tgindex
Fuad Muna (Fuya)

Fuad Muna (Fuya)

Статистика

የኛ እዉነታ የሌሎችን ስጋ ለብሶ ሲቀርብ! በፅሁፍ ያስነበብኳችሁን በድምፄ ስትሰሙት! ዩቲዩብ ቻናል http://Www.YouTube.com/c/FuadMuna የፌስቡክ አካውንቴን ለማግኘት www.facebook.com/fuadmuna14 ለፒዲኤፍ ብሎግ www.fuadmuna.wordpress.com

Последний пост
16:18
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
29
Всего постов
29
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Видео
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
15 659
+27 за 3 дн.
Сутки
+14
+0,09%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 953
27 постов
Вовлечённость
12,5%
к подписчикам
Постов в день
4,1
всего 29
Упоминаний
3
каналов
Охват размещения
по 5 постам
1/24сутки в ленте
1 379
1/48двое суток
1 580
1/72трое суток
1 704

Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг.1 098622

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.1 664386

    ሙዘኪር ሲማን አንብቦ የተሰማውን እንደሚከተለው አጋርቶናል። «አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱህ! ሲማ በምታስፈልገን ጊዜ የተገኘኝ ውብ ስጦታ ነች ለስጦታህ እያመሰገንኩ የተሰማኝን ልበልህ። በመጀመሪያ እንደ ዑማ እየሰበሩን ያሉ እያወቅናቸው በብዙዎች ዘንድ ባለየ የሚታለፉ ማህበራዊ ችግሮቻችንን ደፍረህ ስለምታነሳቸው እንድንማርባቸው እንድንጠነቀቃቸው ስለምታረገን አላህ ይመንዳህ። ሲማ የሁላችንንም ማንነት የምትነካ መፅሀፍ ናት በዘመናችን ብዙ ጃዕፈሮች አሉ ጌታቸውን ማመፅ የደከማቸው ልክ እንደ ጃዕፈር ሁሉ ለመወሰን ቀን እየጠበቁ ያሉ እንዳይወስኑ ያለበት ሰርክል የያዛቸው ምን አልባትም ከዛ ሰርክል የራቁ ቀን የሚቆርጡ ብዙ ጃዕፈሮች አሉ። ከአላህ እዝነት ተስፋ አለመቁረጥን ለጊዜያዊው አለም ብሎ ዘውታሪውን አለም አለማበላሸትን በነ ጃዕፈር ውሳኔ ጥሩ አድርገህ አሳይተኸናል። አላህ እንደነገረን ዱንያ የመታለያ አለም መሆኗን መሆኗን ዘንግተንም ይሁን እያወቅን ተታለናል! የስኬት መለኪያችን ዘውታሪው ጀነት ሳይሆን በሰከንዶች ተለዋዋጭ የሆነውን ስሜታችንን ካደረግን ዋል አደር ብለናል......... "አላህን መፍራት"አንዳንድ ቃላት በመደጋገማቸው ብቻ ጥልቅ መረዳት ሳይኖረን ተራ ስሜት አልባ ቃላት ይሆናሉ አሁን ባለንበት ጊዜ "አላህን መፍራትን" ልክ እንደነዚህ ቃላት እያደረግነው ነው ከአፋችን አይጠፋም በተግባር ለመኖር ግን ተራራ የመግፋትን ያህል ከብዶናል። ሲማ የገባንበትን አዘቅት እያስታወሰች ....ወደ ተውበት እየገፋችን.........የጀሀነምን አስከፊነት እየነገረች ......የጀነትን ጉጉት እየፈጠረች......በምናብ የምታሳፍር አንዴ ተነባ የምትከደን ሳይሆን በውስጧ ባጣቀሰቻቸው የቁርአን አንቀፆች ደግመን ደጋግመን እንድናስተነትን እኛነታችንን የቆምንበትን ቦታ እንድንቃኝ የምታስታውስ ውብ መፅሀፍ ሆና አግኝቻታለሁ። አንተም በመፃፍህ እኛም በማንበባችን የምንጠቀም ያድርገን ብዙ ብዙ የምታበረክትበትን ቁዋ አላህ ይስጥህ።» እናንተም አስተያየታችሁን እንዲሁም ከሲማ ጋር የተነሳችሁትን ፎቶ @fuadmuna ላይ ላኩልን! ያልገዛችሁ @sima_book ላይ መግዛት ትችላላችሁ! . @Fuadmu

