tgindex
Minber TV

#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! ይከታተሉ፣ ለወዳጅዎ ያጋሩ! 📡 ሳተላይት ፡ EthioSAT 11545/45000/H 📱 የሶሻል ሚድያ አድራሻዎቻችን ፡ https://linktr.ee/minbertv

Последний пост
16:16
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
58
Всего постов
153
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
44 269
+29 за 3 дн.
Сутки
−3
−0,01%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 038
40 постов
Вовлечённость
4,6%
к подписчикам
Постов в день
8,3
всего 153
Упоминаний
6
каналов
Охват размещения
по 8 постам
1/24сутки в ленте
2 176
1/48двое суток
2 493
1/72трое суток
2 688

Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • 15:454031

    видео или голосовое, без подписи

  • 14:338816

    видео или голосовое, без подписи

  • 13:171 1294

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг.1 23684

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг.1 4286

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг.1 46244

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг.1 3024

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.2 163111

    ኸበር ደርሷል! 🔗 https://youtu.be/u2TJtpLIY80 🔗

  • 14 авг.2 093175

    በርከት ያለ ቁጥር ያላቸው ገጣሚያን ከተለያዩ አካባቢዎች የተሳተፉበትና፤ በምርኩዝ 3️⃣4️⃣ የከውኑ ሞገስ 8️⃣ መድረክ አሸናፊው የሚለየው በ"ሱናዎ ላይ" የሥነ ግጥም ውድድር፤ ለፍጻሜ ያለፉ ምርጥ አምስት ተወዳዳሪዎች ተለይተዋል። ▪️ ሷሊህ ይጥና MZ 4 ▪️ አዲብ ሙሐመድ MZ 5 ▪️ ዓብዲ ይማም MZ 22 ▪️ ዘቢባ ሑሴን MZ 28 ▪️ ዓብዱረሂም ከማል MZ 34 🎉 እንኳን ደስ አላችሁ!! 🎉 በዚህ አጋጣሚ ሥራዎቻችሁን በማቅረብ ለተሳተፋችሁ በሙሉ ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን። 🌴 ምርኩዝ 34 8️⃣ የከውኑ ሞገስ 8 ✍️  በሱናዎ ላይ ... 💭 ህልም 🏃‍♂️ትጋት 🎯ስኬት 🌄 ምርኩዝ!!

  • 14 авг.1 9821911

    የምርኩዝ 3⃣4⃣ የመግቢያ 🎫 ቲኬት ተጠናቋል። እናመሰግናለን!!! 🌴 ምርኩዝ 34 8️⃣ የከውኑ ሞገስ 8 ✍️  በሱናዎ ላይ ... 💭 ህልም 🏃‍♂️ትጋት 🎯ስኬት 🌄 ምርኩዝ!!

  • 14 авг.2 1179

    እነሆ ጁምዓ! ሳምንታዊው ዒዳችን! እንዲህ ባለ ቀን አማኞች በጋራ ተሰባስበው በተለያዩ የዒባዳ ተግባራት ዕለቱን ያሳልፋሉ። የሳምንት የሩህ ስንቃቸውን ደግሞ ከኢማሞች ኹጥባ ይሸምታሉ። ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው ጣቢያችን ሚንበር ቲቪ፤ በነጃሺ ኢንተርናሽናል መስጅድ የቀረጸውንና "ኢማሙ ማሊክ" በሚል ርዕስ የተዘጋጀውን የኡስታዝ ያሲን ኑሩ ኹጥባ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ምሽት ከ03:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን። #የጁሙዓ_ኹጥባ #ኡስታዝ_ያሲን_ኑሩ #ሚንበር_ቲቪ #MinberTV ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!

