tgindex
ESAT (ኢሳት🇪🇹)®

ESAT (ኢሳት🇪🇹)®

Статистика

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot 🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
6
Всего постов
24
Тип
открытый
Язык
am
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
12 авг.
Подписчики
206 731
−221 за 5 дн.
Сутки
−42
−0,02%
Неделя
—
 
Месяц
—
 
Просмотров на пост
51,2 тыс
24 постов
Вовлечённость
24,8%
к подписчикам
Постов в день
0,9
всогО 24
УпОПинаниК
1
канаНОв
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
30 785
1/48двое суток
35 279
1/72трое суток
38 050

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 14 авг.24,7 тыс10310

    የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት‼️ ዛሬ ነሐሴ 8 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን ኃይል የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፡- ✅ ከጠዋቱ 2፡00-9፡30 👉ጎፋ ዳታ ሴንተር፣ አይሱዙ ጋራዥ፣ ሶፉመር ብሎኬት ማምረቻ፣ ባቱ ኮንዶሚኒየም፣ መካነ ኢየሱስ፣ መካኒሳ ቆሬ መሄጃ እና አካባቢው ፣ 👉 መካኒሳ አረቄ ፋብሪካ፣ አሚጎ ካፌ ፊትለፊት፣ ቫቲካን ኤምባሲ፣መካኒሳ አቦ ቤ/ክ፣ የመከላከያ ሚ/ር መኖሪያ፣ ጥቁር አባይ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ማምረቻ፣ሰላም አስከባሪ እና አካባቢው፣ 👉ጎፋ ካምፕ ኮንዶሚኒየም፣ ጀርመን አደባባይ፣ ካፍ ነዳጅ ማደያ፣ካራ ከብት ተራ፣ ጥሩ መናፈሻ፣ የካ አባዶ ኮንዶሚኒየም እና አካባቢው ፣ 👉 ኮልፌ 18፣ አጠና ተራ፣ ኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል፣አበበ ቢቂላ ስተድየም፣ፈጥኖ ደራሽ፣ ኮልፌ ኮምርሄንሲቭ ት/ቤት፣ ታይዋን ገበያ እና አካባቢው፣ 👉 ቡራዩ አኔ ዲማ፣ ወታቤቻ፣ ጉዱ፣ ሙሎ፣ ከሚሴ፣ ድሬ ከአስፋልት በላይ፣መናገሻ፣ ገፈርሳ ውሀ ግድብ እና አካባቢው፣ ✅ ከጠዋቱ 3፡00-10፡30 👉 አያት ለገጣፎ ሰብስቴሽን ፊትለፊት ያሉ ኮንዶሚኒየሞች፣ ሸገር ዳቦ፣ ለገጣፎ፣ ሲዲሲ፣ ኮሰሮ፣ አርትስቲ፣ ዱከም እና አካባቢው፣ ✅ ከጠዋቱ 3፡30-10፡30 👉 ሱሉልታ ከተማ፣ ሱሉልታ ቆዳ ፋብሪካ፣ ኮሶ በር፣ አቢሲኒያ ሲሚንቶ፣ ሙሎ እና አካባቢው፣ 👉 ጫንጮ ከተማ፣ ቆሬ ሮባ፣ ጫንጮ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ፣ሆስፒታል ፣ ሞየ ጎጆ፣ ሰብስቴሽን አከባቢ ✅ ከጠዋቱ 2፡00-11፡00 👉 በጭሮ ቀርሳ፣ ቁሉቢ፣ ላንጌ፣ ወተር፣ ኮሮሚ፣ ደደር፣ ጎሮ ጉቱ መልካ በሎ፣ ሜታ ወረደዎች እና አካባቢው፣ 👉በአዳማ ቀበሌ፣ 01፣05፣ 12፣ ገንደ ኦዳ፣ ሞጆ ፣ጭሮ ከተማ፣ ቦርዶዴ፣ አንከር፣ ኮሞነ፣ ኮረ፣ ቤካ፣ ኢጂፈረ እና አካባቢው፣ @Esat_tv1 @Esat_tv1

  • 14 авг.14,8 тыс124

    🏢 ካዛንቺስ ሞደርን ኮምፓውንድ 🌿 የከተማ ህይወት + አረንጓዴ ተፈጥሮ በአንድ ላይ! በአዲስ አበባ እምብርት የሚገነባው ዘመናዊ የመኖሪያ ኮምፓውንድ። ✨ ለምን ካዛንቺስ? ✅ 60% አረንጓዴ ቦታ እና መዝናኛ ✅ ከፍተኛ ደህንነት ✅ ዘመናዊ የአኗኗር ዘይቤ ✅ በቋሚ ዋጋ የቤት ባለቤት የመሆን እድል ✅ በ15% ቅድመ ክፍያ 🎉 እስከ 20% ቅናሽ! 🏠 የቤቶች አማራጭ:- 🛏 ባለ 1 መኝታ (55 ካሬ) አጠቃላይ ዋጋ፦ 5,830,385 ብር 15% ቅድመ ክፍያ፦ 874,557 ብር 🛏 ባለ 2 መኝታ (80 ካሬ) አጠቃላይ ዋጋ፦ 8,480,560 ብር 15% ቅድመ ክፍያ፦ 1,272,084 ብር 🛏 ባለ 3 መኝታ (95 ካሬ) አጠቃላይ ዋጋ፦ 10,070,665 ብር 15% ቅድመ ክፍያ፦ 1,510,600 ብር 🛏 ባለ 4 መኝታ (160 ካሬ) አጠቃላይ ዋጋ፦ 16,961,120 ብር 15% ቅድመ ክፍያ፦ 2,544,168 ብር 📞 አሁኑኑ ይደውሉ — ለቢሮና ለሳይት ጉብኝት! 📱 ስልክ:- 0944666669                  +251944666669 👤 የድርጅቱ የሽያጭ አማካሪ ፦ አዳነ ማርዬ 💬 Telegram: @ADD112721 🟢 WhatsApp:https://wa.me/251944666669

