tgindex
FIDEL POST NEWS

FIDEL POST NEWS

Статистика

Fast news about Ethiopia

Последний пост
15:50
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
59
Всего постов
100
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ
В каталоге с
12 авг.
Подписчики
15 738
+4 за 3 дн.
Сутки
+1
+0,01%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 519
40 постов
Вовлечённость
9,7%
к подписчикам
Постов в день
8,4
всего 100
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
по 12 постам
1/24сутки в ленте
1 966
1/48двое суток
2 252
1/72трое суток
2 428

Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг.1 09162

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг.1 0719

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг.1 0415

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг.1 04135

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг.1 0791

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг.1 06911

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.1 5752

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.1 54642

    የመቐለ ዓቃቤ ሕግ በፍርድ ቤቱ ውሳኔ ይግባኝ ጠየቀ። ከዘውዱ ሃፍቱ ግድያ ተያይዞ የተሰጠውን የሁለቱን ተከሳሾች " ነጻ ናችሁ " የፍርድ ቤት ውሳኔ በመቃወም ይግባኝ ማቅረቡን የመቐለ ከተማ ዓቃቤ ሕግ ፅህፈት ቤት አስታወቀ። የፅህፈት ቤቱ ኃላፊ ታደሰ ባይሩ የመቐለ ማዕከላይ ፍርድ ቤት በዘውዲ ሃፍቱ ግድያ ተከሰው በነበሩ ግለሰቦች ላይ የዕድሜ ልክ እስራት ውሳኔ ሰጥቶ መዝገቡን ዘግቶ እንደነበር ገልጸዋል። ነገር ግን ተከሳሾቹ ለሰበር ሰሚ ችሎት ባቀረቡት ይግባኝ በነፃ እንዲሰናበቱ መወሰኑን ኃላፊው ጠቁመዋል። ዓቃቤ ሕግም ውሳኔውን እንደማይቀበል በመግለጽ ለትግራይ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ይግባኝ ማቅረቡን አስረድተዋል። ታደሰ እንደገለጹት፣ ተከሳሾቹን በነፃ የሚያሰናብተው ውሳኔ አግባብ አይደለም በሚል እና የቀደመው ውሳኔ በዳኞች 2 ለ1 ድምፅ መሻሩን በመጥቀስ ይግባኙ ቀርቧል። ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ “ማስረጃ ጠፍቷል” ተብሎ የተሰራጨው መረጃ ግን ፍጹም ከእውነት የራቀ መሆኑን የዓቃቤ ሕግ ፅህፈት ቤቱ ኃላፊ ገልጸዋል። በተጨማሪም፣ ከዘውዱ ሃፍቱ ግድያ ጋር በተያያዘ የተከሰሱት ሁለቱ ግለሰቦች በአሁኑ ወቅት በመቐለ ከተማ መኖራቸውንም ሆነ አለመኖራቸውን እንደማያውቁ አስታውቋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ መቐለ ነሐሴ 8 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia

  • 14 авг.1 65233

    የስንዴ ሰብልን ከገዳይ በሽታ የሚታደግ አዲስ ፈጣን ቴክኖሎጂ በኢትዮጵያ ስራ ላይ ዋለ ​የእንግሊዙ ጆን ኢንሳይት ሴንተር ተመራማሪዎች ከኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት (EIAR) ጋር በመተባበር ‘ዊት ብላስት’ የተባለውን አደገኛ የስንዴ በሽታ በ90 ደቂቃ ውስጥ ብቻ ለይቶ ማወቅ የሚያስችል አዲስ ፈጣን የምርመራ ቴክኖሎጂ አስተዋወቁ። ​‘ዊት ብላስት’ በፈንገስ አማካኝነት በንፋስ የሚሰራጭና እስከ 100% የሚደርስ የሰብል ውድመት የሚያስከትል ገዳይ በሽታ ነው። ምንም እንኳን በሽታው እስካሁን በኢትዮጵያ ባይገኝም፣ በአየር ንብረት ለውጥና በዓለም አቀፍ የንግድ እንቅስቃሴዎች ምክንያት የመስፋፋት ስጋት ስላለው ቅድመ ጥንቃቄ ማድረግ አስፈላጊ ሆኗል። ​አዲሱ የምርመራ ዘዴ በሽታውን ተመሳሳይ ምልክት ካላቸው ሌሎች የበሽታ አይነቶች ለይቶ በፍጥነት ለማወቅ ይረዳል። በሰኔ ወር 2018 ዓ.ም በአምቦ ምርምር ማዕከል የመጀመሪያ ፍተሻው የተደረገው ይህ ቴክኖሎጂ፣ LAMP በሚባል ቀላል ዘዴ የሚሰራ በመሆኑ ውስብስብ የላቦራቶሪ እቃዎችን ሳይፈልግ በየሜዳው አገልግሎት መስጠት ይችላል። ​ይህ አሰራር በሽታው ወደ ሀገር ውስጥ ቢገባ እንኳ አፋጣኝ የመከላከያ እርምጃ በመውሰድ የኢትዮጵያን የስንዴ ምርትና የምግብ ዋስትና ለመጠበቅ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረክታል።

