Esm halal post ⚡️
Статистикаወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው? :ስህተቶች ስታገኙ አስታካክሉን ባረከሏሁ ፊኩም Owner👇 @Esm5291 @Esm5291
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 15
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 386
- 1/48двое суток
- 442
- 1/72трое суток
- 477
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
. ኢላሂ ! የኔ ምርጥ እና ፈርጥ ፋሚሊዎች ዝም ብዬ ሳያቹ ችግር አያምርባቹም😁 እና አላህ ተዝቆ ማያልቅ ሪዝቅ ይወፍቃቸው .
ዱዓ የልብ ቁልፍ ነው... አላህ ደግሞ የሁሉ ነገር ከፋች ነው።" اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ ﷺ በውዱ ነቢያችን ﷺ ላይ ሰለዋት በማውረድ ቀናችንን እናስጊጠው። አላህ የዛሬዋን ቀን በሰለዋት የደመቀ ቀን ያድርግልን ሀጃ ያለበት ሚሳካበት ይሁን🤲 .
من يحبك يشعر بك 💚
. . ህልም አለህ ወንድሜ? ህልም አለሽ እህቴ? . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . ተኙአ.....😉 ✍#fozi
. . ድንዛዜ ይሁን እብደት አላውቅም ናፍቆት ሃዘን ፍቅር ደስታ የሚባሉ ነገሮች እኔ ጋር ቦታ ካጡ ቆዩ ✍#fozi
. . ድንዛዜ ይሁን እብደት አላውቅም ናፍቆት ሃዘን ፍቅር ደስታ የሚባሉ ነገሮች እኔ ጋር ቦታ ካጡ ቆዩ ✍#fozi
. . መሞት ያስመኘን ሰው በመኖር ይረሳል.......🥀 ✍#fozi
. . #Cheers_የቀረው_ይቀራል_እንጂ_መለማመጥ_ለማይሆንልን.....🥀 ✍#fozi
. . Man ህመም ማለት ምን እንደሆነ ታውቃለህ...... . ስልክህን ቻርጅ ላይ ሰክተህ አድረህ ጠዋት ስትነሳ 3% ሲሆን የሚሰማክ ስሜት ነው.....❤️🩹 የደረሰበት ያውቀዋል......😭 ✍#fozi
ተስፋ ብቻ ይኑርሽ እንጂ ለካ ለዚህ ነበር የከለከልከኝ ብለሽ እስክትገረሚ ድረስ አላህ ከጠየቅሽው በላይ ሰቶሽ ይክስሻል። 🤏ሶብር ብቻ صبر
. . ቆይ ግን አሁን እየኖርን ያለነው ኑሮ በህልማችን ቢሆንስ.....🤔 ✍#fozi
. . አትጣ እንጂ አንዴ ችግር ከተደራረበብህ በቃ 10 ብር በአቅሟ ፊቷን ታዞርብሀለች.......😭 ✍#fozi
. . አንዲት ሴት ሰላሳዎቹ እድሜ ላይ ለመድረስ 45 አመት ይፈጅባታል...🤭🫠 ✍#fozi
ቆንጆ መሆን አንድ ነገር ነው ጥሩ ሰው መሆን ግን ሁሉም ነገር ነው ❤️🩹 .
ቆንጆ መሆን አንድ ነገር ነው ጥሩ ሰው መሆን ግን ሁሉም ነገር ነው ❤️🩹 .
. . እንድመኝህ ያደረገኝ الله እንዳገኝህ ማድረጉ አይቀርም.....💍✨🤍 ✍#fozi
በሚሰግድ ሰው ፊት አቋርጦ ማለፍ አደጋ አለው! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لَوْ يَعْلَمُ الْمَارُّ بَيْنَ يَدَيِ الْمُصَلِّي مَاذَا عَلَيْهِ لَكَانَ أَنْ يَقِفَ أَرْبَعِينَ خَيْرًا لَهُ مِنْ أَنْ يَمُرَّ بَيْنَ يَدَيْهِ﴾ 📌 ﴿قَالَ أَبُو النَّضْرِ : لَا أَدْرِي أَقَالَ أَرْبَعِينَ يَوْمًا أَوْ شَهْرًا أَوْ سَنَةً﴾ “ከሰጋጅ ፊት የሚያልፍ ሰው ያለበትን ወንጀል ቢያውቅ ኖሮ፤ ከሚያቋርጥ አርባ መቆሙ በተሻለው ነበር።” 📌 አቡ ነድር እንዲህ ይላሉ፦ “አርባ ቀናት ወይም ወር ወይ አመት የትኛውን እንዳሉ እርግጠኛ አይደለሁም።” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 510
( እኩል እናምራለን አንታይም እኩል እኩያ ድምቀት ነን አንሆን ለሁሉም ኩል የተዋበ ወዛም የሚወደድ ገላ ፍቅር የሚደርሰው ሁሌ በስተኋላ የኔን አካል ወደድሽ ቀናሁ በውበትሽ በመማረክ ብቻ መፈቀርን አከልሽ አወይ ፍቅር ሃያል ልቤ ላይ ሳትደርሺ እርቃኑ ናፍቆቴን እቅፍ ሳታለብሺ እንዲሁ በሃሳብ እንዲሁ ተገኝተሽ ገና ሳላፈቀርሽ ከመውደዴ በለጥሽ ) Semir ami🪡
. . አታጠኑም ወይ ምንባልበት ጊዜ አለፈና አታገቡም ወይ የምንባልበት ጊዜ መጣ.......😭🙆♀ ✍#fozi
. . አንዳንድ ሰዎችን የምናጣቸው ስላጠፋን ብቻ አይደለም ከልክ በላይ ስለወደድናቸው እንጂ...🥀 ✍#fozi