tgindex
Ikhlas institute

Ikhlas institute

Статистика

بِسْـــــــــــــمِ اللهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِـــــــــــــيم For any contact @Nur_a01

Последний пост
21:08
Последнее чтение
12:14
Постов за неделю
30
Всего постов
33
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 032
−10 за 3 дн.
Сутки
−10
−0,49%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
326
28 постов
Вовлечённость
16,0%
к подписчикам
Постов в день
4,3
всего 33
Упоминаний
2
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
295
1/48двое суток
338
1/72трое суток
364

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 21:0817310

    Overthinking is blocking your rizq @ikhlasikhlas1 @ikhlasikhlas2

  • 20:2419552

    حاسبوا أنفسكم قبل أن تحاسبوا، وزنوها قبل أن توزنوا. 𓆩

  • 💭💭 وَالَّذِينَ جَاهَدُوا فِينَا لَنَهْدِيَنَّهُمْ سُبُلَنَا ۚ وَإِنَّ اللَّهَ لَمَعَ الْمُحْسِنِينَ 🌷.................... ......................... @ikhlasikhlas1 @ikhlasikhlas2

  • 𐭩ᡣ ለሰው ልጅ መድሀኒቱ ሰው ቢሆንም በሽታውም ሰው ነው ። ❤️‍🩹 @ikhlasikhlas1 @ikhlasikhlas2

  • 💭💭 .......... ጓጉተንለትም አይተነዋል:: ተረጋግተንም ተመልክተነዋል:: ለኛ የተፃፈው አልቀረብንም:: የሌላኛውም ወደኛ አልመጣም... الحمد لله 🌷 @ikhlasikhlas1 @ikhlasikhlas2

  • 💭💭 ................ 🌴اللهم صل وسلم على نبينا وحبيبنا محمد🌴 @ikhlasikhlas1 @ikhlasikhlas2

  • видео или голосовое, без подписи

  • ✨አረቦች ምን ይላሉ መሰላችሁ : እንዳልገባክ ዝም በል እንዳላየህ ዝም በላቸው ብልጥ የሆኑ እስኪመስላቸው ....... 𐭩ᡣ ሁሌ ግን በዛው አይቀጥልም አንድ ቀን ያበቃለታል እንዳልነበረ ይሆናል ። ያንተን ሀያእ እንደ ጅልነት ለሚያስብ .. ሁሌ ይቅር ባይነትህን ምንም ያማይሰማው .. ውዴታህ እንደተረጂ ያደረገህ ለት ለሱ መተናነስ መኩራራት ነው ። ከናካቴው መተው ነው ። የሚቀረው ይቀራል እንጂ ሲበዛብኝ አይደለም ሌላን ወገን ራሴን አስቀይማለው እንዳለው ሰው ❤️‍🩹 @ikhlasikhlas1

  • IKHLAS IINSTITUTION

  • صباح الخير 🌥 ..... ....... 💭የነገን እንዳናውቅ ግን ደግሞ ነገ የተሻለ ነው ብለን እንድናስብ ላደረገን አላህ ምስጋና ይገባው! الحمد لله🌷 @ikhlasikhlas1 @ikhlasikhlas2

  • الله سبحانه وتعالى🤍 «እናንተ ፋሲቆች» አላለም፤ «እናንተ የተዘናጋችሁ» አላለም። ነገር ግን እንዲህ አለ፦ «እናንተ በራሳችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ!» ............ ............ 💭ከወንጀላቸው ታላቅነት ጋር እንኳን፣ እጅጉ ለስላሳ በሆነ ጥሪ ይጠራቸዋል። በልባቸው ውስጥ የገባውን ተስፋ መቁረጥ ያስወግዳል፤ ከዚያም ታላቅ የሆነውን የይቅርታና ምሕረት ተስፋ ይሰጣቸዋል...💨 @ikhlasikhlas1 @ikhlasikhlas2

  • ሁለት ሚስቶች ያሉት ሰው አንድ ቀን ውሃ ለመጠጣት አንድ ብርጭቆ ውሃ ፈለጎ። ለመጀመሪያዋ ሚስት ክብር ሲል ሁለተኛ ሚስቱን ጠራት (እሷ እንድታመጣለት) ። የመጀመሪያዋ ሚስት እንዲህ አለች፦ "ሁላችንም ውሃ ማምጣት እንደምንችል ታውቃለህ! ነገር ግን ከእሷ እጅ በስተቀር አትጠጣም!! ስትሄድና ስትመጣ አካሄዷን ለማየት ፈልገህ ነው አአ!! ከአላህ ወዮልህ አንተ በዳይ!" "ሁለተኛዋ ሚስት ስትመለስ እንዲህ አለች፦ "ምን አልባት ሚስጥራችሁን ጨረሳችሁ? ይህ በመካከላችሁ የሆነውን እኔን ማሸሻ እንደሆነ አውቃለሁ። ከአላህ ወዮልህ አንተ በዳይ!" "ሳይጠጣ በጥማት ቢቀመጥ ይሻለው ነበር።" @ikhlasikhlas1 @ikhlasikhlas2

  • اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ حُسْنَ الْخَاتِمَةِ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ سُوءِ الْخَاتِمَةِ، وَاجْعَلْ خَيْرَ أَيَّامِي يَوْمَ أَلْقَاكَ. «ما رأيتُ منظرًا قطُّ إلا والقبرُ أفظعُ منه، وما رأيتُ قبرًا إلا بكيتُ حتى تبتلَّ لحيتي.» «حاسِبوا أنفسَكم قبل أن تُحاسَبوا، وزِنوا أعمالَكم قبل أن تُوزَن عليكم.» «كلُّ نفسٍ ذائقةُ الموت، وإنما تُوفَّون أجورَكم يومَ القيامة.» — آل عمران: 185 @ikhlasikhlas1 @ikhlasikhlas2

  • 🗣️🔥

  • ⚠️😭😞

  • 🌱 🌿 🪴 🌳

  • 😊

  • 🤲

  • 💔

  • видео или голосовое, без подписи

Ikhlas institute — tgindex