  • 13 авг.33 тыс8913

    በጎፋ ዞን በአንድ ሳምንት ጊዜ ዉስጥ ከ4 ሺህ በላይ ሰዎች በወባ በሽታ መያዛቸው ተነገረ‼️ በዞኑ በሰኔ ወር የወባ ስርጭት በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሮ እንደነበር ለብስራት ሬዲዮ የተናገሩት የጎፋ ዞን ጤና መምሪያ ኃላፊ ተወካይ ወ/ሮ ሣራ አበባዉ ሰፊ ርብርብ ተደርጎ የስርጭት መጠኑን መቀነስ መቻሉን ገልፀዋል ። ባለፈው ሳምንት 5 ሺህ 194 ሰዎች በወባ በሽታ ተጠቅተዉ እንደነበር የሚገልፁት ወ/ሮ ሳራ የስርጭት ምጣኔዉ በ16 በመቶ ቀንሶ በዚህ ሳምንት ዉስጥ 4ሺህ 361 ሰዎች የወባ በሽታ ተገኝቶባቸዋል ብለዋል ። መምሪያዉ የበሽታውን ስርጭት ለመቀነስ ከክልሉ ጤና ቢሮ ጋር ተቀናጅቶ እየሰራ መሆኑ ተጠቁሟል ። ከፍተኛ ስርጭት በታየባቸው አምስት ወረዳዎች በተለይም  በሁባ ደብረ ፀሀይ እና ዛላ ወረዳዎች ላይ በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገልጿል ። በተጨማሪም የኬሚካል ርጭት በየቤቱ መካሄዱ የተገለፀ ሲሆን ከክልሉ ጤና ቢሮ በተገኘ በጀት በቀሪ ቤቶች ላይ የኬሚካል ርጭት ተግባር  እየተከናወነ እንደሚገኝ ወ/ሮ ሳራ ገልፀውልናል ። በጊዜያዊና በቋሚነት ዉሃ ያቆሩ ቦታዎችን የማዳፈንና የማፋሰስ ስራም በዘመቻ መልክ እየተሰራ ይገኛል ሲሉ አክለዋል። @Esat_tv1 @Esat_tv1

  • 13 авг.21 тыс246иС Surafelудалён 14 авг.

    😱 በ 1850 ብር ብቻ 3500 ብር የሚሸጠዉን የፂምና የፀጉር ሼቨር ባሉበት ይቀበሉ😱 📍አዲስ አበባ 📍ኮምቦልቻ 📍ደሴ ‼️ በዕድሉ ይጠቀሙ‼️      👇👇👇👇👇👇 👉📞0954633900 👉📞0954633900 👉📞0954633900 ✍ወይም ስልኮንና አድራሻዎን በ👉@dubaitera_shop ላይ ይላኩልን! ✂️መብራት ጠፋ..ፀጉር ቤት ወረፋ ይሆን ብለዉ ሳያስቡ ሁሌም ከቤቶ ሲወጡ ፀጉሮም ሆነ ፂሞ እንዲያምርበት የሚያደርግ ማሽን። ✂️በየትኛዉም የሰዉነት ክፍሎች ላይ ያለዉን ፀጉር ማፅዳት የሚችል። ✂️በአንድ ቻርጀር 45 ቀን የሚቆይ  ቻርጀር እና 4 የጥርስ መቀያየሪያዎች ያሉት። ✂️ኦሪጅናል እና ለአጠቃቀም ቀላል የሆነ። ✂️ ለፀጉር እና ለፂም ቅርፅ ተመራጭ። ✂️ለህፃናት ፀጉር ለመቁረጥ የሚመች። ✂️ሁሉም ወንድ ሊኖረዉ የሚገባ ምርጥ ዕቃ ‼️ለማዘዝ እና መረጃ ለማግኘት‼️   👇👇👇👇👇👇👇    📞0954633900     📞0954633900 ይደዉሉልን! ✍ወይም ስልኮንና አድራሻዎን በ👉@dubaitera_shop ላይ ይላኩልን! 🎁ሌሎች ዕቃዎችን ለማየት🎁 @Dubai_tera2 ን   👆👆👆join ይበሉ!

  • 13 авг.4 86615иС ADD,🦅удалён 14 авг.

