tgindex
ʜᴀsɪᴍ ᴛᴜʙᴇ

ʜᴀsɪᴍ ᴛᴜʙᴇ

Статистика

በአላህ(ሱ.ወ) ዘንድ ያለህን ቦታ ማወቅ ከፈለክ፤ በልብህ ውስጥ ለሱ የሰጠኽውን ቦታ ተመልከት፡፡

Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
4 681
−9 за 2 дн.
Сутки
−2
−0,04%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
3 217
21 постов
Вовлечённость
68,7%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
29
1/48двое суток
33
1/72трое суток
35

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 📜 ታሪኮችን ማንበብ ይፈልጋሉ ⁉️ 🌴የነቢያት ታሪክ ━━━━━ [CLICK]📖 ⚔️ የሶሃባዎች ታሪክ ━━━━ [CLICK]📖 🕌 የኢስላም ታሪክ ━━━━━ [CLICK]📖 🕊 የደጋግ ሰዎች ታሪክ ━━━ [CLICK]📖 💡 አስተማሪ አጋጣሚዎች ━━ [CLICK]📖 📚 ሁሉንም በአንድ ላይ ለማግኘት 👇 👇👇👇 █●● CLICK HERE ●● █ ©️ 𝐖𝐚vus:-@HudHud_waver🕊

  • 19 мар.1 78241

    tekbira 😊 #share @rio_islamic

  • 19 мар.1 61621

    видео или голосовое, без подписи

  • 17 февр.1 95351

    🎉 እንኳን ለ1447ኛው የረመዷን ወር በሰላም አደረሳችሁ የረመዷን ጨረቃ በሃገረ ሳዑዲ ዓረቢያ ስለታየች ነገ ረቡዕ የረመዷን የመጀመሪያ ቀን ይሆናል። ዛሬ ማታ የተራዊህ ሰላት ይጀመራል አላህ የምንጠቀምበት ያድርገን! ረመዷን ሙባረክ! 🌙✨ @hasim_tube

  • 12 февр.1 8002из rihu_islamic

    🌙"ልቦች በረመዳን ናፍቆት ተሸብረዋል፤ አላህዬ ያንተን ራህመት የምናገኝበት ወር ላይ በሰላም አድርሰን"🤲 صَلُّوا عَلَى النَّبِيِّ 💞 اللهُم صلِّ وسلِم وبَارك على نبينَا محمد

  • 25 дек.2 76973из rihu_islamic

    قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ ٱلنَّاسِ በል «በሰዎች ፈጣሪ እጠበቃለሁ፡፡ مَلِكِ ٱلنَّاسِ «የሰዎች ሁሉ ንጉሥ በኾነው፡፡ إِلَٰهِ ٱلنَّاسِ «የሰዎች አምላክ በኾነው፡፡ مِن شَرِّ ٱلْوَسْوَاسِ ٱلْخَنَّاسِ «ብቅ እልም ባይ ከኾነው ጎትጓች (ሰይጣን) ክፋት፡፡ ٱلَّذِى يُوَسْوِسُ فِى صُدُورِ ٱلنَّاسِ «ከዚያ በሰዎች ልቦች ውስጥ የሚጎተጉት ከኾነው፡፡ مِنَ ٱلْجِنَّةِ وَٱلنَّاسِ «ከጋኔኖችም ከሰዎችም (ሰይጣናት እጠበቃለሁ በል)፡፡»

  • ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን የሁላችንም አባት የነበሩት የክቡር ዶ/ር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ወደ አኼራ ሄደዋል:: የሀገራችን ዋርካ እና የሁሉም አባት የነበሩት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ባጋጠማቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ወደ አኼራ ሄደዋል:: ህልፈታቸው የመላው ሀገራችን ህዝብ ሀዘን ነው:: እኚህን ታላቅ አባት ላበርክቷቸው በሚመጥን መልኩ ስርዓተ ቀብራቸው በመንግስት ደረጃ ኢስላማዊ ስነ ስርዓቱን በጠበቀ መልኩ  መፈፀም ይኖርበታል:: ሀገራችን ታላቅ አባት አጥታለች:: ሀዘናችን መሪር ቢሆንም የአላህን ውሳኔ ከመቀበል ውጪ አማራጭ የለም:: አላህ መልካም አበርክቷቸውን ይቀበላቸው፣ ምህረቱን ይለግሳቸው፣ በጀነተል ፊርዶስ ይመንዳቸው @hasim_tube

  • اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ على نَبِيِّنَا مُحمَّد.💚 @hasim_tube

  • ረሱል (ﷺ)🤎እንዲህ ብለዋል ድል ከሰብር ጋር ነው ! ፈረጃ ከጭንቀት ጋር ነው ! ከችግር ጋር በእርግጥም ድሎት አለ! ሰብር🌺 @hasim_tube

  • ﴿أفضلُ الصِّيامِ بعدَ رمضانَ شَهْرُ اللَّهِ المُحرَّمُ﴾ “ከረመዳን በመቀጠል በላጩ ፆም የአላህ ወር የሆነው የሙሐረም ወር ፆም ነው።” ሙስሊም : 1123

  • እግረ መንገዳቸውን ነበር የወደዱን ወደ ህይወታቸው እግረመንገዳቸውን ነበር ያስገቡን ለዛም ነው መንገዳቸው ጋር ሲደርሱ ከህይወታቸው ያስወጡን

