S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮🇵🇸
Статистика❥ሁሌም ቢሆን ለዲንህ ትልቁን ቦታ ስጥ!! «ያ አላህ! ባልሰራበት እንኳ ወደ በጎ ነገር ያመላከተ ሰው የሚያገኘውን አጅር አታሳጣኝ፡፡» ቻናሉ ሚሰጣቸው አገልግሎቶች👇 🌟የ ታላቁ ዳኢ የመሀመድ ሀሰናት ሙሀደራዎች ✨ውቡ ድንቅ አና አስተማሪ ታሪኮች ኢስላማዊ አጀንዳዎች ,islamic qoutes &others 4 any comment at 👉 @strong_iman_bot
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 30
- Всего постов
- 45
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 2 538
- 1/48двое суток
- 3 179
- 1/72трое суток
- 3 428
Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ከአንድ አመት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን አሪሳላህ በጎ አድራጎት ማህበር ❤️🫶
عيش مع اللي تشوف قيمتك في عيونه اختار اللي يبيع الدنيا ويشتري ضحكتك ويشعرك إنك أغلى ما يملك
የጁመዐ ሰደቃ ተጀምሯል ያጋጠማቹ ሀጃ ካለ እየነያቹ በሰደቃ ህይወታቹን አስተካክሉ🥰 የሰደቃ አካውንት👉 @sodeqah
• ሶስት ነገሮች ብልሽታቸው በቀላሉ አይጠገንም ፤ 1. በ ዝምድና መካከል የሚፈጠር ጥላቻ 2. በ አቻዎች መካከል የሚነሳ ምቀንነት 3. የ ሥልጣን ሽኩቻ ( ሽሚያ ) ዐሊይ ኢብን አቢ ጣሊብ [ ሙስተጥረፍ ] @STRONG_IMAN
የረቢዕ ነገር ይደንቃል። በወር መጠሪያነት፤ በወቅት ስያሜነት መገደብ ይጠናል። ብራማነቱ ልብን ይዘልቃል። መዓዛው ሩህን ያነቃል። ስፋቱ ሽምጥ ያስጋልባል። አንድምታው ምናብ ያባክናል። "እንዲህም ነው ..እንዲያም ነው.." እያሰኘ ያብከነክነናል። ብዙ ማለትን፤ ብዙ መክተብን ያሰኛል። ልክ እንደ ያኔው፤ እንደ አለማቱ ብስራቱን የመጠባበቅ ሂደት ውስጥ መንፈስን ይደባልቃል። ጉጉትን አስቀድሞ በናፍቆት ይንጣል። ለዚህም መድረስ ..ለዚህም መታጨት ..ይህም ከረቢዕ ነው። እንኳንም ደረስን..! አላሁመሶሊ ወሰሊም ወባሪክ ዐላ ሩሂል ውጁድ 🤍 @strong_iman
አንድ ችግር ውስጥ ያለች እህታችን እንድንረዳት ጠይቃለች። ወላሂ ታሪኳ በጣም ነው ሚያሳዝነው እናቷም አባቷም በህይወት የሉም፤ የአንደኛ ዓመት ተማሪ ስትሆን፣ ከታናሽ እህቷ (ዘጠኝ አመት) ጋር ቤት ተከራይተው በመኖር ላይ ትገኛለች። አሁን ላይ ስራ መስራት ስላቆመች የቤት ኪራይ 3,000 ብር እና የትምህርት ቤት ክፍያ መክፈል አቅቷታል። በአቅማችን እንተባበራት በቃ ያለንን እኔ እና አንተ በቀን 200 የካርድ የምናጠፋው ለሷ ብዙ ነው Pls በአላህ🤌 በዛውም በትንሹ መስጂድ ላይ የእራሷን ስራ እንድትጀምር ልናደርግ ብለን 10ሺ ብር ብቻ አስፈለጋት So pls ያለንን የባንክ ሂሳብ ቁጥር፡ 1000736919722 (ከሪማ ሰይድ) Telebirr 0986269990 (kerima seid) አስገብታቹህ Screenshot በውስጥ ላኩልኝ @Mrshikur ✅ አካውንት ቁጥሩን ጠቅ ስታደርጉት በራሱ Copy ያደርገዋል። ጃዛኩሙላሁኸይር