  • 14 авг.1 9774

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.1 96164

    የትግራይ ክልል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ምላሽ የትግራይ ክልል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በዘውዱ ሃፍቱ በጉዳዩ ላይ የቀረቡለትን ሰነዶችና ማስረጃዎች በመመርመር ነፃና ገለልተኛ ውሳኔ መስጠቱን አስታውቋል። ፍርድ ቤቱ በሰበር ሰሚ ችሎት መቅረብ የሚገባቸው ማስረጃዎች እንዲቀርቡ በተደጋጋሚ ትዕዛዝ መስጠቱንና ዕድል መስጠቱን ገልጿል። እንዲሁም መሰማት የሚገባቸውን ምስክሮች በመስማት ሐምሌ 29 ቀን 2018 ዓ.ም. በሰጠው ውሳኔ ተከሳሾቹ በነፃ እንዲለቀቁ መወሰኑ በሕጋዊ ሂደት የተደረገ መሆኑን አስረድቷል። በውሳኔው ላይ ቅሬታ ያለው አካል ጉዳዩን ለይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት በማቅረብ በሕጋዊና ገንቢ መንገድ ሐሳቡን ማቅረብ እንደሚችልም ፍርድ ቤቱ ገልጿል። ከዚህ ውጪ በፍርድ ቤት ላይ ጫና ማሳደር ተቀባይነት እንደሌለው ያስገነዘበው ፍርድ ቤቱ፣ ጉዳዩ ሕጋዊ ሂደቱን ተከትሎ የመጨረሻ ውሳኔ ካገኘ በኋላ በመገናኛ ብዙኃን ላይ ተጨማሪ መግለጫ እንደሚሰጥ አስታውቋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ መቐለ ነሐሴ 8 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia

  • 14 авг.1 8013

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.1 8493

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.1 5543

    በመቐለ ከተማ በዘውዱ ሃፍቱ ላይ የጾታ ጥቃት ፈጽመው በገደሉ ሁለት ተከሳሾች ላይ ተላላፎ የነበረው የዕድሜ ልክ እስራት ውሳኔ ተሽሮ በነጻ መሰናበታቸው ዘጠኝ የሲቪል ማኅበራትን አስቆጣ ​ማኅበራቱ በጋራ በሰጡት መግለጫ፣ የፍርድ ውሳኔው መለወጥ "ዘውዱን ለሁለተኛ ጊዜ እንደመግደል ነው" ብለዋል። ይግባኝ ከተባለ በኋላ በሰበር ሰሚ ችሎት ወቅት ዋናው የስልክ ማስረጃ ከይግባኝ መዝገብ መጥፋቱና ለ5 ወራት ሳይቀርብ መቆየቱ ተገልጻል። ​ለዝግጅቱ የትግራይ ፖሊስ ኮሚሽን ጣልቃ ገብነት እንደነበረበት ያመለከቱት ማኅበራቱ፣ የሁለተኛው ተከሳሽ አባት የነበሩት ኮሎኔል ገብረስላሴ በላይ በስልጣናቸው ተጽዕኖ ማሳደራቸውን ጠቅሰዋል። ​በመሆኑም ማኅበራቱ፦ 👉​በውሳኔው ላይ በአስቸኳይ ይግባኝ እንዲባል፣ 👉​የጠፋው ኦሪጅናል ማስረጃና የፌዴራል ባለሙያ እንዲቀርቡ፣ 👉​ኮሎኔል ገብረስላሴ ከኃላፊነታቸው ተነስተው ጉዳዩ በነጻ አካል እንዲጣራ፣ ​ለምስክሮች፣ ዳኞችና አቃቤ ህጎች በቂ የደህንነት ጥበቃ እንዲደረግላቸው ጠይቀዋል።