    🏢 ካዛንቺስ ሞደርን ኮምፓውንድ 🌿 የከተማ ህይወት + አረንጓዴ ተፈጥሮ በአንድ ላይ! በአዲስ አበባ እምብርት የሚገነባው ዘመናዊ የመኖሪያ ኮምፓውንድ። ✨ ለምን ካዛንቺስ? ✅ 60% አረንጓዴ ቦታ እና መዝናኛ ✅ ከፍተኛ ደህንነት ✅ ዘመናዊ የአኗኗር ዘይቤ ✅ በቋሚ ዋጋ የቤት ባለቤት የመሆን እድል ✅ በ15% ቅድመ ክፍያ 🎉 እስከ 20% ቅናሽ! 🏠 የቤቶች አማራጭ:- 🛏 ባለ 1 መኝታ (55 ካሬ) አጠቃላይ ዋጋ፦ 5,830,385 ብር 15% ቅድመ ክፍያ፦ 874,557 ብር 🛏 ባለ 2 መኝታ (80 ካሬ) አጠቃላይ ዋጋ፦ 8,480,560 ብር 15% ቅድመ ክፍያ፦ 1,272,084 ብር 🛏 ባለ 3 መኝታ (95 ካሬ) አጠቃላይ ዋጋ፦ 10,070,665 ብር 15% ቅድመ ክፍያ፦ 1,510,600 ብር 🛏 ባለ 4 መኝታ (160 ካሬ) አጠቃላይ ዋጋ፦ 16,961,120 ብር 15% ቅድመ ክፍያ፦ 2,544,168 ብር 📞 አሁኑኑ ይደውሉ — ለቢሮና ለሳይት ጉብኝት! 📱 ስልክ:- 0944666669                  +251944666669 👤 የድርጅቱ የሽያጭ አማካሪ ፦ አዳነ ማርዬ 💬 Telegram: @ADD112721 🟢 WhatsApp:https://wa.me/251944666669

  • 12 авг.36,4 тыс1346

    ኢትዮጵያ በሶማሊያ የሚገኘውን የቡርሐካባ ወታደራዊ የጦር ሰፈርን ከ12 ዓመታት በኋላ አስረከበች‼️ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በሶማሊያ ባይ ክልል የምትገኘውን ስትራቴጂካዊ የቡርሐካባ ወታደራዊ የጦር ሰፈር ለሶማሊያ የፀጥታ ኃይሎች ማስረከቡን ሶማሊ ጋርዲያን ዘግቧል። ይህ እርምጃ የሀገሪቱን ደኅንነት የማስጠበቅ ኃላፊነት ደረጃ በደረጃ ወደ ሶማሊያ ኃይሎች ለማሸጋገር የሚደረገው እንቅስቃሴ አካል መሆኑ ተገልጻል። በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት የድጋፍ እና የማረጋጋት ተልዕኮ (AUSSOM - ኦወሶም) እንደገለጸው፣ የጦር ሰፈሩ ርክክብ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በሶማሊያ የድጋፍ ቢሮ (UNSOS) ባደረገው ድጋፍ አማካኝነት ነሐሴ 2 ቀን 2018 ዓ.ም. በይፋ ተጠናቅቋል። ከእ.ኤ.አ. 2014 ጀምሮ በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ቁጥጥር ስር የቆየውን ይህን ወታደራዊ የጦር ሰፈር፣ የሶማሊያ ብሔራዊ ሠራዊት 60ኛ ክፍለ ጦር ተረክቧል። @Esat_tv1 @Esat_tv1

  • 12 авг.9 152171удалён 13 авг.

    🏢 ካዛንቺስ ሞደርን ኮምፓውንድ 🌿 የከተማ ህይወት + አረንጓዴ ተፈጥሮ በአንድ ላይ! በአዲስ አበባ እምብርት የሚገነባው ዘመናዊ የመኖሪያ ኮምፓውንድ። ✨ ለምን ካዛንቺስ? ✅ 60% አረንጓዴ ቦታ እና መዝናኛ ✅ ከፍተኛ ደህንነት ✅ ዘመናዊ የአኗኗር ዘይቤ ✅ በቋሚ ዋጋ የቤት ባለቤት የመሆን እድል ✅ በ15% ቅድመ ክፍያ 🎉 እስከ 20% ቅናሽ! 🏠 የቤቶች አማራጭ:- 🛏 ባለ 1 መኝታ (55 ካሬ) አጠቃላይ ዋጋ፦ 5,830,385 ብር 15% ቅድመ ክፍያ፦ 874,557 ብር 🛏 ባለ 2 መኝታ (80 ካሬ) አጠቃላይ ዋጋ፦ 8,480,560 ብር 15% ቅድመ ክፍያ፦ 1,272,084 ብር 🛏 ባለ 3 መኝታ (95 ካሬ) አጠቃላይ ዋጋ፦ 10,070,665 ብር 15% ቅድመ ክፍያ፦ 1,510,600 ብር 🛏 ባለ 4 መኝታ (160 ካሬ) አጠቃላይ ዋጋ፦ 16,961,120 ብር 15% ቅድመ ክፍያ፦ 2,544,168 ብር 📞 አሁኑኑ ይደውሉ — ለቢሮና ለሳይት ጉብኝት! 📱 ስልክ:- 0944666669                  +251944666669 👤 የድርጅቱ የሽያጭ አማካሪ ፦ አዳነ ማርዬ 💬 Telegram: @ADD112721 🟢 WhatsApp:https://wa.me/251944666669

  • 12 авг.7 374202удалён 13 авг.

