✨መነሷህ መልቲ ሚድያ™
Статистикаአሰላሙ አለይኩም በዚህ ቻናል አስተማሪ የሆኑ ኢስላማዊ ግጥሞች ፣ጥቅሶች ፣አባባሎች ፣ ታሪኮች ፣ሀዲስ እና ኢስላማዊ አባባሎችን ወደናንተ ጀባ እንላለን
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 17
- Всего постов
- 27
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 154
- 1/48двое суток
- 176
- 1/72трое суток
- 190
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
🦋እንዴት ያማረ እድል ነው አላህ ትላንትና ማታ ሩሀችንን መውሰድ እየቻለ ግን እንድንቀር እና ወደሱ እንድንመለስ ድጋሚ እድል ሰጠን🦋 Alhamdulilah
ፈጅር በጀመዐ ሰግደህ ዙሁር በጀመዐ ሊሰገድብህ ይችላል እና የሰላትህን ነገር አደራ ‼️ صبح الخير ❤️🩹
🍂የ መነሷህ የዛሬ መልዕክት✨ የ ዱንያ ፈተናዎች ብዙ ናቸው ለሱም መፍትሄው ደግሞ صبر ማድረግ ብቻ ነው so ታገሱ ። ፈተናዎች ጊዜያዊ ናቸው፤ የታጋሾች ምንዳ ግን ዘላቂና እጅግ የላቀ ነው።🫰🏽❤️🩹 وَلَنَبْلُوَنَّكُم بِشَيْءٍ مِّنَ الْخَوْفِ وَالْجُوعِ وَنَقْصٍ مِّنَ الْأَمْوَالِ وَالْأَنفُسِ وَالثَّمَرَاتِ ۗ وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ...
ነገ ሀሙስ ነው 🌸 ከቻላቹ ፁሙ ካልቻላቹ አስታውሱ....
ፈገግታ ሱና ነው 😊 ያ ሼኽ፦ ባሌ ያለ ምንም ሰበብ ሁለተኛሚስት አገባብሻለሁ አለኝ ስራ የምሰራዉ እኔ ነኝ እሱ ስራ የለዉም ምን ላድርግ ?? ሼኽ፦ ሁለት ቤት ማስተዳደር አልችልም በይዉ. 🙆♂😎
مَنْ يُرِدِ اللَّهُ بِهِ خَيْرًا يُفَقِّهْهُ فِي الدِّينِ🌸 አላህ ኸይርን የፈለገለት እውቀት ላይ ያሰማራዋል🫰
ፈጅር በጀመዐ ሰግደህ ዙሁር በጀመዐ ሊሰገድብህ ይችላል እና የሰላትህን ነገር አደራ ‼️ صبح الخير ❤️🩹
ነፍሲያ ጎንተል ስታደርገን ዱንያ ብዝት ብላ እጃችንን አሳጥራ ስትፈትነን የተከለከለ ስታሳምርልን አደብ ምታሲዝ ሰከን ምታደርግ አርቃ ምታሳስብ የጌታችን ቃል …… 📜 ´أذلك خير ام جنه¿` ይሄ ይሻላል ወይንስ ጀነት?!
የሰሃቦች ታሪክ _ 💎 የአቡበክር አስ-ሲዲቅ (ረድየሏሁ ዐንሁ) ታሪክ ክፍል_3 #የአስ_ሲዲቅ አራተኛ ሚስት የአል-ኸዝረጅ ጎሳ አባል የሆኑት እመቤት ሐቢባ ቢንት ዘይድ አል-ኸዝረጂይ ናቸው፡፡ አቡበክር በሞት የተለዩዋቸው ቅሪት ሆነው ነበር፡፡ ከአስ-ሲዲቅ ሞት በኋላ ኡሙ ኩልሱም ቢንት አቡበክርን ወልደዋል፡፡ በጥቅሉ ከአቡበክር አብራክ የተገኙ ስድስት…
ቁርአን ማለት... ሀዘን ሲሰማን :- የነቢያትን ታሪክ አውግቶ ያጽናናል። ድካም ሲሰማን :- የጀነትን ውበት ገልጾ ኃይል ይሰጠናል። ግራ ሲገባን:- "ሀቅ" እና "ባጢልን" ለይቶ ያሳየናል። ብቸኝነት ሲሰማን:- አላህ ከእኛ ጋር መሆኑን ያስታውሰናል። እናንተስ እንዴት ቁርአንን ትገልጹታላቹ??
ያንተ ቅርብ ሰዎች ሲክዱህ ይቅር ትላቸው ይሆናል ግን እጅህን የመቆረጥ ያክል ስለሆነ ያ ክህደት ልታቅፋቸው ግን አትችልም.....እጅህ የለም ይላል። አብረን በምንኖርበት ጊዜ ሰዎች ጋር እንዲህ አይነት ነገሮች ይፈጠራሉ። ....ሰዎችንም እንረዳቸው ይቅር ካልክ ምን ችግር አለ ለምን እንደ ድሮ አትሆንም ልንለው አንችልም። ውስጡ በጣም ከተጎዳ ይቅር ብሎ እርቀቱን ሊጠብቅ ይችል ይሆናል. . . አንድ ሰው . .በዛ አይነት መንገድም ህይወትን ማየት ይገባል። ሰዎች የማይችሉትን እንዲሸከሙ ማዘዝ የለብንም ወይም የማይችሉትን እንዲሸከሙ መጠየቅ የለብንም! : : 🗣υѕтαz вє∂яυ нυѕєιи🤍🥹
💗💗💗 አንዳንድ ሰዎች ለምን እንደ ሚያዝኑከመግለፅ ይልቅ ፈገግታ ቀላል እንደሆነ ስለሚያውቁሁል ጊዜ ፈገግ ይላሉ .😍ሰላም ለኛ....🫨🤫
"ማንኛችሁም በገጠመው ጉዳት የተነሳ ሞትን እንዳይመኝ❤️🩹 ማድረጉ የማይቀር ከሆነ እንዲህ ይበል ፦' አላህ ሆይ ! ህይወት ለኔ መልካም እስከሆነች ድረስ አቆየኝ ። ሞት ለኔ የተሻለ ከሆነ ደግሞ ውሰደኝ ።'"😔❤️🩹 #ረሱል (ﷺ) ከወደዱን በ REACTION ያበረታቱን! 🤍❤️🩹