tgindex
ETHIO-MEREJAÂŽ

News & Media Channel® Addisababa, Ethiopia🇪🇹 ውድ የኢትዮ መረጃ ቤተሰቦች ከዚህ የቴሌግራም ቻናል ውጪ ሌላ መረጃ የምናቀርብበት ምንም አይነት የዩቲዩብ፣ የፌስቡክ እና የቴሌግራም ገፆች እንደሌለን ለማሳወቅ እንወዳለን፣ ስለሆነም በተመሳሳይ ስም በተከፈቱ ገፆች እንዳይሸወዱ ጥንቃቄ እንድታደርጉ እናሳስባለን። ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት 👉 @ethio_merejabot

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
17
Всего постов
63
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Новости и СМИ
В каталоге с
12 авг.
Подписчики
100 224
−164 за 4 дн.
Сутки
−44
−0,04%
Неделя
—
 
Месяц
—
 
Просмотров на пост
11,8 тыс
40 постов
Вовлечённость
11,8%
к подписчикам
Постов в день
2,4
всогО 63
УпОПинаниК
7
канаНОв
Охват размещения
по 4 постам
1/24сутки в ленте
10 391
1/48двое суток
12 474
1/72трое суток
13 453

Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.

Посты

  • ድህረ ገፃችን በመጓብኘት ያሻዎትን ላፕቶፖችን ከነዎጋቸው እና ከነመግለጫቸው በመመልከት አሁኑኑ ዘመናዊነትንና ቴክኖሎጂን ይሸምቱ። 🌐 Website: https://www.ethio-spark.com 💻ETHIOSPARK COMPUTER SHOP  ፈጣን እና ዘመናዊ  የሆኑ የዓለምችንን ምርጥ ምርጥ   👉 አዳዲስ  ላፕቶፖችን   👉 ጌሚንግ  ላፕቶፖችን   👉 ቢዝነስ  ላፕቶፖችን   👉 ዱባይ ዩዝድ ላፕቶፖችን  እና   👉 የተለየዩ የላፕቶፕ  አክሰሰሪዎችን ከ አንድ አመት ዋስትና  እና  እንዲሁም  ከልዩ  መስተንግዶ ጋር  ይዘን እንጠብቆታለን። ይደውሉ  ☎️ +251974967884               ☎️ +251994881745               የፁሁፍ መልዕክት ✉️ @Dm4ethio ✍️ Telegram: https://t.me/EthioSpark16 🌐Tiktok: tiktok.com/@ethiospark

  • видоО иНи гОНОсОвОо, йоС пОдписи

  • видоО иНи гОНОсОвОо, йоС пОдписи

  • +2
    14 авг.7 0781011

    🌺የበር ስር ሽፋን / door bottom seal Keep Hot & Cold Air isolated ለነፍሳት፣ ለአቧራ፣ ለብርድ፣ ለአይጥ ምርጥ መፍትሄ የሆነውን የበር ስር ሽፋን ይዘንላቹ መጥተናል። Size 93cm / አ.አ መገናኛ ዋጋ :- 800 ☎️ 0901882392 ☎️ 0943260832

