tgindex
¶𝑀𝑖𝑟𝑎𝑐𝑙𝑒 𝑐ℎ𝑎𝑛𝑛𝑒𝑙🪶

¶𝑀𝑖𝑟𝑎𝑐𝑙𝑒 𝑐ℎ𝑎𝑛𝑛𝑒𝑙🪶

Статистика

الحياة بلا حب.....غربة.... "ʟɪꜰᴇ ᴡɪᴛʜ ᴏᴜᴛ ʟᴏᴠᴇ ɪs sᴛʀᴀɴɢᴇ " " ህይወት ያለ ፍቅር እንግዳ ነገር ናት "❤️ كن في صمتك حكيما،ولا تكن في كلامك أليما " በዝምታህ ጥበበኛ ሁን በንግግርህ አሳማሚ አትሁን♥

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
15
Всего постов
25
Тип
открытый
Язык
am
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
28 388
−54 за 3 дн.
Сутки
−13
−0,05%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 357
25 постов
Вовлечённость
4,8%
к подписчикам
Постов в день
2,1
всего 25
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
по 5 постам
1/24сутки в ленте
835
1/48двое суток
1 051
1/72трое суток
1 133

Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.

Посты

  • እኔ ምለው ግን የኒቃቢስቶች አይኖች ምን አድርጉ ነው የሚሉን በአሏህ??🤔🤔🤔 ሩሄን አስጨነቋት እኮ እንዴ!!! just for fun😁😁😁

  • አንዲት ወጣት ልጅ አለሽ።  በጣም ናፍቀሽኛል😁 አንቺን ማናገር የራስ ዳሸን ተራራን ወጥቶ ከጨረሱ በኃላ ቁልቁል ተፈጥፍጦ እንደ አዲስ አንድ ብሎ ከስር እንደመጀመር ያክል ነዉ የሚከብደኝ። አሁን ግብግቡ ከናፍቆትሽ እና ከተራራዉ ጋር ነዉ። አንቺዉ መጥተሽ አናግሪኝ እንጂ ተራራዉም ናፍቆቱም ከብደዉኛል!😀  ለምልክት ይሆንሽ ዘንድ ቆንጂዬ ነሽ። አይንሽ አካባቢ እኔን ስትመስዪ፣ አንገትሽ ደግሞ ከCleopatra  በትንሹ ነዉ መለስ የሚለዉ።🥰 ምእመናን በዚህ ጉዳይ ላይ ዱአ አድርጉልንስ😁 Semir ami ✍

  • ( ﺍللَّهُمَّ ﺻَﻞِّ ﻋَﻠَﻰ ﺳَﻴِّﺪِﻧَﺎ مُحَمَّدٍ ﻋَﺒْﺪِﻙَ ﻭَﺭَﺳُﻮﻟِﻚَ ﺍلنَّبِيِّ ﺍﻷُﻣِّﻲ ﻭَﻋَﻠَﻰ ﺁﻟِﻪِ ﻭَﺻَﺤْﺒِﻪِ وَسَلِّمْ تَسْلِيماً ) Selewat to be said 80 times on Friday after asr. صلو على من أزهر القلب بحبه ..🌙🤍 ጁመአ ሙባረክ🩶

  • ( اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ النَّبِيِّ الأُمِّيِّ الْحَبِيبِ الْعَالِي الْقَدْرِ الْعَظِيمِ الْجَاهِ وَعَلَى آلِهِ وَصَحْبِهِ وَسَلِّمْ )

  • ከዚህ ቦሀላ በተከታታይ ለሚሳተፍ ሰዉ ማበረታቻ የ 200 ብር ካርድ ይሞላለታል

  • 12 авг.1 1514

    React ሳይሆን comment 🙂🥲

  • 12 авг.1 14121

    እ....ምን አሰብኩ መሰላችሁ በዚሁ በሚራክል ቻናል ለምን የሰለዋት ዘመቻ አንጀምርም እ ምን ትላላችሁ በቀን ያላችሁትን የሰለዋት መጠን ከታች ማስቀመጥ እ

