tgindex
ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡

Статистика

إِنَّ ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَعَمِلُوا۟ ٱلصَّٰلِحَٰتِ أُو۟لَٰٓئِكَ هُمْ خَيْرُ ٱلْبَرِيَّةِ እነዚያ ያመኑትና መልካሞችንም የሠሩት፣ እነዚያ እነርሱ ከፍጥረት ሁሉ በላጭ ናቸው፡፡ Al-Bayyinah 98:7 Channel created on may 6/2023E.C

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
19
Всего постов
25
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
11 407
−8 за 3 дн.
Сутки
−10
−0,09%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 516
25 постов
Вовлечённость
13,3%
к подписчикам
Постов в день
2,7
всего 25
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
по 5 постам
1/24сутки в ленте
935
1/48двое суток
1 071
1/72трое суток
1 155

Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.9666713

    የደከምነው ባልተፃፈልን ነገር ችክ ብለን ነው ❤️‍🩹 @hayhaf

  • 13 авг.1 0938413

    አላህ የልብን አይቶ የሚክስ ጌታ ነው 🫶❤️‍🩹 @hayhaf

  • 13 авг.1 150586

    ሁሉም ነገር አንድ ቀን ይቀየራል በእውነት ያፈቀረች ልብ ስትቀር🫀 @hayhaf

  • 12 авг.1 3887717

    ሁሉም ነገር የማይቻል መስሎ ሲታይሽ ለአላህ የማይቻል ነገር እንደሌለ አስታውሺ 🫶 @hayhaf

  • 12 авг.1 3945618

    ከውስጤ የሚነደውን ናፍቆት በ ፈገግታዬ ሸፍኜዋለው ❤️‍🩹 @hayhaf

  • 12 авг.1 4196814

    በአላህ ተስፋ የጣልሽበት ነገር ቀርቶ አይቀርም 🫶❤️‍🩹 @hayhaf

  • 12 авг.1 4165816

    ከልክ በላይ ስለጠበቅን ይሆናል እንደዚህ የተሰበርነው ❤️‍🩹 @hayhaf

  • 12 авг.1 445658

    አላህዬ ለእያንዳንዱ ሁኔታዬ አልሃምዱሊላህ🫶❤️‍🩹 @hayhaf

  • 11 авг.1 6879322

    ዋናው አላህ ነው አላህ አይጣልሽ አላህ አያርቅሽ እንጂ የሄደው ይመለሳል የራቀው ይመጣል የጠፋው ይተካል 🫶 @hayhaf

  • 11 авг.1 6823810

    አጠገቤ ባይኖርም አንድ ሰው አለ ሳስበው ደስተኛ የምሆን እሱም S ነው 🫶 .

  • 11 авг.1 7147615

    አልልም ገመቺስ አልልም ኮሮላ አንተ አግባኝ እንጂ ይሰጠናል አላህ 🫶❤️‍🩹 .S

  • 11 авг.1 7646716

    ትልቁ ነፃነት ራስሽን እንደሆንሽ መኖር ነው 🫶 @hayhaf

  • 10 авг.1 95413020

    ህልም ለሰው ሲወራ የመሳካት እድሉ በጣም ይቀንሳል ለአላህ ሲነገር ግን የመሳካት እድሉ ይጨምራል 🫶❤️‍🩹 @hayhaf

  • 10 авг.1 9671685

    በዚህ እድሜው 30ጁዝ ቁርዓንን የሀፈዘ ድንቅ የከሚሴ ልጅ 🤌 ማሻ አላህ❤️🫶 @hayhaf

  • 10 авг.1 8794411

    Sዬ 🫀ልቤን ውሰድና ፈትሸው ከአንተ ውጪ ሌላ ሰው የለም❤️‍🩹 .

  • 10 авг.2 0578013

    አይገርምም ግን ዘንግተነዉ እንጂኮ ወድቆ መነሳትን የተማርነዉ ከልጅነታችን ጀምሮ ነዉ 🫶 @hayhaf

  • 10 авг.2 0327310

    አንድን ነገር እናንተ ትጠሉታላችሁ እርሱ ለእናንተ መልካም ሁኖ ሳለ🫶 አላህ ያውቃል እናንተ ግን አታውቁም @hayhaf

  • 8 авг.2 3469025

    የሚቆጨኝ ያሳለፍነው ሳይሆን ተስፋ ያደረኩት ነው ❤️‍🩹 @hayhaf

ʜᴀʟᴀᴡᴇᴛᴇʟ ɪᴍᴀɴ♡ — tgindex