    💯% አስተማማኝ የሆነ #የበረሮ እና #የአይጥ ማጥፊያ ባሉበት ይቀበሉ! 📍#አዲስ_አበባ    📍#ደሴ 📍#ኮምቦልቻ        📍#ባህርዳር   🚚 ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ በ 30 ደቂቃ ያሉበት ስናደርስ በሌሎች ከተማዎች በፖስታ ቤት እንልካለን! ‼️ ከመጨረሳችን በፊት    ፈጥነዉ ይደዉሉልን‼️ 📞0954633900 📞0954633900 ✍ወይም ስልኮንና አድራሻዎን በ👉@dubaitera_shop ላይ ይላኩልን።   ✅በዓለም አቀፍ ደረጃ የጥራት ማረጋገጫ ያለዉ ኦሪጅናል Ultrasonic pest repeller ! ❇️በፈለጉት ቦታ ላይ በመሰካት ብቻ  👉አይጦችን🐀 👉 በረሮ 🪳 እና ጉንዳን 👉የወባ ትንኝ(ቢምቢ)🕷  👉ማንኛዉንምበራሪ ነፍሳት ላይ ☠ሊቋቋሙት የማይችሉትን frequency   በመልቀቅ ላይመለሱ እሰከ መጨረሻዉ ይሸኛቸዋል! 😱 በ 1699 ብር ብቻ ይገላገሉ። #ሙሉዋስትና ያለዉ ማሽን!   👇👇👇👇👇👇 📞0954633900 📞0954633900 🌐ሌሎች ዕቃዎችን ለማየት @Dubai_tera2 ን   👆👆👆join ይበሉ!

  • 11 авг.38,7 тыс12411

    በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በኢቦላ ወረርሽኝ ምክንያት የሟቾች ቁጥር 2,000 አለፈ‼️ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የተከሰተው እና በታሪክ እጅግ ፈጣኑ ተብሎ የተገለጸው የኢቦላ ወረርሽኝ የሟቾች ቁጥር 2,000 ማለፉን የሀገሪቱ የጤና ባለስልጣናት አስታውቀዋል። ቁጥራዊ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት እስካሁን ድረስ ፦ ⚫ በአጠቃላይ 4,381 የተረጋገጠ የኢቦላ ተጠቂዎች ተመዝግበዋል፤ ⚫ 2,011 ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል። ⚫ 704 ታካሚዎች በተለዩ የህክምና ማዕከላት ውስጥ ህክምና እየተደረገላቸው ይገኛል። ወረርሽኙ ከተከሰተ በኋላ የመጀመሪያዎቹን 1,000 ሰዎች ለመግደል ዘጠኝ ሳምንታት ያህል የፈጀበት ቢሆንም፣ ሁለተኛውን 1,000 ሰዎች ለመግደል ግን የወሰደበት ጊዜ ሶስት ሳምንታት ብቻ ሆኖ ተመዝግቧል። ይህ ወረርሽኝ እ.ኤ.አ. ከ2014 እስከ 2016 በምዕራብ አፍሪካ ከተከሰተው እና ከ11,000 በላይ ሰዎችን ከገደለው ወረርሽኝ ቀጥሎ በታሪክ ሁለተኛው ትልቁ የኢቦላ ወረርሽኝ ሆኗል። በኢቱሪ ግዛት እና አካባቢው ባለው የታጠቁ አማፂያን ግጭት እንዲሁም የመሰረተ ልማት አለመሟላት ምክንያት የመከላከል ሥራው አስቸጋሪ እንዳደረገው ሲገለጽ የቆየ ሲሆን፥ አሁን ደግሞ የጤና ባለሞያዎች ከክፍያ ጋር በተያያዘ የሚያሰሟቸው ቅሬታዎችና አድማዎች ሌላ ፈተና ደቅነዋል ተብሏል። @Esat_tv1 @Esat_tv1

  • 11 авг.38,2 тыс15311

    በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 708 ኢትዮጵያውያን ተመለሱ‼️ ‎ በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 708 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ‎ ‎በሳምንቱ ውስጥ በተደረገ 8 ዙር በረራ የተመለሱት 773 ወንዶች እና 677 ሴት እንዲሁም 76 ህፃናት ሲሆኑ፣ ከተመላሾች መካከል 163 እድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች ይገኙበታል። ‎ ‎መስከረም 5 ቀን 2018 ዓ.ም በተጀመረው ዜጎችን ወደ ሀገር ቤት የመመለስ ሥራ እስካሁን ከ92 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገር መመለሳቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ አመላክቷል። ‎ ‎ሚኒስቴሩ ለተመላሽ ዜጎች በአየር ማረፊያና በማቆያ ማዕከላት ተገቢውን ድጋፍ እና እንክብካቤ የማድረግ እና ከቤተሰብ ጋር የማቀላቀል ሥራ ከሚመለከታቸው ባለድርሻና አጋር አካላት ጋር በመተባበር በትኩረት እየሠራ እንደሚገኝ አስታውቋል። ‎ ‎በተጨማሪም መደበኛ ባልሆነ ፍልሰት ወደ ተለያዩ ሀገራት ሄደው የሚመለሱ የፍልሰት ተጎጂዎችን ለመደገፍና መልሶ ለማቋቋም የሚያስችሉ ተግባራትን በትብብር እያከናወነ መሆኑን ገልጿል። @Esat_tv1 @Esat_tv1

