tgindex
Fana Media Corporation S.C (FMC)

Fana Media Corporation S.C (FMC)

Статистика

This is FMC's official Telegram channel. @FMCSport @afanoromofana @tigrignafana For more updates please visit https://fanamc.com

Последний пост
12:56
Последнее чтение
13:20
Постов за неделю
139
Всего постов
497
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
12 авг.
Подписчики
202 490
−90 за 4 дн.
Сутки
−38
−0,02%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
6 331
40 постов
Вовлечённость
3,1%
к подписчикам
Постов в день
19,9
всего 497
Упоминаний
9
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
6 526
1/48двое суток
7 478
1/72трое суток
8 066

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 12:562 893221

    “በማክሮ ሪፎርሙ በሁሉም መስክ አመርቂ ውጤት መጥቷል፡፡” - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

  • 11:064 80826

    "ገብቶን፣ አውቀን አስበንበት ልጆቻችን ላይ ከሰራን እድገት እና ብልጽግና ወደ አፍሪካ ያጋድላሉ፡፡" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

  • 10:315 15271

    አዲስ አበባ በንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት እና በዘመናዊ ፍሻሽ አወጋገድ ያስመዘገበቻቸው ተጨባጭ ለውጦች

  • 21:028 70195

    https://youtu.be/z8cEfq28MJc

  • 20:458 834574

    "ኢትዮጵያ ለሺሕ ዘመናት በባለቤትነት ይዛ የቆየችውን ቀይ ባሕር ያጣችበት አጋጣሚ ከውጭ ጠላት ጥቃት ይልቅ በውስጥ መዘናጋትና አንድነት መጥፋት የመጣ ነው" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

  • 20:178 302152

    ሕዝቡ የጸረ ሙስና ትግሉ ባለቤት እየሆነ መጥቷል – ሳሙኤል ኡርቃቶ (ዶ/ር) አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጸረ ሙስና የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራዎች ሕዝቡ የጸረ ሙስና ትግሉ ባለቤት እየሆነ መጥቷል አሉ የፌዴራል ሥነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽነር ሳሙኤል ኡርቃቶ (ዶ/ር)፡፡ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የተከናወኑ ስራዎችን በመገምገም ለቀጣይ አቅጣጫ ለማስቀመጥ ያለመው 17ኛው ሀገር አቀፍ የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽኖች ትስስር ጉባኤ በአዳማ ተካሂዷል። ኮሚሽነሩ… https://www.fanamc.com/archives/320783

  • 19:148 546493

    "አንድነታችን የተጠበቀ ይሁን፤ የአሉባልታ ወሬ ወጀብ አይውሰደን፤ አንድ ሆነን የማትደፈር ሀገር ለልጆቻችን እናስረክብ" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

  • 18:248 498184

    በቆላማ አካባቢዎች ያሉ ሀብቶችን በማልማት የዜጎችን ኑሮ የሚያሻሽሉ ፕሮጀክቶች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – አብርሃም በላይ (ዶ/ር) አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቆላማ አካባቢዎች ያሉ ሀብቶችን በማልማት የዜጎችን ኑሮ የሚያሻሽሉ ፕሮጀክቶች ትግበራ ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር)፡፡ የቆላማ አከባቢ ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት አብይ ኮሚቴ ከባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ተካሂዷል፡፡ በተጨማሪም በፕሮጀክቱ የ2019 በጀት ዓመት እቅድ ላይ… https://www.fanamc.com/archives/320780

  • 18:088 050213

    በሌቦቹ ላይ የተከረቸመው የብረት መዝጊያ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት ለሌብነት የተመቻቸውን በር መዝጋት ላይ ያተኮረ የልማት እቅድ ነድፎ የሀገር ልማት ጠንቅ የሆነውን ሙስና ለመዋጋት ለዓመታት ሲሰራበት ቆይቷል፡፡ ቀደም ባሉት ጊዜያት ለሌብነት የተመቻቸ ክፍት በር ትቶ አትስረቁ በማለት የሚጨበጥ ውጤት ባለማምጣቱ ሌብነት ሀገርን ዋጋ ሲያስከፍል ቆይቷል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአንድ ወቅት… https://www.fanamc.com/archives/320777

