- Последний пост
- 5 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 24
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 663
- 1/48двое суток
- 759
- 1/72трое суток
- 819
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
እንደዚህ ብትባሉስ፦ ሰላም በስህተት 20 million birr አስገባሁ። ልትመልስልኝ ትችላለህ? @Soul_Glow_post @Soul_Glow_post
ይህን ቻናል በአጭር ቃል እንዴት ትገልፁታላችሁ?
видео или голосовое, без подписи
አል ኢማም አቡ ሰዒድ ሐሰነል በስሪይ ረህመቱሏሂ ዐለይህ እንዲህ ይላሉ ኢማን በምኞት አይደለም በመዋብም አይደለም ኢማን ማለት ልብ ላይ የፀና ተግባር ያረጋገጠለት ነው ብለዋል https://t.me/lehulum09877
ሰላም ለነዛ... ህመሜን ተካፍለው በሰገነት ላይ ዱዓ ለሚያደርጉልኝ ስለ እኔ ደህንነት አላህን ዘውትር ለሚለምኑልኝ በየቀኑ በትዝታቸው ውስጥ ስሜን ላልረሱት ሳያወሩኝ ለማይውሉት ለነዛ... ፍቅራቸው ለአላህ ለሆነው ንጹሃን ነፍስ ውዶቼ! አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ ካሰባችሁልኝ በላይ ያስባችሁ ከለመናችሁልኝ በላይ በራህመቱ ይባርካችሁ በዚች ምድር በሰላም አብሮነታችንን እንዳቆየው ሁሉ በነብዩ ☪ ጎረቤትነት በጀነቱ ላይም ይሰብስበን ስላላችሁልኝ ጃዛከላህ ኸይረን!
ለምን አሏህ ይፈትነኛል...🤔 🫂 ..... ስለሚወድሽ ግን እኔ እጎዳለሁ......😔 🤌 ........ምንዳ አለሽ እኔ አልችልም ይከብደኛል......❤️🩹 😘 ...... ትታገሻለሽ ህይወቴ ጠበበችኝ .......🥹 🫀 .... እሱ አላህ ያሰፋልሻል እና ስለሚወደኝ ነው የሚያስለቅሰኝ...☺️ ...🧕ንፁህ ሊያደርግሽ ነው ፈተና ያበዛብኛል.....😥 🤗 ..ወደሱ ሊያቀርብሽ ነው ወደ እሱ መቅረብ ምን አለው....? 🫶🫰....መዳን ስኬት ጀነት አለው وَٱللَّهُ يُحِبُّ ٱلصَّٰبِرِين https://telegram.me/lehulum09877
ውድ እህቴ ሆይ በውስጥሽ ያለው ይሄ የፀፀት ስሜት ራሱ አላህ አሁንም እንደሚወድሽና ወደ እሱ እንድትመለሺ እንደሚፈልግ የሚያሳይ የአዛኝነቱ ጥሪ ነው። የቱንም ያህል ብትርቂና ብትደክሚ እርሱ ግን በሩን ፈጽሞ አልዘጋብሽም። ዛሬ በብቸኝነትሽ ሆነሽ የምታፈሻት አንዲት የፀፀት እምባና ከልብ የሚወጣ «ያ አላህ ማረኝ» የሚል ቃል የትናንትናውን ሸክምሽን በሙሉ ለማራገፍ በቂ ነው። መውደቅሽን አይተሽ ተስፋ አትቁረጪ የቆሰለች ብርቱ አንበሲት ድጋሚ በጉልበት እንደምትነሳው ሁሉ አንቺም ዛሬውኑ በሰላትሽና በዱዓሽ ወደ አዛኙ ጌታሽ ተመለሺ። እሱ እጁን ዘርግቶ እየጠበቀሽ ነውና በፍፁም አያሳፍርሽም።
በስተመጨረሻም ያ መሆን የማንፈልገውን አይነት ሰው ሆነን አረፍነው 😢 @halal_tbeb_1
🦋ምን አይነት ሁኔታ ላይ እንዳላችሁ አላቅም ቢሆንም አፋችሁ አልሃምዱሊላህ ከማለት እንዳይወገድ لَئِن شَكَرْتُمْلَأَ زِيدَنَّكُمْ ካመሰገናችሁኝ እጨምርላቹሃለው الحمدلله على كل حال🫶🫀
ህመሜን ሐኪሞች እንዴት ሊረዱኝ እንደሚችሉ በዝርዝር መናገር ያስፈልገኛል። የልቤን ስብራት ሰዎች እንዲረዱኝ ማስረዳት አለብኝ። ነገር ግን በጌታዬ ፊት ቃላት የለኝም ፤ ጌታዬ ሆይ! ማለት ብቻ ይበቃኛል። አላህ ሆይ ፍቅርህ በውስጤ የማይጠፋ ብርሃን ነውና። 🌹 🍁🥀🌷 اللهم، الألم يغلبني. أسألك العافية.
