tgindex
Halal Fkr

Elegant. Faithful. Halal. Tiktok: http://tiktok.com/@halal_discuss

Последний пост
12:59
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
22
Всего постов
30
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Instagram
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
13 318
+18 за 3 дн.
Сутки
+7
+0,05%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 749
29 постов
Вовлечённость
13,1%
к подписчикам
Постов в день
3,1
всего 30
Упоминаний
3
каналов
Охват размещения
по 3 постам
1/24сутки в ленте
1 224
1/48двое суток
1 554
1/72трое суток
1 676

Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.

Посты

  • 12:59479212

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг.27131удалён 15:05

    видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.1 041344

    Anyone here relate to ADHD😭? መንገድ ላይ ከራሳችን ጋር እያወራን ስንሄድ እብድ አንምሰላቹህ አዕምሯችን ላይ የተለያዩ የሬዲዮ ጣቢያዎች የተከፈቱ ይመስል ብዙ የማይገናኙ ሀሳቦችን ስለምናንሸራሽር +በሀሳብ ባህር ስለምንቀዘፍ ነው። ደሞ'ኮ ስንጠራቸው ባላየ አለፉ ይሉናል👩🏽‍🦯‍➡️

  • 14 авг.677удалён 14 авг.

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.667удалён 14 авг.

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.663удалён 14 авг.

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.6663из work_shopingудалён 14 авг.

    አሪፍ አሪፍ የቤት እቃዎች አሉን ይዘዙን ያሉበት ድረስ በታማኝነት እናደርሳለን @Furqan_moon ያናግሩን

  • 14 авг.1 268282

    ‏{إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا} اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَىٰ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ

  • 13 авг.1 456375

    ፌሚኒስትነት በአሁን ሰአት ሴቶች በወንድን የምትቀና ወይም በጨዋ ደንብ ወንድ መሆን የምትፈልግ ሴት እየሆነ ነው። ግን የሴትና የወንድን ተፈጥሯዊ ልዩነት በመካድ፣ አንዱን ጾታ ከሌላው ጋር ለማወዳደር ወይም የሌላውን ሚና ለመውሰድ መሞከርም ጤናማ አስተሳሰብ አይደለም! እኩልነት ማለት በሁሉም ነገር አንድ መሆን ሳይሆን፣ የእያንዳንዱን ልዩነትና ኃላፊነት አክብሮ መኖር ነው። «وَلَا تَتَمَنَّوْا…

  • 13 авг.1 437277

    ፌሚኒስትነት በአሁን ሰአት ሴቶች በወንድን የምትቀና ወይም በጨዋ ደንብ ወንድ መሆን የምትፈልግ ሴት እየሆነ ነው። ግን የሴትና የወንድን ተፈጥሯዊ ልዩነት በመካድ፣ አንዱን ጾታ ከሌላው ጋር ለማወዳደር ወይም የሌላውን ሚና ለመውሰድ መሞከርም ጤናማ አስተሳሰብ አይደለም! እኩልነት ማለት በሁሉም ነገር አንድ መሆን ሳይሆን፣ የእያንዳንዱን ልዩነትና ኃላፊነት አክብሮ መኖር ነው። «وَلَا تَتَمَنَّوْا مَا فَضَّلَ اللَّهُ بِهِ بَعْضَكُمْ عَلَىٰ بَعْضٍ» “አላህ ከፊላችሁን በከፊሉ ላይ ያስበለጠውን ነገር አትመኙ።” (አል-ኒሳእ 4፥32) ስለዚህ ወንድና ሴት ማን ይበልጣል ብሎ ከመወዳደር ይልቅ፣ እያንዳንዱ የተሰጠውን ኃላፊነት በክብር መወጣት ይገባል።

  • 13 авг.1 453352

    መፍራት ከሞት አያድንም ከመኖር ግን ይከለክላል 🙂

  • 13 авг.1 5375515

    ማህሙድ ዳርዊሽ እንዲህ ይላል ውዷ ሴት ሆይ እኔና ወንዶች ሁሉ ውሸታሞች ነን ስለዚህ ቡናሽን እየጠጣሽ ራስሽን አዝናኝ ውበትሽን ተንከባከቢ         ወንዶች የሚሉትን አትመኝ አለ🤷‍♀