  • 10 авг.40,1 тыс13917

    የኤሌክትሪክ ኃይል አዲስ ኃይል ማስገቢያ የዱቤ ክፍያ ወለድ ሙሉ በሙሉ ተነሳ‼️ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አዲስ ኃይል ማስገቢያ ክፍያን በዱቤ ለሚከፍሉ ደንበኞች ይጠየቅ የነበረውን ከ3 እስከ 9 በመቶ የወለድ ክፍያ ሙሉ በሙሉ ማንሳቱን ዋና ሥራ አስፈጻሚው ኢንጅነር ጌቱ ገረመው አስታወቁ። ቀደም ሲል የዱቤ ክፍያ ጊዜው እስከ 24 ወራት ሲሆን፣ ከ6 ወራት በላይ ለሚቆይ ክፍያ ወለድ ይጣል ነበር። አሁን ወለዱ መነሳቱ ክፍያውን በአንድ ጊዜ መፈጸም ለማይችሉ ዜጎች የምስራች መሆኑንና አገልግሎቱን ይበልጥ ተደራሽ እንደሚያደርግ ገልጸዋል። በተጨማሪም ከሰኔ 2018 ዓ.ም. ጀምሮ በተጀመረው የአዲስ ቆጣሪ የዱቤ አሰራር በሁለት ሳምንታት ብቻ 19,231 አዳዲስ ደንበኞች ኤሌክትሪክ ማግኘት ችለዋል። ተቋሙ በ2018 በጀት ዓመት 664,505 አዳዲስ ደንበኞችን ያገናኘ ሲሆን፣ በ2019 ዓ.ም. ደግሞ 1.1 ሚሊዮን አዳዲስ ደንበኞችን ለማገናኘት አቅዷል። ኢንጅነር ጌቱ እንደገለጹት፣ አገልግሎቱ በ70 ዓመታት ታሪኩ 5.88 ሚሊዮን ደንበኞችን ማገናኘት ችሏል፤ አሁን ግን በዓመት እስከ 1 ሚሊዮን ደንበኞችን የማገናኘት አቅም ላይ ደርሷል። @Esat_tv1 @Esat_tv1

  • 10 авг.20,4 тыс255

    🏢 ካዛንቺስ ሞደርን ኮምፓውንድ 🌿 የከተማ ህይወት + አረንጓዴ ተፈጥሮ በአንድ ላይ! በአዲስ አበባ እምብርት የሚገነባው ዘመናዊ የመኖሪያ ኮምፓውንድ። ✨ ለምን ካዛንቺስ? ✅ 60% አረንጓዴ ቦታ እና መዝናኛ ✅ ከፍተኛ ደህንነት ✅ ዘመናዊ የአኗኗር ዘይቤ ✅ በቋሚ ዋጋ የቤት ባለቤት የመሆን እድል ✅ በ15% ቅድመ ክፍያ 🎉 እስከ 20% ቅናሽ! 🏠 የቤቶች አማራጭ:- 🛏 ባለ 1 መኝታ (55 ካሬ) አጠቃላይ ዋጋ፦ 5,830,385 ብር 15% ቅድመ ክፍያ፦ 874,557 ብር 🛏 ባለ 2 መኝታ (80 ካሬ) አጠቃላይ ዋጋ፦ 8,480,560 ብር 15% ቅድመ ክፍያ፦ 1,272,084 ብር 🛏 ባለ 3 መኝታ (95 ካሬ) አጠቃላይ ዋጋ፦ 10,070,665 ብር 15% ቅድመ ክፍያ፦ 1,510,600 ብር 🛏 ባለ 4 መኝታ (160 ካሬ) አጠቃላይ ዋጋ፦ 16,961,120 ብር 15% ቅድመ ክፍያ፦ 2,544,168 ብር 📞 አሁኑኑ ይደውሉ — ለቢሮና ለሳይት ጉብኝት! 📱 ስልክ:- 0944666669                  +251944666669 👤 የድርጅቱ የሽያጭ አማካሪ ፦ አዳነ ማርዬ 💬 Telegram: @ADD112721 🟢 WhatsApp:https://wa.me/251944666669

  • 10 авг.43,2 тыс3713

    😱 በ 1850 ብር ብቻ 3500 ብር የሚሸጠዉን የፂምና የፀጉር ሼቨር ባሉበት ይቀበሉ😱 📍አዲስ አበባ 📍ኮምቦልቻ 📍ደሴ ‼️ በዕድሉ ይጠቀሙ‼️      👇👇👇👇👇👇 👉📞0954633900 👉📞0954633900 👉📞0954633900 ✍ወይም ስልኮንና አድራሻዎን በ👉@dubaitera_shop ላይ ይላኩልን! ✂️መብራት ጠፋ..ፀጉር ቤት ወረፋ ይሆን ብለዉ ሳያስቡ ሁሌም ከቤቶ ሲወጡ ፀጉሮም ሆነ ፂሞ እንዲያምርበት የሚያደርግ ማሽን። ✂️በየትኛዉም የሰዉነት ክፍሎች ላይ ያለዉን ፀጉር ማፅዳት የሚችል። ✂️በአንድ ቻርጀር 45 ቀን የሚቆይ  ቻርጀር እና 4 የጥርስ መቀያየሪያዎች ያሉት። ✂️ኦሪጅናል እና ለአጠቃቀም ቀላል የሆነ። ✂️ ለፀጉር እና ለፂም ቅርፅ ተመራጭ። ✂️ለህፃናት ፀጉር ለመቁረጥ የሚመች። ✂️ሁሉም ወንድ ሊኖረዉ የሚገባ ምርጥ ዕቃ ‼️ለማዘዝ እና መረጃ ለማግኘት‼️   👇👇👇👇👇👇👇    📞0954633900     📞0954633900 ይደዉሉልን! ✍ወይም ስልኮንና አድራሻዎን በ👉@dubaitera_shop ላይ ይላኩልን! 🎁ሌሎች ዕቃዎችን ለማየት🎁 @Dubai_tera2 ን   👆👆👆join ይበሉ!

