Ali Amin
Статистика- Последний пост
- 14 мая
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ተለቀቀ!!
https://youtu.be/a47BHxN2cjE
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ደረሰ ደረሰ ቪዚት ኢትዮጵያ የሩጫ ፌስቲቫል መነሻውና መድረሻው ቤተል አደባባይ። ታዋቂ እና ተፅዕኖ ፈጣሪዎች የሚሳተፉበት በዚህ ልዩና ደማቅ የሩጫ ፌስቲቫል ከልጆ እና ከወዳጅ ዘመዶ ጋር በመሳተፍ የጀማሪነት ታሪክ በደማቁ በመፃፍ ዘና ፈታ እያሉ ጤናዎን ይጠብቁ። የመሮጫ ቲሸርቱን በ500ብር ፈጥነው ለመግዛት በቤቴል እና አከባቢው አል መሻን ህንፃ 3ኛ ፎቅ ፊሎውንሲ ኤጄ ሞል 3ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 304 ያገኙቷል አሁኑን ይግዙ። ለበለጠ መረጃ:- 0937553300 አድራሻ ቤተል ኤጄ ሞል 3ኛ ፎቅ፤ 304 አዘጋጅ፦ ዳራ ሚዲያና ኢቨንትስ እና ወዶ ዘማች ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር። የሚዲያ አጋር: ነጃሺ ቲቪ
እነሆ ከበዛ ትውስታ ጋር 🤗 በጉጉት የጠበቅነው ዓመታዊው የከውኑ ሞገስ 7️⃣ተኛ መድረካችን ዳግም ሊያሰባስበን መጣሁ 🏃🏾♂️ ... ደረስኩ ⌛️... እያለን ነው!! 🎟 የመግቢያ ዋጋ : 450 ብር ብቻ 🏦 ትኬቶቹን በሁሉም የዳሽን ባንክ ቅርንጫፎች ማግኘት ይችላሉ። 🌴 ምርኩዝ 31 💫 የከውኑ ሞገስ 7 📆 ነሐሴ 18/2017 ⏰ ከማለዳው 02:00 ሰዓት ጀምሮ 📍 ካዛንቺስ በሚገኘው ኢንተር ሌግዥሪ ሆቴል!! 💭 ህልም 🏃♂️ትጋት 🎯ስኬት 🌄 ምርኩዝ!!
ለይለቱል‐ቀድር (ክፍል ሁለት) 🌙🌙🌙🌙 ለይለቱል-ቀድር ላይ ምን እናድርግ? ===================== ለእያንዳንዱ ሰከንድ ዋጋ እንስጥ፡፡ ያለንበት #ሌሊት ከአንድ ሺህ ወራት በላይ የሆነ ሌሊት ነው፡፡ በውስጡ ያሉት እያንዳንዳቸው ሰከንዶች ምን ያህል ቀናት ሊሆኑ እንደሚችሉ እናስላው፡፡ አንድ ረከዓ ሰማንያ ሦስት ዓመት ከአራት ወር እንደተሰገደ ይቆጠራል፡፡ ሌሎች የአምልኮ ዘርፎችም እንደዚያው፡፡ ሌሊቱን በሶላት ማስዋብ ተወዳጅ ነው፡፡ የአላህ መልክተኛ (ﷺ) ‹‹ለይለቱል-ቀድርን በአላህ አምኖና ምንዳውን ከርሱ ብቻ ከጅሎ በሶላት የቆመው ሰው ያሳለፈውን ኃጢኣት ምህረት ያገኛል፡፡›› ዱዓ ማብዛትም ይወደዳል፡፡ ሱፍያን ሰውሪይ እንዲህ ይላሉ፡- ‹‹በለይለቱል-ቀድር ላይ ሶላት ከመስገድ ይልቅ ዱዓ ማብዛት እመርጣለሁ፡፡›› በተለይም የአላህ መልክተኛ (ﷺ) እናታችን ዓኢሻን ያስተማሯቸው ዱዓ ለዕለቱ የተመረጠ ዱዓ ነው፡፡ ‹‹አል-ላሁም-መ ኢን-ነከ ዐፉው-ዉን ቱሒብ-ቡል-ዐፍወ ፈዕፉ ዐን-ኒ፡፡›› (አላህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ፡፡ ይቅር ማለትን ትወዳለህ፡፡ ይቅር በለኝ፡፡) ኢብኑል-ቀዪም (ረሒመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹ማንም ሰው በአላህ ይቅርታና ምህረት ካልሆነ በቀር መድኅን የለውም፡፡›› : ስለዚህ ይቅርታውን ለማግኘት #መድረሻ እንዳጣ ችግርተኛ በልቅናው ምንጣፍ ላይ ተዘርጋና እንዲህ በለው፡፡ : ኢላሂ! በዚች በውሳኔዋ ሌሊት ለምርጥ ባሮችህ የምትሰጠውን መልካም ነገር ሁሉ ስጠኝ! ከክፉ ነገሮች በሙሉ ጠብቀኝ! ኢላሂ! በዚህ ሌሊት ከእሳት ነፃ የምታደርጋቸው ባሮች አሉህ። እኔንም ከነርሱ መድበኝ! ኢላሂ! አውቄም ሆነ ስቼ የፈጸምኩትን ሁሉ ማረኝ! የረሳሁትንም ሆነ የማስታስሰውን ወንጀሌን ይቅር በለኝ! ኢላሂ! ካንተ የሚያርቁኝን ነገሮች ሁሉ አርቅልኝ! ወዳንተ የሚያቀርቡኝን ነገሮች በሙሉ አግራልኝ! ኢላሂ! የዱንያም ሆነ የአኺራ ጉዳዮቼን ካንተ ውጪ ለብቻዬ ማሳካት አልችልም። ጌታዬ ሆይ ከጎኔ ሁን! : ነገርግን የለይለቱል-ቀድርን ትሩፋት ከተነፈጉት ሰዎች እንዳትሆን፡- 1) አልኮል መጠጣት የሚያዘወትር 2) ወላጆቹን የሚበድል 3) ከወንድሙ ጋር ቂም የተያያዘ ሰው http://t.me/fiqshafiyamh
ወዶ ዘማች ልዩ የረመዳን መሰናዶ ምሽት 03:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን! #ወዶ_ዘማች #ልዩ_የረመዳን_ዝግጅት አዲሱን የሚንበር ቲቪ ይፋዊ የፌስቡክ ፔጅ ይቀላቀሉ! 👉 https://www.facebook.com/minbertv1 ዕለተ ሰኞ መጋቢት 15 - 2017 | ረመዳን 24 - 1446 ★ ★ ★ Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ወዶ ዘማች ልዩ የረመዳን መሰናዶ ምሽት 03:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን! #ወዶ_ዘማች #ልዩ_የረመዳን_ዝግጅት አዲሱን የሚንበር ቲቪ ይፋዊ የፌስቡክ ፔጅ ይቀላቀሉ! 👉 https://www.facebook.com/minbertv1 ዕለተ ቅዳሜ መጋቢት 12 - 2017 | ረመዳን 22 - 1446 ★ ★ ★ Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ቀጠሯችን እንደተጠበቀ ነው ዛሬ ምሽት 2:45 ላይ በቴሌግራም ገፃችን ላይ በቀጥታ ስርጭት ስለ ምርትና ምርታማነት እናወራለን። https://t.me/selesera በርዕሱ ላይ በቂ የትምህርት ዝግጅትና ሰፊ ልምድ ያለቸውን ዶክተር አብዱልቃድር ወሀብን ጋብዘናል። ጋዜጠኛ ዙበይዳ አወል ውይይቱን ትመራልናለች። መልዕክቱን ለሌሎች ያጋሩ፣ ይሳተፉ፣ ይጠቀሙ!