ለአንድ እህታችን እገዛ ለማድረግ አሪፍ መፀሀፍ እያጫረትን ነው ገብታቹ ተጫረቱ👇👇 https://t.me/bright_muslima?livestream=7df59da6a0f3cc8bc0
. አፈሳውን እንዴት እረሳክ 😐
What a boring planet we live in, No vampires, No monsters, No alien attacks, No dragons. No Avengers 😭 Just ገቢዎች
What a boring planet we live in, No vampires, No monsters, No alien attacks, No dragons. No Avengers 😭 Just ገቢዎች
✍"ጭስ እና ሽንኩርት የሚያስለቅሰን ደካሞች እኮ ነን የጀሀነምን እሳት ዘንግተን ወንጀልን ምንዳፈረው"ኢላሂ እዘንልን🤲 @STRONG_IMAN
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
እዚጋር ደሞ ሌላ 🙂 ፏ ላርጋቹ ቡዙ መናገር አይጠበቅብኝም ስለ ውበቱ ያው ትንሽ ፍሬ ነው የቀረኝ እንግዲ የቀደመ ጠያቂ አልፈልግም እውነተኛ ገዢ ብቻ አናግሩኝ.... delivery የለም መርካቶ፣ አለም ባንክ ፣ እንዲሁም ጀሞ ቅርንጫፍ አለን ሚቀርባቹ ቦታ መውሰድ ትችላላቹ.... ሚፈልግ inbox🤙👇 @arabicwatch1
ዒልም ሁለት ነው ዒልመ ሰጠር ወዒልመ ሰደር! ዒልመ ሰጠር በግርድፉ ሲተረጎም ከወረቀት፣ ከኪታብ የሚገኘው ነው። ይህ አስፈላጊ ዒልም ሲኾን በስፋት ሰዎች ለፍተው ለማግኘት የሚጥሩበት ነው። «ሚን ዱኒይ» የሚባለውና እጅግ የረቀቀው የዒልም ዓይነት ዒልመ ሰደር (የልብ ዕውቀት) የሚባለው ነው። ይህ የዒልም ዐይነት ረቂቅ ነው። አላህ ለባሮቹ በተለያየ መንገድ የሚለግሳቸው ነው። ዘውቅም፣ ኢማንም ያለበት ነው። ሰይድና ኺድርና ሙሳን አስታውሱ። የኺድር ዒልም ሚን ለዱንይ (ዒልመ ሰደር) ነው። ይህ በቁርኣን የተላቀው አገላለጽ ነው። የቁርኣንና የሐዲሶች ትምህርቶች፣ የተለያዩ ንባቦች ዓላማው ወደዚህ ረቂቅ ዐለም መሻገር ነው። ይህ መንገድ ግልጹ የሸሪዓ መንገድ ነው። የትኛውም ዒልም በመንፈሳዊነት (በሐድራ፣ በሰለዋት፣ በዚክር፣ በቁርኣን ቲላዋ) ካልተገራ ዕውቀት በራሱ ብቻውን ድርቀትንና ጥመትን ይፈጥራል። ዒልም ስንጨምር በአምልኮና በመንፈሳዊነት ተግባራት ላይ መጨመርን ካላሳየን በጣም ከባድ የኾነ አውቆ የማጥፋት ስሜት ውስጥ እንዘልቃለን። ለዚህም ነው ዑለሞቻችን በሰለዋትና በዚክር ዊርድ ላይ መቆየት የዒልመ ሰደር በረካን በሕይወት እንደምናገኝ የሚመክሩን። ሀላችን ያስጋል እሱ ያስተካክለን🥹🤲 @strong_iman
ጥሩ ባል አይደለም ግን ጥሩ አባት ነው ምን ማለት ነው ? ሲጀመር አባት ለልጆቹ ውለታ መዋል ቢኖርበት ለእናታቸው ጥሩ መሆንን ነው !