  • 12 авг.1 14627

    ሰላም አለይኩም አህባበነል kiram🙂 እንዴት ናችሁ

  • 12 авг.1 14291

    ሰላም አለይኩም አህባበነል kiram🙂 እንዴት ናችሁ

  • 12 авг.1 2801

    የ ዲጂታል ማስታወቂያ ሞዴል እየፈለግን ስለሆነ መስራት ምፈልጉ ልጆች በዉስጥ አናግሩኝ

  • 12 авг.1 310183

    اللهم صل على محمد 🫀

  • 11 авг.1 324428

    ነገርን ቶሎ እንደመረዳት ሰቀቀን አለ ? ሰዎች ምን ለምን እንዳሉ በቅፅበት እንደመረዳት ... ሰዎች ስለአንድ ነገር ሲናገሩ ለምን እንደተናገሩና ከኛ ምን እንደጠበቁ በቅፅበት ተረድቶ መተወን  ? የእያንዳንዱ ሀረካቸው ሰበብን እያወቁ ግን ሲያስመስሉ እንዳመነ ማስመሰልስ ? የሆነ የሚከብድ ነገር አለዋ😶‍🌫😁

  • 11 авг.1 4363010

    °° ማለዳ ፍለጋ ፥ አልሄድም እርቄ ምዕራቤ ውስጥ ነው ፥ ያለችው ምሥራቄ..! °° Semir ami✍

  • 10 авг.1 549371

    #ልክፍት ሰዉ_1 ሹፌር መስታወቱ ንፋስ ያስገባል አዎ ጎሚኒው ወልቆብኝ ጎምኒ መግዣ የለህም? ሰንፌ ነው ባንተ ስንፈት ወደውስጥ በሚያፈስ መኪና ይዘኸን ትሄዳለህ እንዴ? ምናገባህ? ማን ግባ አለህ? አውርደኝ እንደውም የሾለከ ንፋስ ከሚመታኝ እየቀዘፍኩ በእግሬ እሄዳለሁ ና ውረዳ ስንት አይነት ሰው አለ አልወርድም አጮልቃ "እፍፍ"ለምትል ንፋስ ብዬ ነው ምወርድልህ? Semir ami

  • 9 авг.1 484213

    اللهم صل على محمد🫀

  • 8 авг.1 87719

    i love this الطـيبـون للـطيـبات🤌😍

  • 8 авг.2 007407

    i love this الطـيبـون للـطيـبات🤌😍

  • 8 авг.2 1303811

    #ከተረዳሁት_20 ብዙ ሰዎች ተናደህ ውሳኔ አትወስን ምናምን ይላሉ። እውነቱ ግን እርቦህ ነው ውሳኔ መወሰን የሌለብህ  ✌️ semir ami

  • 7 авг.2 143241

    አስተያየት ምናምን ልጠይቅ እልና ደሞዝ የመጠየቅ አይነት ስሜት ይሰማኝና እተወዋለው😅 ..... አንዳንዴ ተንፍሱ እሺ እኔ አላስከፍልም 👐

  • 7 авг.2 2294418

    “Hyper ፍርፍረሚያ” (ፈገግ በይ 😁) ቆንጆ የወደደ ቀልብ የለውም ይባላል። ዠለስየ ተው ስንለው አሻፈረኝ አለ። ደግመን ተው አትሆንም ትቅርብህ አልነው። «ሞቼ እገኛለሁ እንጅ ይችን ቆንጆ ፈጣሪ ነው የሰጠኝ አገባታለሁ አለ።»  እሺ እንግድህ አላህ ያጣመረውን ማን ይለየዋል ብለን ጠብ እርግፍ ብለን ዳርነው። ምን መዳር ብቻ በቃ ኳልነው። ከሰርጉ በኋላ ነው ጉድ የመጣው። የቤታቸው የምግብ ሜኑ በቋሚነት ተመሳሳይ ሆነ። ቁርስ ፍርፍር ምሳ ፍርፍር እራት ፍርፍር በማግስቱም ደግሞ እንደገና ሌላ ፍርፍር 😭😭 ከዛ ባል ሆዬ መጣና ምን አለኝ «ተው ስትሉኝ አልሰማ ብየ ይኸው “Hyper ፍርፍረሚያ” በተባለ አዲስ በሽታ ተጠቂ ሆንኩ» አለ። ውይይይይ በጣም ያሳዝናል። ለመሆኑ አንተ ምንም ምግብ ማብሰል አትችልም እንደ? ስለው ... «ምን እባክህ እኔም ሙያዬ ከፍርፍር አይዘልም» አለኝ። ግልፅ ለማድረግ “Hyper ፍርፍረሚያ” ማለት ፍርፍር በተጋጋሚ በመመገብ የሚመጣ በሽታ ነው ይላል ከጓቲማላ አሜሪካ የወጣው አዲስ ጥናታዊ ፅሁፍ 😁😂 Semir ami✍ .

¶𝑀𝑖𝑟𝑎𝑐𝑙𝑒 𝑐ℎ𝑎𝑛𝑛𝑒𝑙🪶 — tgindex