0961656667
ሞትን የምንፈራም ከሆነ፣ የምንፈራው ፍራሽ ላይ ሆነን እንዳይመጣብን ነው። የህያ ሲንዋር
ውድ የባንካችን ደንበኞች እና የገፃችን ተከታዮች! ባንካችን የስራ ፈጠራን ለማበረታታት በቅርቡ ሲራራ አዋርድ የተሰኘ ልዩ የስራ ፈጠራ ውድድር በማዘጋጀት ትጉህ የስራ ፈጠራ ክህሎት ባለቤቶች ህልማቸውን እውን የሚያደርጉበትን መድረክ ለማዘጋጀት አስፈላጊውን ዝግጅት በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል። ሲራራ አዋርድ ተደራሽነቱ የሰፋ እንዲሆን እና አካታች ይሆን ዘንድ ተወዳዳሪዎች ለተጨማሪ ውጣ ውረድ ሳይዳረጉ ሃሳባቸውን የሚያቀርቡበትን እድል ለማመቻቸት ሲባል የውድድሩ ምዝገባ እና አጥቃላይ የማጣሪያ መርሃግብር በባንካችን ፌስቡክ ገጽ እንደመሆኑ መጠን የማህበራዊ ሚዲያ አንቂዎች ሲራራ አዋርድን የሚያስተዋውቁ ይዘቶችን በማዘጋጀት በማህበራዊ ሚዲያዎች እንዲያስተዋውቁ ተጋብዘዋል። በመሆኑም፣ የማህበራዊ ሚዲያ አንቂዎች በባንካችን የቀረበውን እና ብርቱዎች ህልማቸውን እውን እንዲሆን የተዘጋጀውን ሲራራ አዋርድን በማስተዋወቅ ሂደት ላይ ላሳያችሁት ተሳትፎ ከልብ እያመሰገንን ውድድሩ እስከሚዘጋጅበት ጊዜ ድረስ የሚዘጋጁት እያንዳዱ ይዘትቶች (Contents) ከባንካችን የማስታወቂያ ደንቦች እና ደረጃ ጋር የሚጻረር ባልሆነ መልኩ መሆን እንዳለባቸው እያሳሰብን፣ የባንካችንን የማስታወቂያ ደንቦች በጣሰ መልኩ ለሚዘጋጁ ማንኛውም ይዘቶች ባንካችን እውቅና እንደማይሰጥ ለማረጋገጥ እንወዳለን። #HijraBank #Interest_free_Banking #ifb #siraraaward #disclaimers
https://youtube.com/shorts/pEHDTHaJeR0?si=K95LkO5YsSXXKNl9
የመሬት መንቀጥቀጥ መብዛቱ… በዱዐ ,እስቲግፋር ,እና አፉ በማለት እንበርታ.. ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لا تَقُومُ السّاعَةُ حتّى يُقْبَضَ العِلْمُ، وتَكْثُرَ الزَّلازِلُ﴾ “ሰዓቲቱ ‘ትንሳዔ’ አትቆምም እውቀት እስከሚነሳና የመሬት መንቀጥቀጥ እስከሚበዛ ድረስ።” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 1036 @quran_dusturuna
https://youtu.be/QWwk6O1WD9Q?si=axtggNpQzQ14lbOq
አቶ ሙከሚል በድሩ ስለማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲው ያደርጉት ቆይታ ክፍል አንድ!! 📍ቅዳሜ ከመሽቱ 1:00 ሰዓት በቢልኮር ቲዩብ ይጠብቁ! የቢልኮር ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ እንድትከታተሉ አንጋብዛለን! link 👇👇👇 https://youtube.com/@bilcoret1?si=u2HK01ue1YcDFgEW
ልዩ የዑምራ ፓኬጅ!
видео или голосовое, без подписи
ቤተል ላችሁ ወላጆች! 40 ሜትር ላይ! አፀደ ህፃናት!