  • 14 авг.1 6086

    በዛፍ ላይ መጠለያ እስከ መስራት፡ በአሜሪካ የፌንታኒል እና የቤት አልባነት ቀውስ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ ተገለጸ ​በአሜሪካ የተለያዩ ከተሞች የፌንታኒል እፅ ተጠቃሚ የሆኑ ቤት አልባ ሰዎች ቁጥር እና አጠቃላይ ሁኔታቸው እጅግ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን ማህበራዊ ሚዲያዎች እና አካባቢያዊ ዘገባዎች ይጠቁማሉ። በበርካታ ግዛቶች እያደገ የመጣው የእፅ ሱሰኝነት ተጎጂዎችን ለከፍተኛ ማህበራዊ፣ አእምሮአዊ እና አካላዊ ውድቀት እየዳረጋቸው ይገኛል። ​በማህበራዊ ገጾች ላይ እንደሚሰራጨው መረጃ፣ አንዳንዶች በጎዳናዎች ላይ ከሚገኙ አካባቢያዊ ቆሻሻዎች፣ የተጣሉ ቁሳቁሶች እና እንጨቶች ጊዜያዊ መጠለያዎችን እና የዛፍ ላይ ጎጆዎችን በመስራት ለመኖር እየሞከሩ ነው። ይህ ሁኔታ የከተሞችን ፅዳት፣ የህዝብ ደህንነት እና የአካባቢ ጥበቃ ከፍተኛ አደጋ ላይ ጥሎታል። ​በአሁኑ ወቅት የፌንታኒል ችግር በአሜሪካ ትልልቅ ከተሞች ትልቅ የህዝብ ጤና እና የህግ ማስከበር ቀውስ በመፍጠር የመንግስትን ትኩረት ይበልጥ ስቧል።

  • видео или голосовое, без подписи

  • 13 авг.1 5207

    #NationalDialogue🇪🇹 በ500 ሰዎች የተደራጁ ስምንቱ የሥራ ቡድኖች ምክክር ተጠናቆ ምክረ ሀሳባቸው፥ ሀሳቦችን "ለሚያጣጥም፣ የሚቃረኑ ነገሮች እንዳይኖሩ ለሚጠነቀቅ" ቡድን መሸጋገሩን ኮሚሽኑ አስታወቀ። የኮሚሽኑ ም/ኮሚሽነር ሒሩት ገ/ስላሴ ዛሬ በሰጡት መግለጫ፣ በ500 ተሳታፊዎች የተቋቋሙ ቡድኖች በየቡድናቸው ሲመካከሩ ቆይተው ዛሬ "አብዛኛዎቹ ተግባብተው" በምክረ ሀሳቦች ላይ ፈርመው እያጠናቀቁ መሆን ተናግረዋል። በ250 የተደራጁ "ስልታዊ" ቡድኖች ተመካካሪዎች የመከሩባቸውን ሀሳቦች 500 ሰዎችን ለያዘው "የሥራ ቡድን" አቅርበው፣ ቡድኑ ሲመክር ሰንብቷል። በዚህም በተለይ "አዲስ አበባ ሕጋዊ አቋም" እና "የመንግስት አደረጃጀት" ጉዳዮችን የተመለከቱ ሀሳቦች ሲያከራክሩ ነበር። በተለይ የአዲስ አበባ ህጋዊ ጉዳይ በብርቱ ያጨቃጠቀ ሲሆን፣ አሁን ወደስምምነት መድረሱ ተገልጿል። ስምምነቱ በቀጣዩ ሂደት የሚታዩ ጉዳችም እንዳሉ ጭምር ታሳቢ ያደረገ ነው። ኮሚሽነር ሒሩት በመግለጫቸው፣ "በዚህ ሂደት ውስጥ አለመግባባቶችና ግጭቶች አልነበሩም አይባልም፤ የመኖራቸው ምክንያት ግን ይህ ምክክር አስፈላጊ መሆኑን የበለጠ አረጋግጠንበታል። ግጭቶቹ ተፈትተው ወደ አንድ የጋራ ሀሳብ ላይ ደርሰው በአብዛኛዎቹ ጉዳዮች ስምንቱም ቡድኖች ስራቸውን እያጠናቀቁ ነው" ብለዋል፣ ቀጣዩን ሂደት ሲያስረዱ፦ -ስምንቱም ቡድኖች ያዘጋጇቸውና የተስማሙባቸውን ሀሳቦች ለማያጣጥም፣ -የሚቃረኑ ነገሮች እንዳይኖሩ ለሚጠነቀቅ፣ -ድግግሞሽ ያሉባቸውን ምክረ ሀሳቦች ወደ አንድ ለማምጣት ለማሰራው ቡድን ተሻግሮ ቡድኑ ዛሬ ከሰዓት በኋላ ስራ እንደሚጀምር ገልጸዋል። ይህ ቡድን ኮሚሽኑ አጠቃሎ የሚያቀርባቸው ምክረ ሀሳቦች አንድ ወጥነት እንዲኖራቸው የሚሰራ መሆኑን አስረድተዋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ነሐሴ 7 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia

FIDEL POST NEWS — tgindex