tgindex
𝐄𝐌𝐀𝐍 𝐓𝐔𝐁𝐄

𝐄𝐌𝐀𝐍 𝐓𝐔𝐁𝐄

Статистика

ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ~አስተማሪ ታሪኮችን ~አጫጫር ሀዲሶችን ~አነቃቂ መልክቶችን ታገኙበታላቹ For any commnte and cross @seadii34

Последний пост
5 июн. 2025 г.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
5 124
−16 за 2 дн.
Сутки
−6
−0,12%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 511
20 постов
Вовлечённость
49,0%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 🔖የውሙ ዐረፋ- ታላቁ የዱዓ ቀን 🔅በዐረፋ (9ኛው ቀን) ላይ ይበልጥ የሚወደዱ 3 ዒባዳዎች አሉ፤ እነሱም፥ 1/ ቀኑን መጾም፣ 2/ ዚክር ማብዛት በተለይም ተክቢር፣ 3/ ዱዓእ ማድረግ ማብዛት። 🔅ዐረፋ ቀን ላይ ሁሉም የቻለውንና የሚፈልገውን ዱዓእ ማድረግ ይችላል። አላህን ምህረት፣ የሁለት ዓለም ሰላምና ደስታ መጠየቅ ማብዛት ተገቢ ነው። لا إلہ إلا اللہ وحدہ لاشريك لہ، لہ الملك ولہ الحمد وهو على كل شيء قدير. ማለትን ማብዛትም ይወደዳል። የውሙ ዐረፋ የአመቱ ልዩ የዱዓ ቀን ነው። የዚህ ቀን ዱዓም -በአላህ ፈቃድ- መቅቡል/ ተቀባይነት ያለው ዱዓእ ነው። ይህን የተረዱ ደጋግ ቀምቶች ትልልቅ ሃጃዎቻቸውን ለዐረፋ ቀን ያስቀምጡ ነበር። ከነሱ ውስጥም "በዐረፋ ቀን ዱዓእ ያደረኩበት ሓጃዬ ልክ እንደ ብርሃን ጎልቶ ማየት በምችልበት ልክ ተፈጽሞልኛል/ ተሳክቶልኛል" ያሉ አሉ። ስለዚህም፥ ለራሳችን፣ለቤተሰቦቻችን፣ ለሀገርና ለኡመታችን ዱዓእ ማድረግ እናብዛ። اللهم إنا نسألك العفو والعافية في الدنيا والآخرة اللهم إنا نسألك رضاك والجنة ونعوذ بك من سخطك والنار اللهم أصلحنا وأصلح نياتنا وأزواجنا وذرياتنا اللهم اغفر لنا ولوالدينا ولجميع المسلمين اللهم أصلح أمور المسلمين وصرف شر المؤذين. اللهم فرج هم المهمومين ونفس كرب المكروبين واقض الدين عن المدينين وشف مرضنا ومرضانا ومرضى المسلمين وارحم موتانا وموتى المسلمين ربنا آتنا في الدنيا حسنة وفي الآخرة حسنة وقنا عذاب النار. اللهم آمين 🤲 @ዛዱል መዓድ ዙል-ሒጃህ 9/1446 ዓ.ሂ 🔹🔸🔹🔸🔹

  • 5 июн. 2025 г.3 0901из Hikmet_tube

    أفضل الأعمال يوم عرفة ( الصيام، كثرة ذكر الله، الدعاء من القلب). ‏مضَت ثمانيَـة، فإن تكاسلت فيها فالغَد ‏هو فرصتك📮 "صُم وادع الله مُخلصاً ‏وشمِّر في العبادة:"

  • 4 июн. 2025 г.2 56162из dinamart1

    [ዙል-ሒጃ 9](የዉሙ ዐረፈሕ) ============================= 👉ነገ ሀሙስ ዙል-ሂጃ 9 ነው.ይህንን ቀን የፆመ ሰው ያለፈዉንና መጪውን አመት ወንጀል  ይሰርዝለታል።ስለዚህ በነገው ለት ሁሉም ይህንን ቀን በፆም፣በኢባዳ፣ ዱዓ በማድረግ ማሳለፍ አለበት። ይህን ይፆሙ ዘንድ ለቤተሰብ፣ለጓደኛ ፣ለጎረቤት ያስታውሱ። @Atika_tube

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 28 мая 2025 г.1 75352из Emantube2

    ቤተሰቦች 🥰🤗 ሂባ ኮሌክሽን ነን❤❤ ለሴቶች የሚሆኑ:- አባያዎችን ፣ ኺማሮችን ፣ ጅልባቦችን በፈለጉት ዲዛይን በትእዛዝ እንሰራለን። እንዲሁም ለወንዶች የሚሆኑ የተለያየ አይነት Design ያላቸውን ልብሶች እና ጀለቢያዎችን በተጨማሪም ለህፃናት የሚሆኑ አልባሳትን በተመጣጣኝ ዋጋ በትዕዛዝ እንሰራለን😍 ያሻዎትን ለበአል ቀድመው ኦርደር ማድረግ ይችላሉ🥰 ከነፃ ዴሊቨሪ ጋር Nb: ለኢድ ተደራራቢ ኦርደሮች ስለሚኖሩ ፈጥነው ይዘዙን ለማዘዝ፡ @bino120 ወይንም በስልክ ቁጥር 📞+251923880925 መደወል ይችላሉ🤗

