- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 14
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 625
- 1/48двое суток
- 735
- 1/72трое суток
- 792
Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.
Посты
⭐ የጁማዓ ስጦታ 🎁 ፈጥኖ የመለሰ ምርጥ ቻናል ይሸለማል ጁምዓ ሶላት ስንት ረከዓ አለው❕ Free promoter 👉@smile_waverbot
Bruhh 😭
. አይጥን በመፍራት ምትደናገጥ ሆና በስልክ ላይ ከተኩላ ጋር ብቻዋ የምትሆን ሴት በጣም ትገርማለች ምንም ጉዳት የማያደርስባት አይጥን ትፈራለች ሀያዕዋን ጨርሶ ከሚያድነው ተኩላ ግን ለረጅም ሰአት አብራው ሆና ትፅናናለች ፤ ታወራለች
ነገ ሐሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ
. አገረጣለው ብለህ ስትገረጣ🥲
Just for fun
.
አንዳንድ ሰዎች ባህሪያቸውን ከመሸከም ይልቅ ዛታቸውን አዝሎ ማዞር የሚቀሉ አሉ። አንዳንዴማ ሳያቹ ሩቃ ሁላ ሳያስፈልጋቹ አይቀርም ...... ኧረ ተው ግራ አታጋቡን ሀይ!
... 'ያልፋል!' ብለን የታገስነውና መልካም እንዲሆን ተመኝተን የጣርንለት ሁሉ አልፏል። 'ያልፋል'ን ለበጎ ከተጠቀምነው፥ ባይሳካም ጥሩ ልምድ ነው። ነገር ግን ተስፋም ካልተሰማን፥ በቃኝ! ካልንም፥ ካልሞከርንም፥ አያልፍም ካልንም... ያልፋል! አሪፉን 'ያልፋል' ተመኝተን ብንሞክር አይሻልም? ለነገሩ አዕምሯችንን አስቀድመን ከጠበቅነው በጥሩ መንገድ ያልፋል! በሉ በርቱ🖤!
No matter how cold is FAJR How hot ZOHOUR feels How busy we're at ASR How tired we get at MAGHRIB How sleepy we're at ISHA If our heart has faith we'll pray no excuses
ባይሰጥ ጠይቁኝ አይልም ነበር✨
ሁሉም ይጓዛታል ያቺን ሩቅ ጉዞ የሌለው ባዶውን ያለዉ ስንቁን ይዞ !
ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ
🥺
ከእድሜክ ስንት ቀነስክ? ስንት ቀረህ አሁን?
بات مانة😌 ወንድ ልጅ በሚስብ አለባበስሽ ምክንያት የአድናቆት እይታ ቢሰጥሽ እንኳ...የሰዎችን ሁሉ አይን የሳበችና #ክብሯን_ያከፋፈለችውን ሴት ግን... ለልጆቹ እናት እንድትሆን በፍጹም አይፈልጋትም! ላጤያንስ አላህ የታመነችና ክብሯን የጠበቀች መልካም አጋርን ይወፍቀን🤍 @mame_posts
ለይለተል ጁመአ ነው ሰለዋት 🤎 اللَّهُمَّ صل وسلم على محمد، وعلى آل محمد، كما صليت على إبراهيم، وعلى آل إبراهيم، إنك حميد مجيد، اللّهم بارك على محمد، وعلى آل محمد، كما باركت على إبراهيم، وعلى آل إبراهيم، إنك حميد مجيد صلوا على الحبيب🤎
ስለ ሰላተል ተስቢህ አሰጋገድ የሚያውቅ?
ነገ ሐሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ 🙌 @Imruhabibi ረሳህ🙂
አውሎ ንፋስ የወሰዳቸው የማን ነብይ ህዝቦች ናቸው ብዬ ለ fam ብጠይቅ ጩጬዋ sis ተነስታ በግድ የአላህ በላእ ይውረድብን ይመስል የነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ህዝቦች ብላ እርፍ😭😭