  • 14 авг.2 0339

    የተለያየ ዕውቀት የምንገበይባቸውን ኪታቦች መሠረት በማድረግ፤ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ በየዕለቱ በሚቀርበው "ሚንበሩል ዒልም" ፕሮግራማችን፤ በሸይኽ ሐሚድ ሙሳ እየቀረበ የሚገኘውን "የቁርኣን ተፍሲር" ትምህርት ዛሬ ምሽት ከ12:30 ጀምሮ እናቀርብላችኋለን። #ሚንበሩል_ዒልም #የቁርኣን_ተፍሲር #ክፍል_73 #ሸይኽ_ሐሚድ_ሙሳ #MinberTV #ሚንበር_ቲቪ ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!

  • 14 авг.1 936211

    በስህተት ላይ ስህተት አትደርድር፤ ይቅርታ ማድረግ የልብ ሰላምንና የቤተሰብን ትስስር ያጠናክራል… «አላህ ይቅር ባይ የሆነን ባሪያውን፤ የበላይነትንና ክብር እንጂ ሌላ አይጨምርለትም!» (ሶሒህ ሙስሊም) #በሱናዎ_ላይ #ረቢዑል_አወል_01 ★ ★ ★ Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV

  • 14 авг.2 0059

    እነሆ ጁምዓ! ሳምንታዊው ዒዳችን! እንዲህ ባለ ቀን አማኞች በጋራ ተሰባስበው በተለያዩ የዒባዳ ተግባራት ዕለቱን ያሳልፋሉ። የሳምንት የሩህ ስንቃቸውን ደግሞ ከኢማሞች ኹጥባ ይሸምታሉ። ለሁለንተናዊ ከፍታ የሚተጋው ጣቢያችን ሚንበር ቲቪ፤ ቤተል ከሚገኘው የሙጀመዕ አት ተቅዋ መስጂድ የቀረጸውንና " ታሪካዊ እና ዓለምአቀፋዊ ስብዕና " በሚል ርዕስ የተዘጋጀውን የኡስታዝ ሸይኽ አሕመድ አወሉ ኹጥባ ከቀኑ 11:30 ጀምሮ ያቀርብላችኋል። #የጁሙዓ_ኹጥባ #ሸይኽ_አሕመድ_አወሉ #MinberTV #ሚንበር_ቲቪ ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!

  • 14 авг.2 0856

    ወደ የመን የሚፈልሱ ኢትዮጵያውያን ቁጥር መጨመሩን አዲስ ሪፖርት አመለከተ ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5087

  • 14 авг.2 22810

    #ማስታወቅያ ወደ ዑምራ ልንጓዝ የጥቂት ሰው ቦታ ብቻ ነው ሚቀረን🤗 ፈጥናችሁ ተመዝገቡ 😊 ቤተሰብ ሆናችሁ ለምትመጡ ልዩ ቅናሽ እናደርግላችኋለን ሀይደር ትራቭል ለሰባት ዙር ያደረጋቸው ጉዞዎች ቤተሰባዊነት የሚፈጥሩ ነበሩ ኢንሻ አላህ ቀጣይ የሚኖሩን ጉዞዎች ከዚህ የተሻለ እንደሚሆኑ አንጠራጠርም ለሀረም ቅርብ የሆኑ ማረፊያ ሆቴሎች ፣ የቪዛ እና የትራንስፖርት አገልግሎት ከተሟላ መስተንግዶ ጋር እኛ ጋር ያገኛሉ በረቢዕ ወር ዑምራ እንደማድረግ የሚያስደስት ነገር የለም ፈጥናችሁ ተመዝገቡ እድሉ እንዳያመልጣችሁ የዑምራ ጉዞዎን እውን የሚያደርገው ሀይደር ትራቭል ነው። ኑ አብረን እንጓዝ የፈጣን ቪዛ አገልግሎት ያገኛሉ🕋 ፈጥነው ይመዝገቡ 🤗 ከሀይደር ትራቭል ጋር የሚደጋገም ውብ ግዜ ያሳልፉ🤗😍 ለበለጠ መረጃ 0980808051 0980808055 0980808035 ይደውሉ አድራሻችን 📍 የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፌደራል መጅሊስ ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ

  • 14 авг.2 302132

    የነቢዩ ﷺ አስደናቂ የእዝነት ድርጊት… ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል። 🔗 https://youtu.be/EfUNCUP_aeU 🔗 #ኸሚስ_ምሽት #ቢስሚከ_ነሕያ ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV

  • 14 авг.2 258111

    #ማስታወቅያ ሁለተኛ ዙር ምዝገባ ላይ ነን! ይፍጠኑ የ ክረምት የ ወርሃ ነሐሴ የ ቤተሰብ ዑምራ ፓኬጅ ምዝገባችን እንደቀጠለ ነው :: ኢህሳን ትራቭል ! ፓኬጃችን በ ተወዳጁ ኡስታዝ ሙሐመድ ሙስጠፋ ይመራል ! ከ3 ዓመታት በላይ በርካርታ ስኬታማ የ ዑምራ ፓኬጆችን በ ፍፁም ሙያዊ ስነምግባር እና በታማኘት በሺዎች የሚቆጠሩ ምዕመናን መንፈሳዊ ጉዟቸውን በምቾት፣ በታማኝነት እና በብቃት እንዲያጠናቅቁ በማድረግ የሙስሊሙን ማህበረሰብን በኩራት አገልግለናል። አሁን ደግሞ ከ  ነሐሴ 28 እስከ መስከረም 4 የ ቤተሰብ ዑምራ ፓኬጅ ምዝገባችንን በ ይፋ ጀምረናል :: ፓኬጃችን ✅ የኡምራ ቪዛን ✅ የደርሶ መልስ በረራ ትኬት ✅ እጅግ ምቹ ሆቴልን በ ሁለቱም ቅዱስ ስፍራዎች  ✅ ዘመናዊ ትራንስፖርትን ✅ የዚያራ ፕሮግራምን ✅ ኢንሹራንስን ✅ እንዲሁም የ 1 ዓመት የ ዑምራ ቪዛ የተካተተበት እና ✅ ሌሎች አስደሳች ስጦታዎችንም ያካትታል እስርዎስ ምን ይጠብቃሉ ዛሬውኑ ቦታዎን በማስያዝ ቀጣዩን ፓኬጃችንን ፈጥነው እንዲቀላቀሉን ተጋብዘዋል። 📞  ለመመዝገብ በስልክ ቁጥራችን 0972655454 0972975454 0711065454 አሁኑኑ  ይደዉሉ! 📍 አድራሻችን ቦሌ ፍሬንድሺፕ ቢዝነስ ሴንተር 5ኛ ፎቅ ቢ .ቁ 501 ላይ ያገኙናል Friendship Business Center https://maps.app.goo.gl/znLrC2iLjPZ7tKc99?g_st=atm ኢህሳን ትራቭል ለኡምራ እና ሐጅ ታማኝ አጋርዎ።

  • 14 авг.2 284102

    ራሓ ጁምዓ በዛሬው ፕሮግራም አስደናቂውን የቁርኣን ታሪክ ማውሳቱን ይቀጥላል። በእንግዳ ሰዓትም ከሀገረ ሲዊዘርላንድ የመጣዉ ወንድማችን ኡስታዝ ዑመር ያሲን ጋር መሳጭ ቆይታ አሳልፈናል።እነዚህ ፕሮግራሞች በፕሮግራም አስተዋዋቂዎች በሰዓታቸዉ ተዋዝዉ ይቀርባሉ። ⏰ ከሰላት ስንመለስ ቀን 7:30 ይጀምራል። 📺 በቀኑ ክፍለ-ጊዜ ለማይመቻችሁ ከምሽቱ 3:00 በድጋሜ ይቀርብላቹሃል። ራሓ ጁምዓ ... ዘወትር ከጁምዓ መልስ በሚንበር ቲቪ! #ራሓ_ጁምዓ #راحة_جمعة #Raha_Jumua ሚንበር ቲቪ ሁለንተናዊ ከፍታ!!! #Minber_TV #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!