tgindex
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ

Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ

Статистика

አል-አይን የአማርኛ ዜና ድረ-ገፅ ሲሆን ፖለቲካዊ፡ኢኮኖሚያዊና ስፖርታዊ ዜና በዓለምአቀፍ ደረጃ በተአማኒነት የሚያቀርብ አንዱ የአል-አይን ሚዲያ ፕላት ፎርም ኔትወርክ ነው፡

Последний пост
19 мар. 2025 г.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
12 авг.
Подписчики
88 217
+20 за 3 дн.
Сутки
−9
−0,01%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
75,4 тыс
21 постов
Вовлечённость
85,5%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
2
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 19 мар. 2025 г.198 тыс2 050236

    ቱርክ የፕሬዝደንት ኢርዶጋንን ዋና ተቀናቃኝ አሰረች የኢስታንቡል ገዥ ቢሮ እስሩን ተከትሎ በከተማዋ ሁሉም ስብሰባዎች እና ተቃውሞዎች እንዳይካሄዱ ለአራት ቀናት የሚቆይ እግድ አስተላልፏል። https://bit.ly/3FF7NRt

  • 19 мар. 2025 г.167 тыс563103

    ለ22 ዓመት ሴት መስሎ በሴቶች ገዳም ውስጥ የኖረው ሰው የሚረዳው አጥቶ ወደ ገዳም የገባው ሰው በመጨረሻም ጾታው ሲታወቅበት ከገዳም መውጣቱ ተገልጿል በገዳሙ ውስጥ ከሴቶች ጋር በሚኖርበት ወቅት ወንድነቱ እንዳይታወቅበት ከባድ ጥረት ሲያደርግ ቆይቷል ተጨማሪ ያንብቡ https://bit.ly/3E1XW7D

  • 19 мар. 2025 г.120 тыс31232

    ኤርትራ በትግራይ ክልልም ሆነ በሌሎች የኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳዮች ጣልቃ እንደማትገባ ገለጸች የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡ በሰጡት መግለጫ የኢትዮጵያን የወደብ ጥያቄ “ጊዜ ያለፈበት” ሲሉ ተችትዋል። አዲስ አበባ አስመራን ለውስጥ ችግሮቿ ተጠያቂ ከማድረግ እንድትቆጠብም አሳስበዋል። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ- https://bit.ly/4iCgfit

  • 19 мар. 2025 г.95,8 тыс14

    видео или голосовое, без подписи

  • 19 мар. 2025 г.95,9 тыс14

    видео или голосовое, без подписи

  • 19 мар. 2025 г.95,9 тыс14

    видео или голосовое, без подписи

  • 19 мар. 2025 г.95,4 тыс19115

    ⭕️ፕሬዝዳንት ትራምፕ ሼክ ታህኖን ቢን ዛይድን በዋይት ኃውስ ተቀብለው አነጋገሩ 📌ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአሜሪካ ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙትን የአረብ ኢምሬትስ ብሄራዊ ደህንነት አማካሪና የአቡዳቢ ምክትል አስተዳዳሪ ሼክ ታህኖን ቢን ዛይድ አል ናህያንን በዋይት ኃውስ ተቀብለው አነጋግረዋል። 📌በዋይት ኃውስ በነበራቸው ቆይታም በሁለቱ ሀገራት ስትራቴጂካዊ አጋርነት፣ በፀጥታ፣ኢኮኖሚያዊ እና ቴክኖሎጂያዊ ትብብርን ጨምሮ በተለያዩ ዘርፎች ላይ ውይይት አድርገዋል። 📌ፕሬዝዳንት ትራምፕ "የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች እና አሜሪካ በመካከለኛው ምስራቅ እና በአለም ላይ ሰላም እና ደህንነትን ለማስፈን በጋራ የሚሰሩ የሁልጊዜ አጋር ናቸው" ሲሉም ገልጸዋል። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ- https://bit.ly/42dav9o

  • 19 мар. 2025 г.69,6 тыс1309

    “ከአረብ ኢምሬትስ ጋር ያለን ግንኙነት በታሪክ ጠንካራ ነው”- ትራምፕ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ሼክ ታህኖን ቢን ዛይድን በዋይት ኃውስ ተቀብለው አነጋረዋል። የአረብ ኢምሬትስ ብሄራዊ ደህንነት አማካሪና የአቡዳቢ ም/አስተዳዳሪ ሼክ ታህኖን ቢን ዛይድ በአሜሪካ ጉብኝ እያደረጉ ነው። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ- https://bit.ly/42dav9o