ትላንት መሳቅ ፣ ዛሬ ማልቀስ ፣ ትላንት ሰርግ ፣ ዛሬ ለቅሶ ፣ትላንት ሰው ፣ዛሬ ጀናዛ ይህ የ ዱንያ ህይወት ነው አላህ ሆይ በ አዝዘከን ምንገድ እምንምራ አረግን ያረቢ🥹🤲
🦋 አጥንቱ ከደከመ ጸጉሩም ከሸበተ በኋላ የዘካሪያ ዐለይሂ ወሰለም ውብ ቃላት: ...ولم أكن بدعائك رب شقيا... ...አንተንም በመለመኔ ጌታዬ ሆይ ምንግዜም እድለቢስ አልሆንኩም... ሱረቱ መርየም አያህ 4
Sewoch eski agbuna serg trugn🥹🤭wellahi yeserg dbabu nafkognal😭
✍እንባሽ ዝም ብሎ የፈሰሰ መስሎሽ እንዳይከፋሽ አንዳንዴ ነፍሳችን የከበዳትን ሸክም የምታራግፍበት የራሷ መንገድ አላት ማልቀስ ደካማነት ሳይሆን የውስጥን ስሜት አጥቦ ለአዲስ ተስፋ መዘጋጀት ነው እቴዋ…አንዳንዴ ማልቀስሽን አትጥሊው🥰
አንተ መልካም ስታስብለት፣ እሱ ግን በአንተ ላይ ክፉ ለሚያስብ ሰው ጥሩ መሆን በጣም ያማል። እውነተኝነትህን እንደ ሞኝነት፣ ታማኝነትህን እንደ ድክመት፣ መልካምነትህን ደግሞ አንተን መጉጃ ዕድል አድርጎ ለሚጠቀም ሰው ልብህን መክፈትህ እጅግ ያሳዝናል ያማል ወሏሂ። አንዳንድ ሰዎች ከአንተ መራቃቸው አያምህም፤ ይልቁን የሚያምህ ግን—ለማይገባቸው ሰዎች ትልቅ እምነትን፣ ፍቅርንና ክብርን አሳልፈህ መስጠትህ ነው። ይሁንና፣ ደግ (መልካም) ሰው ባደረገው መልካም ነገር፣ በልቡ ንጽህናና ለሰዎች በዘረጋው እጅ ፈጽሞ አይቆጭም። ምክንያቱም እውነተኛው ኪሳራ መታለልህ ሳይሆን፣ በሰዎች ክህደት ምክንያት አንተ ራስህ ተቀይረህ መጥፎ ሰው መሆንህ ነው። ስለዚህ ቀናትን ተዋቸው—የሰዎችን ማንነት ያውጡት፤ የሰዎችን የውስጥ ምስጢር ደግሞ ለአላህ ስጠው። አንተ ግን አንገትህን ቀና አድርገህ በንጹህ ልብህ መንገድህን ቀጥል። ምክንያቱም ስራው ሁሉ ለአላህ የሆነ ሰው፣ የሰዎች መክዳትና ጀርባ መስጠት ምንም አይጎዳውም። ችግሩን ለአላህ የነገረ መቼም አይከስርም፤ እምነቱን በአላህ ላይ ያደረገ አይሰበርም፤ መልካም ሰርቶ ምንዳውን (ዋጋውን) ከአላህ ዘንድ የጠበቀ ሰው ደግሞ ፈጽሞ አይጸጸትም።
ዱኒያ አንዳንድ ጊዜ ሁሉንም በሮች የዘጋችብን እና የተሸከምነው ነገር ከአቅማችን በላይ የሆነ ሊመስለን ይችላል ነገር ግን ማስታወስ ያለብን አንድ ታላቅ እውነት አለ ከእያንዳንዱ ፈተና ጀርባ ድንቅ ስጦታ ከእያንዳንዱ ጨለማ ሌሊት በኋላም የሚያምር ንጋት አለ ዱኒያ የዘላለም መኖሪያ አይደለችም መፈተኛ እንጂ የገጠሙን ውጣ ውረዶች የልብን መሰበርና የድካም ስሜታችን እኛ ደካማ ስለሆን ሳይሆን ይበልጥ ጠንካራና ወደ ፈጣሪሽ የቀረብን እንድንሆን ለማድረግ ነው so ትንሽ صبر
﴿إنَّ القَبرَ أوَّلُ مَنازِلِ الآخِرةِ، فإِنْ نَجا مِنهُ، فما بَعدَه أيسرُ مِنهُ، وإنْ لَم يَنْجُ مِنهُ، فما بَعدَهُ أشَدُّ مِنهُ﴾ ቀብር የመጀመሪያው የአኼራ የቀጣዩ ዓለም’ መዳረሻ ነው እሱን ነፃ የሆነ ከዛ በኋላ ያለው ገር ይሆንለታል እሱን ነፃ መሆን ያልቻለ ከዛ በኋላ ያለው የከበደ ይሆንበታል 📚 ሶሂህ አልጃሚዕ: 1684
✍🦋ለሀዘን የሚያጋልጡንን ነገሮች እየቆጠርን ልባችንን ከምናደክም አሏህ ሱ.ወ የዋለልንን ፀጋዎች እያሰብን አልሀምዱ ሊላህ ማለትን ብናበዛ ሀዘንንም ረስተን ደስተኛም እንሆናለን 🌸🌺ኢንሻአላህ እልህምዱሊላህ 🥰❤️🥰
🤌አንተ ደጁን መጥናትና መመላለስ እስካላቆምክ ድረስ የ ተውበት በሮች ሁሌም ክፍት ናቸው🫶
ምናልባት የሰውን ልጅ ልብ ማየት ብንችል ኖሮ በእያንዳንዱ ልብ ውስጥ ከአላህ ውጭ ማንም የማያውቀው ጥልቅ የሆነ ሀዘን ይኖራል እንተዛዘን ምናልባት አላህ እዝነቱን ያወርድልን ይሆናል💔💔🥹🥹