  • 14 авг.1 7342

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.1 7472

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.1 747282

    ጁሙዓችሁን እንዲህ በስጦታ አስውቡ! @sima_book ላይ ሲማን ሸምቱ! . @sima_book @fuadmu

  • 13 авг.1 938165

    ጅማ! ጅማ! ጅማ! ሲማ ጅማ ከተማ ገብታለች! የገዛችሁ ከነገ ጠዋት ጀምሮ መረከብ ትችላላችሁ። ያልገዛችሁ የተላከው ሳያልቅባችሁ @sima_book ላይ ሸምቱ! መልካም ንባብ ጅማ! . @sima_book @fuadmu

  • 13 авг.1 838104

    የሲማ መፅሀፍ መረከቢያ ፒካፕ ሎኬሽኖች የት የት ይገኛሉ? ክፍለሀገራት ● አዳማ ● ሻሸመኔ ● ሀዋሳ ● ጅማ ● ደሴ አዲስ አበባ ● ቤተል ● አጠናተራ ● ፒያሳ ● ሜክሲኮ ● ጀሞ ● መርካቶ በወኪል በኩል የምታገኙበት ● ባህርዳር፣ ጎንደር ቻግኒና አሶሳ ● ሚዛንቴፒና ቦንጋ ሲማ በካሽ ስለማይሸጥ በቅድሚያ @sima_book ላይ ግዢ ከፈፀማችሁ በኋላ ወደሚቀርባችሁ ፒካፕሎኬሽን ግዢውን እናስተላልፋለን። በምንሰጣችሁ ኮድ በቀላሉ መፅሀፋችሁን መረከብ ትችላላችሁ! የክፍለሀገር ፒካፕ ሎኬሽኖቻችን ጋር ሁሉም ጋር መፅሀፍ አስገብተናል። ደሴ ኢንሻአላህ በቀጣይ ቀናት ይገባል። ቶሎ ሸምቱ! ሲማን የግላችሁ አድርጉ! . @sima_book @fuadmu

  • 13 авг.2 009214

    መብሩካ ስለ ሲማ አስተያየትዋን በዚህ መልኩ አካፍላናለች። «አላህ..... ሲማን ካነበብኩ በኋላ ያለኝን ስሜት በጥቂት ቃላት መግለጽ አስቸጋሪ ነው መጽሐፉ የሚያስደስት ታሪክ ብቻ ሳይሆን፣የሚያስጨንቅ ፣ አንባቢው እንዲያስብ፣ እንዲመለከት እና ከራሱ ሕይወት ጋር እንዲያገናኘው የሚያደርግ ትልቅ መልዕክት ያለው ሥራ ነው እኔ በግሌ ልቤን በጣም ያፈነኝ ለራሴ ያለቀስኩበት ግማሹን ካነበብኩ በኃላ መቀጠል ያልቻልኩበት ግን ደሞ ይበልጥ ለማንበብ የጓጓሁት ምርጥ ጽሁፍ እንደዚህ ያለ ድንቅ ጽሁፍ ለመጻፍ ደራሲ መሆን ብቻ በቂ አይደለም Maturity… the depth of thought, the unique perspective through which you see things, and the ability to turn simple moments into profound messages👏👏 mashalah 🥰🥰 አንዳንድ መጽሐፎችን እናነባለን አንዳንዶቹ ግን ካነበብናቸው በኋላ እኛን ያነቡናል “ሲማ” ከእነዚያ ውስጥ ናት ። ❤️ ፉዬ አላህ ይጠብቅህ እጆችህ ከመጻፍ አይቦዝኑ አይድከሙ» እናንተም አስተያየታችሁን እንዲሁም ከሲማ ጋር የተነሳችሁትን ፎቶ @fuadmuna ላይ ላኩልን! ያልገዛችሁ @sima_book ላይ መግዛት ትችላላችሁ! . @Fuadmu