  • 19 мар. 2025 г.63,8 тыс11113

    ፑቲን እና ትራምፕ በተጠባቂው የስልክ ውይይታቸው በምን ጉዳዮች ላይ ተነጋገሩ? የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚ ፑቲን በስልክ ውይይት ማድረጋቸውን ተነግሯል። ሁለቱ መሪዎች 1 ሰዓት ከ30 ደቂቃ በፈጀ የስልክ ውይይታቸው የዩክሬን ጦርትና የሁለትዮሽ ግንኙነትን ማደስ የውይይታቸው አካል ነበር። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4kYMY3n

  • 19 мар. 2025 г.55,8 тыс11311

    አቃቢ ህግ በእነ ዮሀንስ ቧያለው መዝገብ ስር በተከሰሱ ተጠርጣሪዎች ላይ ምስክሮችን ማሰማት ጀመረ የፍትህ ሚኒስቴር በእነ ዮሀንስ ቧያለው መዝገብ ባሉ 52 ተጠርጣሪዎች ላይ የፖለቲካ ርዕዮትን በሀይል ለማስፈጸም ተንቀሳቅሰዋል፣ በ1996 ዓም የወጣውን የወንጀል ህግ እንዲሁም የሽብር ወንጀሎችን ለመከላከል የወጣውን ህግ ጥሰዋል በሚል ከአንድ ዓመት በፊት ክስ መመስረቱ ይታወሳል። ከ52ቱ ተከሳሾች መካከል 16ቱ ተከሳሾች አዲስ አበባ ልደታ በሚገኘው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ህገ መንግስት እና ሽብር ወንጀሎች ችሎት የቀረቡ ሲሆን የአቃቢ ህግ ምስክሮች በተከሳሾች ላይ የምስክርነት ቃላቸውን እንደሰጡ የተከሳሾች ጠበቃ ሰለሞን ገዛኸኝ ለአል ዐይን ተናግረዋል። አቃቢ ህግ ተከሳሾቹ ባስተላለፉት ትዕዛዝ ምክንያት የደረሱ ጉዳቶችን ያስረዱልኛል ያላቸውን ምስክሮች አቅርቧል። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4iemZmZ

  • 19 мар. 2025 г.47,2 тыс14110

    ኢራን የአሜሪካ ሰው አልባ አውሮፕላን ማባረሯን አስታወቀች የአሜሪካ ጦር ንብረት ነው የተባለው ሰው አልባ አውሮፕላን በቴህራን አቅራቢያ ቅኝት በማድረግ ላይ ነበር ተብሏል። የኢራኑ ኤፍ-14 የተሰኘው የውጊያ አውሮፕላን የአሜሪካ ሰው አልባ የስለላ አውሮፕላንን እንዳባረረ ተገልጿል። የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትሩዝ ሶሻል በተሰኘው የማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባጋሩት ጽሁፍ " በየመን ያለው ሁቲ ቡድን ለሚያደርገው እያንዳንዱ ጥቃት ሀላፊነቱን የምትወስደው ኢራን ናት" ብለዋል። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4kxRVQG

  • 19 мар. 2025 г.41,5 тыс1757

    አረብ ኢምሬትስ እስራኤል በጋዝ የፈጸመችውን የአየር ድብደባ በጽኑ አወገዘች የአረብ ኤሚሬትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ፤ ባለፈው ጥር ወር የተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት በመጣስ ተጨማሪ ንጹሐን ጉዳትን በማስከተል በጋዛ ሰርጥ የሚታየውን ሰብዓዊ አደጋ የሚያባብስ ነው በማለት ማስጠንቀቁን የኤሚሬትስ የዜና አገልግሎት ዘግቧል። ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ሁኔታውን ለማርገብ አስቸኳይ እርምጃዎችን እንዲወስድ እና አፋጣኝ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ለመድረስ እና ሰላማዊ ዜጎችን ለመጠበቅ ሁሉንም ጥረቶችን እንዲያደርጉ ጠይቋል። ከአረብ ኢምሬትስ በተጨማሪም ግብጽ፣ ቱርክ፣ ቻይና እና ሩሲያ ጨምሮ በርካታ ሀገራት በጋዛ የተፈጸመውን ጥቃት አውግዘዋል። ጥቃቱን እነማን አወገዙ? በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3XXqN3K

  • 18 мар. 2025 г.38,4 тыс636

    ሼክ ታህኖን ቢን ዛይድ ከአሜሪካ የግምጃ ቤት ኃላፊ ጋር ተወያዩ ስለ ቀጣይ ጊዜ ኢንቨስምት፣ ቴክኖሎጂ፣ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ፣ በኢነርጂና በንግድ አጋርነት ላይ መክረዋል። የአረብ ኢምሬትስ ብሄራዊ ደህንነት አማካሪና የአቡዳቢ ም/አስተዳዳሪ ሼክ ታህኖን ቢን ዛይድ በአሜሪካ ጉብኝ እያደረጉ ነው። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4iclcin