  • ነገ ረቡዕ ወይም ሐሙስ የሚጀምሩት አስሩ የዙልሂጃ ቀናት❕ ረሱል ﷺእንዲህ ብለዋል፦ ما مِن أيّامٍ العملُ الصّالحُ فيها أحبُّ إلى اللَّهِ من هذِهِ الأيّام يعني أيّامَ العشرِ، قالوا: يا رسولَ اللَّهِ، ولا الجِهادُ في سبيلِ اللَّهِ؟ قالَ: ولا الجِهادُ في سبيلِ اللَّهِ، إلّا رَجلٌ خرجَ بنفسِهِ ومالِهِ، فلم يرجِعْ من ذلِكَ بشيءٍ “በነዚህ አስር ቀናቶች ውስጥ ከሚፈጸም መልካም ስራዎች በበለጠ መልካም ስራዎች አላህ ዘንድ የተወደዱ የሚሆኑባቸው ቀናት የሉም። ‘በአላህ መንገድ ላይ የሚደረግ ጂሀድም ጭምር?’ ተባሉ። እርሳቸውም ‘ራሱንና ንብረቱን ይዞ ወጥቶ ምንም ያልተመለሰለት ሰው ሲቀር ጂሀድም ከዚህ አይበልጥም’ አሉ።” 📚 ቡኻሪ 969   በዒባዳ ላይ እንጠናከር:: ለምታቁት ሰው ሼር አርጉት ©️

  • 26 мая 2025 г.2 04442из Hikmet_tube

    ✨አስርቱ የዙልሂጃ ቀናት! አላህ ለባሮቹ ወደ እርሱ የሚያቃርቡ ልዩ የመልካም ስራ እድሎችን ፈጥሯል! ከእነዚህም እድሎች ውስጥ አንዱ አስርቱ የዙልሂጃ ቀናት ናቸው። በእነዚህም ቀናት ውስጥ በመጠነኛ ጥረት ብዙ ምንዳን የሚያስገኙ የኸይር ስራ በሮች በርካታ ናቸው.. እነዚህ ዒባዳዎች እነማን ናቸው? የሚለውን በአላህ ፍቃድ ሁሉንም ባይሆንም የተወሰኑትን ለማስታወሻ ያህል ከዚህ በታች ባያያዝኩላችሁ PDF ላይ ለማንበብ በሚመች መልኩ ሰብሰብ አድርጌ አቅርቤዋለሁ። ኢንሻአላህ ተጠቀሙበት ሌሎችም ይጠቀሙበት ዘንድ፤ የአጅሩም ተካፋይ እንድትሆኑ ሼር አድርጉት። ባረከላሁ ፊኩም ✍🏾ዓማር ዐብድልወሀብ(አቡ ሃቲም) @Hikmet_tube

  • 24 мая 2025 г.1 7611911из Hikmet_tube

    ፈገግ በይ አላህ አላሳዘነሽም ሊያስደስትሽ ቢሆን እንጂ☺️ JOIN US: ❯❯ @Hikmet_tube

  • ጠላቶችን ለማግኘት እናም ጊዜን ለማባከን ህይወት በጣም አጭር ነች።

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • ቤተሰቦች 🥰🤗 ሂባ ኮሌክሽን ነን❤❤ ለሴቶች የሚሆኑ:- አባያዎችን ፣ ኺማሮችን ፣ ጅልባቦችን በፈለጉት ዲዛይን በትእዛዝ እንሰራለን። እንዲሁም ለወንዶች የሚሆኑ የተለያየ አይነት Design ያላቸውን ልብሶች እና ጀለቢያዎችን በተጨማሪም ለህፃናት የሚሆኑ አልባሳትን በተመጣጣኝ ዋጋ በትዕዛዝ እንሰራለን😍 ያሻዎትን ለበአል ቀድመው ኦርደር ማድረግ ይችላሉ🥰 ከነፃ ዴሊቨሪ ጋር Nb: ለኢድ ተደራራቢ ኦርደሮች ስለሚኖሩ ፈጥነው ይዘዙን ለማዘዝ፡ @bino120 ወይንም በስልክ ቁጥር 📞+251923880925 መደወል ይችላሉ🤗

  • 11 мая 2025 г.1 971107из Hikmet_tube

    የሕይወት ቁም ነገር ግን ትክክለኛውን ጊዜ መጠበቅ ይሆን እንዴ...?🙂

  • 7 мая 2025 г.2 1612013из Hikmet_tube

    የሆነ ጊዜያት ላይ እኮ ምሽት እንቅልፍን እንጂ ሀሳብን ይዞ አይመጣም ነበር!🙇‍♀ ሊነጋ ሲል ይጨልማል አይደል ሚባለው እኛ ግን ሊነጋ ሲል ነው እንቅልፋችን ራሱ ሚመጣው🥹💔

  • 4 мая 2025 г.2 3561715из Hikmet_tube

    🥀በጣም ቆንጆ ፈገግታዎች ጥልቅ ሚስጥሮችን ይደብቃሉ በጣም የሚያምሩ ዓይኖች ብዙ እንባ የለቅሳሉ እና ደጋግ ልቦች ብዙ.... ህመም ያስተናግዳሉ!❤️‍🩹 @Hikmet_tube