  • 13 авг.1 572262

    Being someone's dua is actually crazy 😭🖤

  • 13 авг.1 751283

    እኔ ብቻ ነኝ ግን ለcelebrities overact ማድረግ የማልወደው eventho በስራ ጉዳይ in millions ከሚታወቁ ሰዎች ጋር ተገናኝቻለው  ግን ከኖርማል ሰው ለይቼ አላያቸውም አንዳዱ ሰው ሲበዛ  act ያረጋል የነሱ ህይወት የራሱ ይመስል እነሱን ከመከታተል ሌላ ስራ የለውም ይሄን ለበሱ ይሄን በሉ እንዲ ሆኑ.... በተለይ የውጮቹ ይብሳል እንደቀይ ምንጣፍ ካልተነጠፍንም ይላሉ 🥲 ሀበሻ ኩሩነታችን…

  • 12 авг.1 751427

    Btw ስጦታ መሰጣጠት ሙሀባ ይጨምራል ብለዋል ሀቢቡና የአላህ ሰላም እና እዝነት በሳቸው ላይ የሰፈነ ይሁን። እናማ እየተሰጣጣቹህ 🖤 ለኔ ብትሰጡኝም አልጠላም🙂🫶🏾

  • 12 авг.1 84945

    እኔ ብቻ ነኝ ግን ለcelebrities overact ማድረግ የማልወደው eventho በስራ ጉዳይ in millions ከሚታወቁ ሰዎች ጋር ተገናኝቻለው  ግን ከኖርማል ሰው ለይቼ አላያቸውም አንዳዱ ሰው ሲበዛ  act ያረጋል የነሱ ህይወት የራሱ ይመስል እነሱን ከመከታተል ሌላ ስራ የለውም ይሄን ለበሱ ይሄን በሉ እንዲ ሆኑ.... በተለይ የውጮቹ ይብሳል እንደቀይ ምንጣፍ ካልተነጠፍንም ይላሉ 🥲 ሀበሻ ኩሩነታችን ለዚ ጠቅሞናል 🙌🏾

  • 11 авг.2 032658

    🙂😂

  • 11 авг.1 9547411

    ➖ከማንኛውም ደባል ሱስ ነፃ የሆነ ➖አነስተኛም ብትሆን ገቢ ያለው፣ ሙያ ያለውና የሚሰራ ➖በተቻለ መጠን ጀመዓ ሰላት መስጂድ የሚሰግድ፣ ሱናም የሚጨምር ➖በቀን የተወሰነ ሰፍሓም ቢሆን ቁርኣን የሚቀራ፣ ዲናዊ ጉዳዮችን የሚከታተል። ➖በትንሹ አንድ ወይም ሁለት ሳምንታዊ ደርሶች የሚከታተል ➖ትንሽም ቢሆን የማንበብ፣ አዲስ ነገር የማወቅ ጉጉት ያለው ➖የግል ንፅህናውን የሚጠብቅ፣ የአካል ብቃቱንም በስፖርት የሚያዳብርና ለጤንነቱ የሚተጋ ➖ሶሻል ሚዲያ አጠቃቀሙ ላይ ጥንቃቄ የሚያደርግ ➖ ተቃራኒ ፃታ አካባቢ ጥንቁቅ የሆነ ➖ከቤተሰቡ ጋር ጥሩ ቅርርብና መስተጋብር ያለው 🔍ወጣት ካገኛቹህ የአላህን ሰላምታ አድርሱልኝ😭

  • 10 авг.2 158475

    '"አሰላሙ ዋአለይኩም "ዋአለይኩም ሰላም ካሊዶ" ሰላም ተባብለው ከተቀመጡ በኋላ "ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል" አለ ካሊድ ..."ምንተገኝ" "ኦ....... ^ኢካህ ላስር ነው... "ወላሂ?" "ወላሂ" "ማሻአላህ! መብሩክ መብሩክ' ተቃቀፉ። "ያቺኛዋ ልጅ ናት?" "አዋ" " በሚበልጠው ሊሾምህ "ልክ ነህ" አለው፡፡ ትንሽ እንዳወሩ አህመድ መጣሁ ብሎ ወጣ።ካሊድም ስልኩን ከፍቶ መነካካት ጀመረ።…

Halal Fkr — tgindex