  • 18 мар. 2025 г.38,7 тыс15610

    እስራኤል በጋዛ በፈጸመችው ጥቃት የተገደሉ የሃማስ አመራሮች እነማን ናቸው? እስራኤል በጋዛ በፈጸመችው የአየር ጥቃት በርከት ያሉ የሃማስ አመራሮች መገደለቸውን ምንጮች አረጋግጠዋል። ከእስራኤል የመከላከያ ሚኒስቴር እና ከፊልስጤም ውስጥ የሚገኙ ምንጮች እንዳረጋገጡት ከሆነ በሌሊቱ ጥቃት 4 ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ በርከት ያሉ መካለኛ ደረጃ ላይ የሚገኙ የሃማስ አመራሮች ተገድለዋል። እስራኤል በጋዛ በፈጸመችው መጠነሰፊ የአየር ጥቃት ከ400 በላይ ሰዎች ተገድለዋል። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4hhsXCe

  • 18 мар. 2025 г.80,2 тыс12314

    ፑቲን እና ትራምፕ በተጠባቂው የስልክ ውይይታቸው በምን ጉዳዮች ላይ ተነጋገሩ? ፕሬዝዳንት ትራምፕ እና ፕሬዝዳንት ፑቲን 1 ሰዓት ከ30 ደቂቃ የፈጀ የስልክ ውይይት አድርገዋል። የዩክሬን ጦርትና የሁለትዮሽ ግንኙነትን ማደስ የውይይታው አካል ነበር። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4kYMY3n

  • 18 мар. 2025 г.69,8 тыс6510

    የሼክ ታህኖን ቢን ዛይድ የአሜሪካ ጉብኝት በሀገራቱ መካከል እያደገ ያለውን ስትራቴጂካዊ አጋርነት የሚያጠናር ነው ተባለ የአረብ ኢምሬትስ ብሄራዊ ደህንነት አማካሪና የአቡዳቢ ም/አስተዳዳሪ ሼክ ታኖን ቢን ዛይድ በአሜሪካ ጉብኝ እያደረጉ ነው። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4iCHn1b

  • 18 мар. 2025 г.36 тыс11311

    አቃቢ ህግ በእነ ዮሀንስ ቧያለው መዝገብ ስር በተከሰሱ ተጠርጣሪዎች ላይ ምስክሮችን ማሰማት ጀመረ በዚህ መዝገብ ስር 52 ተጠርጣሪዎች የሽብርተኝነት ክስ ተመስርቶባቸዋል። አቃቢ ህግ ተከሳሾቹ ባስተላለፉት ትዕዛዝ ምክንያት የደረሱ ጉዳቶችን ያስረዱልኛል ያላቸውን ምስክሮች አቅርቧል። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4iemZmZ

  • 18 мар. 2025 г.33,5 тыс12513

    የቡልጋሪያው እግርኳስ ክለብ ለቀድሞ ኮከቡ በስህተት የህሊና ጸሎት አድርጓል ስታዲየም ውስጥ የህሊና ጸሎት የተደረገለት ተጫዋች ሞቱን በቴሌቪዥን ከተመለከተችው ሚስቱ ሰምቷል። https://bit.ly/4i5SoYF

  • 18 мар. 2025 г.32,1 тыс1408

    ትራምፕ ክሪሚያን የሩሲያ አካል አድርገው እውቅና ለመስጠት እያሰቡ ነው ተባለ ሩሲያ የዩክሬን አካል የነበረችውን የጥቁር ባህሯን ክሪሚያ ግዛት የራሷ አድርጋ የጠቀለለቻት በ2014 ነበር። https://bit.ly/3DRXGbl

  • 18 мар. 2025 г.33,8 тыс9415

    የምግብ ብክነት የከፋባቸው የአፍሪካ ሀገራት እንደ ተባበሩት መንግስታት ድርጅት አካባቢ ጥበቃ ፕሮግራም ሪፖርት ከሆነ በዓለማችን በየዓመቱ አንድ ትሪሊዮን ዶላር ዋጋ ያለው ምግብ ሳይበላ ይጣላል። ወደ አፍሪካ ስንመጣ ደግሞ የምግብ ዕጥረት ያለባቸው ሀገራት መገኛ የሆነው ምስራቅ አፍሪካ ብክነቱ ከፍተኛ የሆኑ ሀገራት ይገኙበታል። ታንዛንያ፣ ኡጋንዳ፣ ሲሸልስ እና ሩዋንዳ የምግብ ብክነት ከፍየኛ ከሆነባቸው የአፍሪካ ሀገራት መካከል ዋነኞቹ ናቸው። ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4ixaYZw

Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ — tgindex