  • 9 авг.54,1 тыс32313

    የህወሓት አመራር ከኤርትራና ከሌሎች ኃይሎች ጋር ፈጠርነው ያሉት ጥምረት የጥፋት ቀመር ነው‼️ 🗣️ጌታቸው ረዳ ​ ​የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ፣ የህወሓት አመራሮች ከኤርትራው የኢሳይያስ አፈወርቂ ሥርዓትና ከሌሎች የፌደራል መንግሥቱን በሚቃወሙ ኃይሎች ጋር የፈጠሩት ጥምረት በትግራይና በመላው አገሪቱ ላይ ታላቅ ጥፋት የሚያመጣ «የጥፋት ቀመር» ነው ሲሉ ኮነኑ። ​አቶ ጌታቸው በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት እንዳመለከቱት፣ የህወሓት አመራር ቀደም ሲል የፌደራል መንግሥቱን ለማፍረስ ከውስጥና ከውጭ ኃይሎች ጋር የሚያደርገውን እንቅስቃሴ ሲክድ ቢቆይም፣ አሁን ላይ ግን «የማይመለሱበትን ወሳኝ እርምጃ መውሰዱን» እና ወደ ኃይል አማራጭ መሸጋገሩን በአደባባይ እያወጀ ይገኛል። ​ ​ የጥምረቱ ዋና ዓላማ፦ የህወሓት አመራር ዓላማ የምዕራብ ትግራይን ቦታዎች በሰላማዊ መንገድ ማስመለስ ወይም የፕሪቶሪያውን ስምምነት ማስፈጸም ሳይሆን፣ አዲስ አበባ ያለውን የፌደራል መንግሥት በኃይል መገልበጥ ነው ብለዋል። ​የኢሳይያስ አፈወርቂ ሚና፦ በቅርቡ በሸረሪና የተከሰተውን ግጭትና የተማረከውን በርካታ የጦር መሣሪያ እንደ ማሳያ በማቅረብ፣ የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ትግራይን ከለላ ለማድረግ «ጠቃሚ ሞኞች»ን በመመልመል በትግራይና በአማራ እናቶችና ሕፃናት ላይ ቁማር እየተጫወቱ ነው ሲሉ ከሰውታል። ​ለትግራይ ሰራዊት የቀረበ ጥሪ፦ ሰራዊቱ ሊገድደው የሚገባው የሕዝቡ ህልውና እንጂ ጦርነትን እንደ ጡረታ ማውጫቸው ያደረጉ ጥቂት አካላት አለመሆናቸውን በመገንዘብ «በቃ» ሊላቸው እንደሚገባና የተደቀነውን ስጋት በሰላማዊ መንገድ ብቻ መፍታት እንደሚቻል አሳስበዋል። ​ለፌደራል መንግሥቱ፦ የፌደራል መንግሥቱ ለፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ሙሉ ትግበራ ታማኝ ሆኖ እንዲቀጥልና ተደጋጋሚ ትንኮሳዎች ቢኖሩም ትዕግሥቱን አጠናክሮ የሰላም አማራጮችን ክፍት እንዲያደርግ ጠይቀዋል። ​ ⨳ በድንበር አካባቢ የሚደረጉ የጦር እንቅስቃሴዎችን ለማረጋገጥ የሳተላይትና የመሬት ላይ ክትትል እንዲደረግ፤ ⨳ ግጭት የሚቀሰቅሱ ወታደራዊና ፖለቲካዊ አካላት ተጠያቂ እንዲሆኑ፤ ⨳ የሲቪሎችን ደህንነት ቅድሚያ በመስጠት ከሁሉም ወታደራዊ ኃይሎች ሙሉ ወታደራዊ ግልጽነት እንዲጠየቅ። ​"በጦርነት ዝግጅት ፊት ዝምታን መምረጥ የጥፋቱ ተባባሪ መሆን ነው" ሲሉ አቶ ጌታቸው መልእክታቸውን አጠናቀዋል። @ESat_tv1 @Esat_tv1

  • 8 авг.55,7 тыс1492

    ሩሲያ በዩክሬን መዲና አቅራቢያ በፈጸመችው የሚሳዔል ጥቃት ሕጻን ልጅን ጨምሮ ሦስት ሰዎች ተገደሉ‼️ የሩሲያ ጦር አርብ ምሽት በዩክሬን ዋና ከተማ ኪዬቭ አቅራቢያ በፈጸመው የሚሳዔል ጥቃት አንድ ሕጻንን ጨምሮ ቢያንስ ሦስት ሰዎች መገደላቸውን የአካባቢው ባለሥልጣናት ተናገሩ። የአሁኑ ድብደባ የተካሄደው፣ 21 ሰዎች የተገደሉበት ጥቃት በመላው ዩክሬን ከተፈጸመ ከጥቂት ቀናት በኋላ ነው። በትናንቱ ጥቃት የሩሲያ ሚሳዔሎች በዋና ከተማዋ በስተምሥራቅ የሚገኝ ስፍራን የመቱ ሲሆን፣ የኃይለኛ ፍንዳታ ድምጽ መሰማቱንም እማኞች ተናግረዋል። የባሊስቲክ ሚሳዔል ጥቃቱ የሦስት ሰዎችን ሕይወት እንደቀጠፈ እና ሌሎች ሦስት ሰዎችን እንዳቆሰለ የአካባቢው ወታደራዊ አስተዳደር ኃላፊ ተናግረዋል። የሚሳዔል ስብርባሪዎች በመኖሪያ ሕንፃዎች እና ተሽከርካሪዎች ላይ ጉዳት ማድረሳቸውን እንዲሁም አንድ ሕንጻ ላይ እሳት ማስነሳታቸውንም ገልጸዋል። የአደጋ ጊዜ ሠራተኞች ኪዬቭ ውስጥ ሕንጻ እና የነዳጅ ማጠራቀሚያ ላይ የተነሳን እሳት ለማጥፋት እየተረባረቡ መሆኑን የከተማው ከንቲባ በቴሌግራም ገጻቸው አስታውቀዋል። @Esat_tv1 @Esat_tv1

