tgindex
ቁርአን የልብ መድኃኒት

ቁርአን የልብ መድኃኒት

Статистика

የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ፦ 📖 《 ቁርአንን አሳምሮ የሚቀራ እሱ ከነዛ ታላላቅ መላኢካዎች ይመደባል》 ━══ ❁❁❁ ═══ አብደሏህ ኢብኑ መስዑድ እንዲህ ብለዋሉ፦ <<ዕውቀትን ከፈለጋቹ ቁርዓንን አሰራጩ፤ ምክኒያቱም በቁርዓን ውስጥ የመጀመሪያም የመጨረሻ እውቀት አለበት።>> for any question 👉 @quranformeandu

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
9
Всего постов
37
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
4 962
+42 за 2 дн.
Сутки
+3
+0,06%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
495
37 постов
Вовлечённость
10,0%
к подписчикам
Постов в день
1,3
всего 37
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
196
1/48двое суток
224
1/72трое суток
242

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 13 авг.76удалён 14 авг.

    ማን ቀድሞ ይመልስ !  🚀🚀 ትክክለኛውን መልስ የመለሰ add  የሚለውን በመጫን ጠቃሚ ነገር ያገኛል ! ጥያቄ  👉 በቁርኣን ውስጥ ረጅሙ ሱራ (ምዕራፍ) ማን ይባላል?

  • የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብሏል ከእኔ አንዲትንም አንቀፅ ቢሆን አድርሱ

  • . አላህ ግን ይወደኛል? 😔 ▢ ​በሌሊት ወንጀል ሰርተህ እንኳ ጥዋት ነፍስህን ሳይቀማ በህይወት የሚያነቃህ ይሄን ያህል #ይወድሃል! ▢ ​ካንተ ምንም ፈላጊ ሳይሆን... ተውበት አድርገህ እንድትመለስ ይጠብቅሃል፤ ምክንያቱም ይወድሃልና እድል ይሰጥሃል። አላህ 🤍

  • Ergamaan Rabbii ﷺ akkana jedhan: "Yoo aayata tokko qofa ta'e illee narraa geessissaa ."

  • የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብሏል ከእኔ አንዲትንም አንቀፅ ቢሆን አድርሱ

  • 9 авг.456111

    ዛሬ የዚህ ቻናል አባል እና አድሚን አጎቴ እና የእህቴ ወንድም አቡ አብዲላህን ከአሰቃቂውና ዘግናኙ የላጤነት ህይዎት ወደ ተደላደለውና ምቹው የትዳር መንገድ ቀላቅለነዋል። አላህ የተባረከ ትዳር ያድርግላቸው፣ መልካም ዝርዮች የሚፈሩበት ይሁንላቸው። بَارَكَ اللهُ لَكُماَ وَبَارَكَ عَلَيْكُماَ وَجَمَعَ بَيْنَكُمَا فِي خَيْرٍ 🌹

  • 9 авг.491153

    ካወቅኩህ ጊዜ ጀምሮ ... አንተን መውደድ፣ የወደዱህን መውደድ፣ የወደድክልኝን መውደድ፣ ካንተ የሆነውን ሁሉ መውደድ፣ ሥራዬ ሆኗል። ያ ረብ። ኢላሂ ለአፍታ እንኳን ቢሆን እኔን ለኔ አትተወኝ እጠፋለሁ ። ሰባሐል ኸይር

  • የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብሏል ከእኔ አንዲትንም አንቀፅ ቢሆን አድርሱ

  • የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብሏል ከእኔ አንዲትንም አንቀፅ ቢሆን አድርሱ

  • #GAZA 💔

  • #GAZATODAY ያረብ ለዚህ ኡማ ድልን ወፍቀው ። ጋዛ 💔

  • የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብሏል ከእኔ አንዲትንም አንቀፅ ቢሆን አድርሱ

  • 2 авг.763171

    የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብሏል ከእኔ አንዲትንም አንቀፅ ቢሆን አድርሱ