  • " አላህ ሁን ሲለው ከድንጋይ ውስጥ ውሃን ከእንባ ወስጥ ፍገግታን ይፍጥራል አላህ ሁን ሲለው እሱ ሲሻ ሀዘንም ደስታ ድካም ብርታት ይሆናል!! كون فيكون❤️‍🩹 @hasim_tube

  • በአሳ ነባሪ ሆድ ውስጥ እንኳን ተስፋ ነበር። @hasim_tube

  • " ነብዩሏህ ዘከርያ እድሜያቸው በመግፋቱ የተነሳና ሚስታቸው መሀን ከመሆኗ አኳያ ፈፅሞ ልጅ አላገኝም ብለው አሰቡ፤ መርየምም ባል የሌለኝ ፣ ዝሙተኛም ያልሆንኩ ሳለሁ ልጅ ሊኖረኝ የማላስበውም ሊሆንም የማይቻል ነው አለች ፤ ግና አላህ ለሁለቱም እንዲህ ነበር ያላቸው ፦" هُوَ عَلَيَّ هَيِّنٌ"እርሱ በኔ ላይ ቀላል ነው።" ወዳጄ ሆይ! አይሆንም ያልከው ሁሉ ለአላህ ቀላል ነው ፣ ተስፋ አትቁረጥ ፣ ብቻ አዘውትረህ ተማፀነው🤲❤️‍🩹 ሰሉ አለ ነቢ... الَّلهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّد ٍﷺ  @hasim_tube

  • ሕመሞች ሁሉ ይድናሉ....... ሐኪሙ አላህ እስከሆነ ድረስ ❤️‍🩹 @hasim_tube

  • " የሰዉ ልጅ ምኞቱ ብዙ ነዉ አንዱን ሲያገኝ ሌላ ይመኛል !! አላህ ግን ለኛ አስፈላጊ የሆነዉን ሰጥቶናል !! الحمدلله ❤️ @hasim_tube

  • የመጀመሪያው ፍቅር ያዘኝ።የመጀመሪያው ፍቅር፤የእናትና የልጅ ፍቅር ነው።ከእናቴ ፍቅር ያዘኝ።ብን.....! አልኩ፥ እፍፍፍ...!በየደቂቃው ራሴን ፍለጋ ዐይን ዐይኗን ማየት ሆነ፨በፍቅር አበድኩላት።ፍቅር ማለት ለካስ ራስን በሌላው ውስጥ ማየት ነው።ሳድግ ለምን እንዲህ ውስብስብ መሰለኝ!? እሷም እንዲሁ ዐይን ዐይኔን ስለምታየኝ ፍቅር ሳይዛት አልቀረም!መተያየት በመተያየት ሆንን። አንዳንድ ጊዜ እናቴ ዐይን ዐይኔን ስታየኝ ትቆይና በዚያው እ..ል..ም ትላለች።ብጠብቅ አትመለስም፥ብጠብቅ...፤እቁነጠነጣለሁ..ምንም መልስ የለም።አተኩሬ ዐይኗን ሳይ፤እኔም ዐይኗ ውስጥ የለሁም።የት እየሄደች ነው? እላለሁ።በብዙ ጉትጎታና መቁነጥነጥ ትመለሳለች።ስትመለስ ታዲያ የዐይኗ ነጭ፤ቀይ ደመና ያረግዛል።ትንሽ ቆይቶም ከዐይኗ ደመና፤ከፊያ ዝናብ መንጠባጠብ ይጀምራል።እኔ እረበሻለሁ።ደስ አይለኝም።ለምን እና ለማን እንደሆነ ሳላውቅ አጅባታለሁ።እናት ስታለቅስ ታሳዝናለች።ለቅሶዋ መቼም ቢሆን ስለ ራሷ አይደለም። 📓ርዕስ፦አለማወቅ @hasim_tube

  • አጥቂዎች እንዲህ ናቸው።ሁሌም ለጥፋታቸው ተጠያቂው ሌላ ሰው ነው።አንድም ቀን፤የትኛውም ጥፋት ውስጥ እነሱ የሉበትም። @hasim_tube

  • ማራኪ  የዒድ  ተክቢራ الله أكبر الله أكبر الله أكبر، لا إله الا الله والله أكبر الله ولله الحمد. الله أكبر الله أكبر الله أكبر، لا إله الا الله والله أكبر الله ولله الحمد. الله أكبر الله أكبر الله أكبر، لا إله الا الله والله أكبر الله ولله الحمد ዉዶቼ 🌺عيد مبارك🌺 🌺تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال كل عم وأنتم بخير🌺 Eid Mubarak🎉🎉🎉 ወንድማችሁ ነኝ:@HudHud_waver🌺

  • " የነገው ቀን የዐረፋን 9ንኛው ቀን መፆም ያለው ቱሩፋት                 💐ረሱል (ﷺ) ስለ ዐረፋ ቀን ፆም ተጠየቁ «ያለፈውን አመት ወንጀል እና የሚመጣውን አመት ወንጀል ያስምራል»ብለዋል. 🚨በዱአም እንተዋወስ

ʜᴀsɪᴍ ᴛᴜʙᴇ — tgindex