  • 7 авг.54,7 тыс26923

    የኢትዮጵያ መንግሥትና ህወሓት ለተጨማሪ ዉጊያ እየተዘጋጁ መሆናቸዉ ተነገረ‼️ የኢትዮጵያ መንግሥት ጦርና ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ታጣቂዎች ለተጨማሪ ዉጊያ የሚያደርጉት ዝግጅት መቀጠሉን የተለያዩ ወገኖች አስታወቁ።የአዉሮጳ የሰላም ተቋም መገናኛ ዘዴዎችንና ሌሎች ምንጮችን ጠቅሶ እንደዘገበዉ የመቀሌና የአዲስ አበባ ግንኙነት ይበልጥ እየተበላሸ ነዉ።ሁለቱ ወገኖች የሚያደርጉት የጦር ኃይል ንቅናቄም ሌላ ጦርነት ሊጫር ይችላል የሚለዉን ሥጋት አንሮታል።ሁለቱ ወገኖች ልዩነታቸዉን ሰላማዊ፣ ሁሉን አካታችና ገንቢ በሆነ ዉይይት እንዲፈቱ ተቋሙ ጠይቋል። የአይን ምሥክሮች በበኩላቸዉ የትግራይ ኃይል የሚባለዉ የታጣቂዎች ስብስብ በርካታ ተዋጊዎችን ወደ ምዕራብ ትግራይ እያዘመተ ነዉ።እንደሚሉት የትግራይ ተዋጊዎች ትግራይ ክልልን ከአፋርና ከአማራ ክልሎች ጋር በሚያዋስነዉ ድንበር አካባቢም ምሽግ እየቆፈሩ መሆኑንም የዓይን ምሥክሮች አስታዉቀዋል። የኢትዮጵያ መከላከያ ጦር ባንፃሩ አማራና አፋር ክልሎች ከፍተኛ የወታደራዊ ንቅናቄ እያደረገ መሆኑን የዓይን ምሥክሮች ተናግረዋል። ከአፋር ክልል በደረሰን መረጃ መሠረት በክልሉ የዞን አራት ተለያዩ ወረዳዎችና ቀበሌዎች ተጨማሪ ወታደሮች ሠፍረዋል።ነዋሪዎቹ በሥም በዘረዘሯቸዉ ወረዳና ቀበሌዎች ወታደሮችን ከቦታ ቦታ ማንቀሳቀሱና ተጨማሪ ኃይል ማስሩ እስከ ትናንት ማታ ድረስ ቀጥሎ ነበር። @Esat_tv1 @Esat_tv1