  • 1 авг.870155

    በአንድ ወቅት አንድ አዛውንት ጥቅጥቅ ያለ ረጅም ሳር ውስጥ እጅግ ውድ የሆነውን የኪስ ሰዓታቸውን ይጥላሉ። ለረጅም ጊዜ ደክመው ቢፈልጉትም ሳሩ ስለሸፈነው ሊያገኙት አልቻሉም። በመጨረሻም በቅርበት ይጫወቱ የነበሩትን ህፃናት ጠርተው፦ "ይህንን ሰዓቴን ሳሩ ውስጥ ፈልጎ ላገኘልኝ ልጅ ትልቅ ሽልማት እሰጣለሁ!" አሏቸው። ህፃናቱ ሽልማቱን ለማግኘት እየተሻሙና እየተጯጩኹ ወደ ሳሩ ውስጥ ገቡ። ሳሩን ወዲያና ወዲህ በግርግር ቢገለባብጡትም ሊያገኙት አልቻሉም። ሁሉም ተስፋ ቆርጠውና ደክመው ሲወጡ፣ አንድ ትንሽ ልጅ ብቻ ቀስ ብሎ ብቻውን ወደ ሳሩ ውስጥ ተመለሰ። ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ሰዓቱን በእጁ ይዞ ፈገግ እያለ ወጣ! አዛውንቱ እጅግ ተደንቀው፦ "ለመሆኑ ሁሉም ሰው በግርግር ፈልጎ ያጣውን ይህንን ሰዓት አንተ እንዴት በቀላሉ ልታገኘው ቻልክ?" ብለው ጠየቁት። ልጁም ረጋ ባለ አንደበት፦ "እኔ ልዩ ነገር አላደረግኩም። ዝም ብዬ ሳሩ ላይ ተኛሁና ፀጥታውን አዳመጥኩ፤ ሰዓቷ 'ትክ... ትክ...' ስትል በፀጥታው ውስጥ ድምጿን ለይቼ ሰማሁት፤ ከዚያም በቀላሉ አገኘሁት" አላቸው። 1. የዱንያ ግርግርና የውጪው ዓለም ጩኸት የጥበብን ድምፅ እንዳንሰማ ይጋርዱናል። በእስልምና አስተምህሮት ውስጥ በፀጥታ ማሰብና መመሰጥ (ተፈኩር) እጅግ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው የዕባዳ ዓይነት ነው። ታላቁ ነቢያችን ﷺ ገና ወሕይ ሳይወርድላቸው በፊት፣ በሒራእ ዋሻ ውስጥ ለቀናት በፀጥታና በተመስጦ ያሳልፉ የነበረው ለዚህ ነው። የህይወት ትልልቅ እውነታዎችና መፍትሄዎች የሚገለጡት ከውጪው ጩኸት ርቀን በውስጣዊ ፀጥታ ውስጥ ስናስብ ብቻ ነው። 2. ጭንቀትና ግርግር (Anxiety) የሰይጣን መሳርያዎች ሲሆኑ፤ መረጋጋትና ሰላም (ሰኪናህ) ግን ከአላህ የሚለገሱ ታላላቅ ጸጋዎች ናቸው። አላህ በቅዱስ ቁርኣኑ ላይ እንዲህ ይላል፦ {هُوَ الَّذِي أَنزَلَ السَّكِينَةَ فِي قُلُوبِ الْمُؤْمِنِينَ} "እርሱ በምእመናን ልቦች ውስጥ እርጋታን (ሰኪናህን) ያወረደ ነው..." [አል-ፈትሕ: 4] ✅ በህይወታችን ውስጥ ከባድ ችግሮች ሲገጥሙን በጭንቀትና በጩኸት ከመውረግረግ ይልቅ፣ ወደ ጌታችን በመዞር ልባችንን በሰኪናህ ማረጋጋት ይኖርብናል። የተረጋጋ አእምሮ ሁልጊዜም ትክክለኛውን መፍትሄ ማየት አይሳነውም። 3. የአዛውንቱ ሰዓት መጀመሪያውኑም እዚያው ሳሩ ውስጥ እየሰራ ነበር፤ ነገር ግን የህፃናቱ ጩኸትና ግርግር ድምጹን እንዳይሰሙ አደረጋቸው። ብዙ ጊዜ ለችግሮቻችን መፍትሄ የሚሆኑት ምላሾች በዙሪያችን ባሉ መለኮታዊ መመሪያዎችና ቀላል መንገዶች ውስጥ ይገኛሉ፤ ነገር ግን እኛ በምሬት፣ በጩኸት፣ በንጭንጭና በጥርጣሬ ውስጥ ስለምንሆን ልናያቸውና ልንሰማቸው አንችልም። ለማዳመጥ ራሳችንን ስናዘጋጅ፣ የጠፋንብንን ሰዓት "ትክ... ትክ..." የሚለውን ድምፅ በቀላሉ እንሰማለን። 🤩 ችግሮች መፍትሔ የሚያጡት በግርግር እና በጭንቀት ውስጥ ሆነን ስለመንንቀሳቀስ ነው። ጭንቅላትህ በውጥረት ሲሞላ መፍትሔዎችን ማየት አትችልም። ትንሽ ረጋ ብለህ በፀጥታ ውስጥ ስታስብ ግን የተሰወሩት መልሶች በግልጽ ይታዩሃል! ፀጥታ ጥበብ ነው። 📔Copy

  • ረሱል ሰ.ዐ.ወ በጥሩ አገላለፅ ለገለፀ የ100 ብር ካርድ ይሸለማል .. اللهم صل على محمد وعلى آله وصحبه أجمعين 🌺🌿🌿🌿🌿🌸🌸🌸

ቁርአን የልብ መድኃኒት — tgindex