  • 17:427 983182

    አጀንዳዎችን የማጣጣም ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል – ኮሚሽኑ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ስምንቱ ቡድኖች የተስማሙባቸውን ምክረ ሀሳቦች እንዲያናብብ፣ እንዲያጣጥምና እንዲያደራጅ የተቋቋመው ቡድን ስራ አጠናክሮ ቀጥሏል አለ፡፡ እያንዳንዳቸው 500 አባላት ያሏቸው ስምንት ቡድኖች ያዘጋጇቸውንና የተስማሙባቸውን ምክረ ሀሳቦች በትናንትናው ዕለት ማቅረባቸው ይታወሳል፡፡ በዛሬው ዕለት ደግሞ 120 አባላት ካሉት ቡድን የተመረጡ 34 አባላት በስምንት ንኡስ ቡድኖች… https://www.fanamc.com/archives/320773

  • 16:408 171212

    የኢትዮጵያን የባህር በር ባለቤትነት ማረጋገጥ ለቀጣናው የጋራ ብልጽግና መሰረት ነው አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ130 ሚሊየን በላይ ሕዝብ ያላትና በፍጥነት በማደግ ላይ የምትገኘው ኢትዮጵያ የባህር በር የማግኘት ጥያቄዋ በምኞት ብቻ የሚቀር አይደለም። ኢኮኖሚና መጻዒ ዕድል ሁልጊዜም የተሳሰሩ በመሆናቸው የባህር በር ወሳኝና አስገዳጅ ጉዳይ ነው። ኢትዮጵያ በጀመረችው አስደናቂ ትጋት የኢንዱስትሪዋ መስፋፋት፣ የግብርና ምርትና ምርታማነቷ ማደግና የኃይል ምርቷ ከፍ ማለት ትልቅ… https://www.fanamc.com/archives/320767

  • 16:187 8415

    https://youtu.be/4fPIuIJhNvo

  • 15:428 406142

    የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሌጅ 864 የፖሊስ መኮንኖችን አስመረቀ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሌጅ በሁለተኛ ዙር የሰለጠኑ 864 የፖሊስ መኮንኖች መርቀናል አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ ተመራቂ የፖሊስ መኮንኖቹ በቆይታቸው ያገኙት እውቀት ለላቀ ፖሊሳዊ ስብዕና የሚያበቃ ነው፡፡ ተመራቂዎቹ ወደ ስራ ሲሰማሩም ያለ አድልዎና ልዩነት በታማኝነት፣ በጀግንነት፣ በሰብዓዊነት እና በክብር ለህግ… https://www.fanamc.com/archives/320768

  • 15:387 50341

    https://youtu.be/D7ZSemrtLZY

  • 15:267 742213

    የባሕር ዳር ስታዲየም ዓለም አቀፍ ውድድሮችን ማስተናገድ የሚያስችለውን የካፍ ፍቃድ አገኘ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባሕር ዳር ስታዲየም የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ዝቅተኛ መመዘኛ በማሟላት ዓለም አቀፍ ውድድሮችን ማስተናገድ የሚያስችለውን ፍቃድ አግኝቷል፡፡ የአማራ ክልል ባሕል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ ጋሻው ተቀባ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፥ የካፍን መስፈርቶች በመከተል ስታዲየሙ ለዓለም አቀፍ ውድድሮች ብቁ እንዲሆን በርካታ ስራዎች ሲሰሩ ቆይተዋል፡፡ በተለይም… https://www.fanamc.com/archives/320764

  • 14:557 10241

    https://youtu.be/_AoKTUleFm8

  • 14:467 324263

    "ጦርነት የሀገርን ሀብትና የሰው ሕይወት ያጠፋል፤ ሰላም ግን ለልማት መሠረት ነው" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

  • 15 авг.7 096163

    የካይሮ የጥፋት ተልዕኮ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሌሎች ሀገራት ጥፋት ላይ ጥቅምን ለማስከበር የሚታትረው የካይሮ የጥፋት ተልዕኮ ከአፍሪካ ቀንድ ትርምስ ጀርባ የሴራ መረቡን ዘርግቶ ደም ማቃባት ከጀመረ ዓመታትን ቆጥሯል። የካይሮ የጥፋት ተልዕኮ መነሻው ምክንያታዊ ያልሆነ ግትርነት መዳረሻው ደግሞ ጥፋት እና የሀገራትን የብልፅግና ጉዞ ማጨናገፍ ነው። የዚህ ሴራ ገፈት ቀማሽ የሆነችው ሱዳን በካይሮ… https://www.fanamc.com/archives/320760

  • 15 авг.6 8777

    https://youtu.be/W84NmrUPhbY

  • 15 авг.7 1873

    https://youtu.be/elDbvj2OTsQ

Fana Media Corporation S.C (FMC) — tgindex