  • 12 авг.2 110334

    እህት ሪሀና ስለ ሲማ ይህን ብላናለች። «አሰላሙ አለይክ ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሲማ.. እጅግ በጣም ድንቅ ፅሁፍ ድንቅ አቀራረብ.. ያኔ surprise አለ ስትል በጣም መፅሀፍ እንዲሆን ተመኝቼ ነበር አላህ በረካ ያርግህ ልብህን ሙሉ ያርግልህ ሃሳብ አይጠርህ. ሲማን በጣም ቆጥቤ ለማንበብ ሞክሬ ነበር ግን ከ 5 ቀን በላይ ማቆየት አልቻልኩም ይህን ያረኩት መፅሀፉ የሚፈጥረውን ስሜት በደንብ feel ለማድረግ ነበር ግን የገባኝ ነገር ሲማ እንደ ልብወለድ ተነቦ የሚቀመጥ ሳይሆን በየጊዜው እየተነሳ የሚነበብ የደውል ስሜቶችን ዳግም የሚቀሰቅስ አይነት መፅሀፍ ነው በጣም ጥንቃቄ የተሞላበት እና በጣም ትልቅ አላማን የሰነቀ ብዙ አይነት ስሜት ያስተናገድኩበት በዝምታ ውስጥ ጥልቅ ማስተንተንን የቸረኝ ስራዬን ቆም ብዬ እንድገመግም ያደረገኝ "ወልተንዙር ነፍሱን ማቀደመት ሊገድ" የሚለውን የቁረአኑን መልእክት አጉልቶ የያዘ ሞት ምን ያህል ቅርብ መሆኑን እና እኔ ምን ያህል እንደዘነጋሁት ቁልጭ አርጎ የሚያሳይ መፅሀፍ ሆኖ አገኘሁት. ምንም ቃል የለኝም አላህ መልካም ምንዳህን በአኼራ ይክፈልህ ስራህን ይቀበልህ ዘርፈ ብዙ አቅሞችን ሰጥቶህ በብዙ መፅሀፍ ደጋግሞ ያገናኘን ሹክረን ፉአዳችን» እናንተም አስተያየታችሁን እንዲሁም ከሲማ ጋር የተነሳችሁትን ፎቶ @fuadmuna ላይ ላኩልን! ያልገዛችሁ @sima_book ላይ መግዛት ትችላላችሁ! . @Fuadmu

  • 12 авг.1 8844

    видео или голосовое, без подписи

  • 12 авг.1 9673

    видео или голосовое, без подписи

  • 12 авг.2 0165

    видео или голосовое, без подписи

  • 12 авг.1 927193

    ሲማ ጣና ዳር! ከአባት ለልጅ የተሰጠች ስጦታ! ያልገዛችሁ @sima_book ላይ ሸምቱ! 🥰 . @Fuadmu

  • 12 авг.2 09621

    መገናኛ ፒካፕ ሎኬሽን በመሆን የሚተባበረን ሱቅ ያለው ሰው ካለ @fuadmuna ላይ አለሁ በሉኝ። 🥰 . @Fuadmu

  • 12 авг.2 2111

    видео или голосовое, без подписи

  • 12 авг.2 160251

    ሲማ ከቆንጆዎቹ ጋር! . @Fuadmu

  • 11 авг.2 366324

    እህት ሄሪ አስተያየትዋን በዚህ መልኩ አካፍላናለች። «አሰላሙአለይኩም በጣም እጅግ በጣም ምርጥ መፅሀፍ ዛሬ ነበር የጀመርኩት ከሰላት ውጪ ለምንም መነሳት አልቻልኩም 4አመት ካልሞላት ልጄ ጋር እና በሆዴ ውስጥ ካለው ፅንስ ጋር እየታገልኩ አሁን ጨረስኩት ምግብ እንኳን አላሰኘኝም ድብልቅልቅ ያለ ስሜት ውስጥ ሚከት መልእክት አለው ሞት በዚ ልክ ቅርብ ማትመስለን ጥቂት አይደለንም አሁን ባለሁበት ሁኔታ ብሞት ከየትኞቹ ልሆን እንደምችል ሳስበው ያስፈራኛል የአላህን እዝነት ባሳየኸን ልክ አያያዙም ምን ያህል ብርቱ እንደሆነ አስተምረኸናል አላህ ይጠብቅህ በደንብ አንቅተኸኛል ሁላችንም ባነበብነው የምንጠቀም ያድርገን አንተም እንደዛው ፉዬ ጀግና ወንድማችን ነህ አትጥፋብን በመፅሀፉ ብትቆይብንም በቻናሎችህ አለው በለን መልእክቶችህ ለኛ ለወጣቶች ከምታስበው በላይ ያነቃናል እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን በጓጓንላት ጀነት ይሰብስበን ካሸበረን ጀሀነም ይጠብቀን» እናንተም አስተያየታችሁን እንዲሁም ከሲማ ጋር የተነሳችሁትን ፎቶ @fuadmuna ላይ ላኩልን! ያልገዛችሁ @sima_book ላይ መግዛት ትችላላችሁ! . @Fuadmu

  • 11 авг.2 03493

    ሲማ ከመድሀኒቶች መሀከል 🥰 ለልብ ታዛ ይሆናል! @sima_book ላይ የእናንተን ሸምቱ! . @Fuadmu

  • 11 авг.2 158135

    ሲማ አዳማ ገብታለች! 🥰🥰🥰 አዳማዎች @sima_book ላይ የናንተን ኮፒ ሸምቱ! . @Fuadmu

Fuad Muna (Fuya) — tgindex