  • 5 авг.71 тыс943173

    በፌዴራል ከተሞች አጀንዳ ላይ የተነሳውን አዲስ የውሳኔ ሃሳብ በመቃወም ምክክር ኮሚሽን ተወያዮች መድረክ ረግጠው ወጡ‼️ በፌዴራል ከተሞች አጀንዳ ሥር ሲካሄድ በነበረው የምክክር መድረክ ላይ የተሳተፉ የቡድን 7 ተወያዮች፣ ከኦሮሞ ብልፅግና (ኦህዴድ) ተወካዮች ውጭ ያሉ የሁሉም ብሔሮች ተወካዮች የቀረበውን አዲስ የውሳኔ ሃሳብ በመቃወም መድረኩን ረግጠው መውጣታቸው ተገለጸ። ላፉት አራት ሳምንታት ያህል ሲካሄድ በነበረው በዚህ ውይይት፣ በተለይም በአዲስ አበባ ከተማ የወደፊት አስተዳደራዊ ወሰን እና አወቃቀር ላይ ትኩረት ያደረጉ አራት ዋና ዋና አማራጮች ቀርበው ሲመከሩበት ሰንበተዋል። አማራጮቹም አዲስ አበባ፦ ረስ ገዝ፣ የፌዴራል አካል፣ ራሷን የቻለች ክልል ወይም የኦሮሚያ አካል ትሁን የሚሉ ነበሩ። በውይይቱ ወቅት አብዛኞቹ ተሳታፊዎች ከተማዋ የፌዴራል አካል መሆን አለባት የሚለውን ሃሳብ በስፋት የደገፉ ሲሆን፣ ለምሳሌ 48 አባላት ባሉት አንድ ቡድን ውስጥ 44ቱ ተወያዮች የፌዴራል አካል እንድትሆን ሲደግፉ፣ 4ቱ ደግሞ የኦሮሚያ አካል እንድትሆን በሚል ምክረ-ሃሳብ ማቅረባቸው ተጠቅሷል። በሌሎች ተመሳሳይ ቡድኖችም ተመሳሳይ የድምፅ ውጤት እንደነበር ተመልክቷል። ሆኖም ግን፣ ላለፉት ሦስት ቀናት ከብልፅግና ጽሕፈት ቤት በተፃፈ ደብዳቤ መመሪያ መሰረት፣ ላለፉት 30 ቀናት ውይይት ያልተደረገበት አዲስ አጀንዳ ማስገደድ መጀመሩ ተነግሯል። አዲሱ መመሪያ «አዲስ አበባ የኦሮሚያ ዋና ከተማ እና የፌዴራሉ መቀመጫ ትሁን» የሚል አዲስ አጀንዳ በ250 የቡድን ውይይቶች ውስጥ እንዲካተት ማስገደዱ ተገልጻል። ፀሐፊዎች ለአንድ ወር ሙሉ ሲወያዩበት የነበረውን ምክረ-ሃሳብ ወደ ኋላ መልሰው ይህን አዲስ አጀንዳ በማስገባቸው ምክንያት፣ ከኦሮሚያ ተወካዮች ውጭ ያሉ የሁሉም ክልሎች ተወያዮች «ሰነዱን አንፈርምም» በማለት መድረኩን ረግጠው ወጥተዋል። በተመሳሳይ መልኩ በሌሎች 7 ቡድኖች ውስጥ ሲወያዩ የነበሩ፣ ከኦሮሞ ተወካዮች ውጭ ለነገው የ500 አባላት ውይይት ኦሪየንቴሽን ለመውሰድ በመዘጋጀት ላይ የነበሩ ተሳታፊዎች በሙሉ ግቢውን ጥለው መውጣታቸውን ተሳታፊዎች ለ Ethio Focus-ኢትዮ ፎከስ ተናግረዋል። @Esat_tv1 @Esat_tv1

  • 4 авг.64,3 тыс1775

    አምነስቲ በትግራይ ያንሰራራው ውጊያ በዜጎች ላይ አዲስ የሰብአዊ መብት ጥሰት ስጋት ደቅኗል ሲል አስነቀቀ‼️   አምነስቲ ኢንተርናሽናል በትግራይ ክልል ዳግም ያንሰራራው ግጭት በዜጎች ላይ ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት ስጋት መደቀኑን በመግለጽ፣ ክልላዊ እና ዓለም አቀፋዊ የሰብአዊ መብት ምርመራዎች እንዲጠናከሩ እና ሁሉም ወገኖች ሰቪሎችን እንዲጠብቁ ጥሪ አቀረበ።   የአምነስቲ የምስራቅ እና ደቡብ አፍሪካ ክልላዊ ዳይሬክተር ቲገሬ ቻጉታ፣ “በትግራይ ክልል የኃይል እርምጃዎች ዳግም ማንሰራራት ተጎጂ የማህበረብ አባላት ያለ ምንም ፍትህ እና ተጠያቂነት ከባለፈው አሰቃቂ ጉዳት ለማገገም እየታገሉ ባሉበት ወቅት፣ ሰቪሎችን ለአዲስ የሰብአዊ መብት ጥሰት ስጋት ያጋልጣል” ብለዋል።   @Esat_tv1 @Esat_tv1

  • 2 авг.80 тыс30217

    ከሱዳን ጋር በሚዋሰነው የሰሜናዊ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክፍል ውስጥ በሚገኝ አካባቢ በፌደራል መንግሥቱ ሠራዊት እና በትግራይ ኃይሎች መካከል ዛሬ ማለዳ ላይ ግጭት መቀስቀሱን የተለያዩ ምንጮች አመለከቱ‼️ አዲስ የተቀሰቀሰውን ግጭት በመጀመር በህወሓት የሚመራው የትግራይ ክልል አስተደዳር እና የፌደራል መንግሥቱ ከፍተኛ ባለሥልጣን አንዳቸው ሌላኛቸውን ከስሰዋል። በፌደራል መንግሥቱ የተቋቋመውን የትግራይ ጊዜያዊ አስተደደርን አፍርሶ የተቆጣጠረው ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ቅዳሜ ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ የኢትዮጵያ መከላከያ በምዕራብ ትግራይ ሸረሪና በሚባል ስፍራ ላይ "ግልፅ ጦርነት" ከፍቷል ሲል ወንጅሏል። እስካሁን ከፌደራል መንግሥቱ በኩል ስለክስተቱ በይፋ የተባለ ነገር የለም። @Esat_tv1 @Esat_tv1

  • 31 июл.92,3 тыс35925

    ጋዜጠኛ ተክለሃይማኖት አዳነ ታሰረ‼️ የ"እግረኛው ሚዲያ" መስራችና ባለቤት የሆነው ጋዜጠኛ ተክለሃይማኖት አዳነ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተሰምቷል። ጋዜጠኛው በቁጥጥር ስር የዋለው በትናንትናው ዕለት ሐምሌ 23 ቀን 2018 ዓ.ም እንደሆነ የታወቀ ሲሆን፤ ለእስሩ ምክንያት ከመከላከያ ሰራዊት አልባሳት (ዩኒፎርም) ጋር ተያይዞ ከቀረበው ዘገባ ጋር ሳይያያዝ እንዳልቀረ ምንጮቹ ጠቁመዋል። @Esat_tv1 @Esat_tv1