𝙻𝙸𝙶𝙷𝚃 𝙾𝙵 𝙸𝙼𝙰𝙽✷
Статистикаረሱል ﷺ እንዲ ብለዋል "ዱኒያ አላህ ዘንድ የትንኝ ክንፍ ምታክል ቦታ ቢኖረው ኖሮ በአላህ የካዱ ሰዎች አንድ ጉንጭ ውሀ አይጎነጭም ነበር::" 📚ቲርሚዚ ዘግበውታል: 2320
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 9
- Всего постов
- 24
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 977
- 1/48двое суток
- 1 119
- 1/72трое суток
- 1 207
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
. የያዘውን ያላከበረ ላጣው ነገር ማልቀስ እጣ ፈንታው ነው::❤️🩹 @light_of_iman
. "The power of" ስለምታውቁት ነገር ሲዋሻችሁ ዝም ብሎ መስማት!❤️🩹
. በምድር ላይ እኛ ሳናውቅ ዱዓ እንደሚያደርግልን ሰው የሚወደን የለም🤌❤️🩹 @light_of_iman
. አንዳንዴ በይቅርታ የማይጠገኑ የልብ ስብራቶች አሉ! 💔 @light_of_iman
. በኔ ታሪክ ውስጥ ሁልግዜም የምወደው ምዕራፌ ነህ🫶❤️🩹 @light_of_iman
. Black board አጥፍታችሁ ዳስተር ለማራገፍ ወጣችሁ ዞር ዞር ብላችሁ ስትመለሱ የነበረው ደስታ::😭
. ብዙ የማይፃፉ ህመሞች አሉ:: ምክንያቱም ቃላት ተመርጦ ቢገለፅም ዝምታ ውስጥ ያለው እውነት ስለሚሻል!❤️🩹 @light_of_iman
. ከለሊቱ ከፍለ ጊዜ ፈጂር ሊደርስ አካባቢ ጀምሮ ፀሃይ እስክትወጣ ድረስ ያለው ሰኪና ግን ይለያል❤️🩹 ያ ሰላም🔥🤌🏼
. የመውደድ ቋንቋ ብዙ ቢሆንም እውነተኛው ግን ዱዓ ነው::🫶❤️🩹 @light_of_iman
. አላህ ከረዳኝ ማንም አያሸንፈኝም::❤️🩹✌️ @light_of_iman
. ማልቀስ የምታበዢ ከሆነ አልቃሻ ናት ነው እንጂ ከፍቷት ነው የሚልሽ ሰው የለም!❤️🩹 @light_of_iman
. አንተን በናፍቆት የሚጠብቅ ልብ እንጂ አንተን የሚሰለች ልብ የለኝም❤️🩹 @light_of_iman
. የማላውቀው ደግነቱ ያሳሳኛል ያላየውት መልካምነቱ ገዝቶኛል ቁጥብነቱ ፍፁም አሸንፎኛል ያልተዋወኩት ባህሪው የልቤ ውለታ ሆኖዋል! ከእሱ የላቀ የነፃነት ቦታ አላውቅም መረጋጋት ትርጉሙ እሱ ነው በቃ ከልቡ ሰው ነው:: የኔ ሰው🤌🏼🤍
. ሁሉም ነገር ለካ አይነገርም።ዝም ተብሎ የሚኖር ነገርም አለ ሰው እየበደላችሁት ቢመስለውም እንኳ የማትነግሩት "ላንተ እኮ ነው።" የማትሉት "ራስ ወዳድ ብትባሉም ግን የምትኖሩለት ለማስረዳት የሚደክም የረጅም መንገድ ጥርቅም ውጤት ነው። ዝም ተብሎ የሚኖር።❤️🩹 @light_of_iman
. ስንት ድንበር አልፈን ስንት ወንጀል ሰርተን ስንት ነገር አምፀነዉ ነገር ግን... ባሮቼ ሆይ በጭራሽ ከእኔ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ ይለናል❤️🩹 @light_of_iman
. አብሽር ለማይገባው ሰው መፅናኛው ምን ይሁን? በችግር ውስጥ ስላለች ደስታ በምን ቃል ይፀናል? ❤️🩹