  • 13 авг.8 5793312

    የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት ነገ ነሐሴ 8 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን ኃይል የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፡- ከጠዋቱ 2፡00-9፡30 👉ጎፋ ዳታ ሴንተር፣ አይሱዙ ጋራዥ፣ ሶፉመር ብሎኬት ማምረቻ፣ ባቱ ኮንዶሚኒየም፣ መካነ ኢየሱስ፣ መካኒሳ  ቆሬ መሄጃ እና አካባቢው ፣    👉 መካኒሳ አረቄ ፋብሪካ፣ አሚጎ ካፌ ፊትለፊት፣ ቫቲካን ኤምባሲ፣መካኒሳ አቦ ቤ/ክ፣ የመከላከያ ሚ/ር መኖሪያ፣ ጥቁር አባይ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ማምረቻ፣ሰላም አስከባሪ እና አካባቢው፣   👉ጎፋ ካምፕ ኮንዶሚኒየም፣ ጀርመን አደባባይ፣ ካፍ ነዳጅ ማደያ፣ካራ ከብት ተራ፣ ጥሩ መናፈሻ፣ የካ አባዶ ኮንዶሚኒየም እና አካባቢው ፣     👉 ኮልፌ 18፣ አጠና ተራ፣ ኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል፣አበበ ቢቂላ ስተድየም፣ፈጥኖ ደራሽ፣ ኮልፌ ኮምርሄንሲቭ ት/ቤት፣ ታይዋን ገበያ እና አካባቢው፣ 👉 ቡራዩ አኔ ዲማ፣ ወታቤቻ፣ ጉዱ፣ ሙሎ፣ ከሚሴ፣ ድሬ ከአስፋልት በላይ፣መናገሻ፣ ገፈርሳ ውሀ ግድብ እና አካባቢው፣ ✅ ከጠዋቱ 3፡00-10፡30 👉 አያት ለገጣፎ ሰብስቴሽን ፊትለፊት ያሉ ኮንዶሚኒየሞች፣ ሸገር ዳቦ፣ ለገጣፎ፣ ሲዲሲ፣ ኮሰሮ፣ አርትስቲ፣ ዱከም እና አካባቢው፣ ✅ ከጠዋቱ 3፡00-8፡00 👉 ቤላ ሰብስቴሽን፣ ሚኒሊክ ሆስፒታል ፣ ወደ 6 ኪሎ አንበሳ ግቢ፣ አራት ኪሎ፣ ፓርላማ፣ ግቢ ገብርኤል ቤ/ክ፣ ጣሊያን ኤምባሲ፣ ቤተ-መንግስት በፊል፣ ግንፍሌ እና አካባቢው፣ ✅ ከጠዋቱ 3፡30-10፡30 👉 ሱሉልታ ከተማ፣ ሱሉልታ ቆዳ ፋብሪካ፣ ኮሶ በር፣ አቢሲኒያ ሲሚንቶ፣ ሙሎ እና አካባቢው፣ 👉 ጫንጮ ከተማ፣ ቆሬ ሮባ፣ ጫንጮ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ፣ ሆስፒታል ፣ ሞየ ጎጆ፣ ሰብስቴሽን አከባቢ ✅ ከጠዋቱ 2፡00-11፡00 👉 በጭሮ ቀርሳ፣ ቁሉቢ፣ ላንጌ፣ ወተር፣ ኮሮሚ፣ ደደር፣ ጎሮ ጉቱ መልካ በሎ፣ ሜታ ወረደዎች እና አካባቢው፣ 👉በአዳማ ቀበሌ፣ 01፣05፣ 12፣ ገንደ ኦዳ፣ ሞጆ ፣ጭሮ ከተማ፣ ቦርዶዴ፣ አንከር፣ ኮሞነ፣ ኮረ፣ ቤካ፣ ኢጂፈረ እና አካባቢው፣ ስለሆነም በአካቢው የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን ይህንኑ በመገንዘብ ከወዲሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳውቃለን፡፡ #የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት       -ETHIO-MEREJA-      T.me/ethio_mereja

  • 13 авг.7 545203

    በኢትዮጵያ ጥምር ዜግነት እንዳይፈቀድ ስምምነት ለይ ተደረሰ የግል መገናኛ ብዙኋን በገለልተኛ ቦርድ እንዲተዳደሩ ስምምነት ላይ ተደርሷል ተብሏል በኢትዮጵያ ጥምር ዜግነት ለጊዜው እንዳይፈቀድ፣ ወደፊት ግን የአገሪቱ ነባራዊ ሁኔታ እየታየ ውሳኔ እንዲሰጥበት፣ የተቋማት ግንባታ፤ የሕግ የበላይነትና ሰብዓዊ መብቶች አጃንዳ ላይ የ500 ቡድን ተመካካሪዎች መግባባት ላይ መድረሳቸው ተገለጸ። የፖለቲካ ፓርቲዎችን ወክለው በዚህ አጀንዳ ላይ ተወያይ የሆኑት የቁጫ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ተወካይ አቶ ዓለማየሁ እኩሌ፣ በዚህ አጀንዳ በቀረቡ 109 ምክረሐሳቦች ላይ ተመካካሪዎች ከመግባባት መድረሳቸውን፣ ሐሳብ በልዩነት፣ ባለመግባባት ወደ ቅርቃርና ወደ አስታራቂ ሽማግሌ አለመግባቱን ለሪፖርተር ገልጸዋል። በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን (ዳያስፖራ) ጉዳይ፣ የጥምር ዜግነት መብት እውቅናና ሌሎች ጉዳዮች፣ በንዑስ አጀንዳነት የቀረቡ ሲሆን፤ የጣምራ ዜግነት፣ የመምረጥና የመመረጥ መብት ኢትዮጵያ አሁን ከደረሰችበት ዕድገት ደረጃ አኳያ ሙሉ ለሙሉ ከተሰጠ ለአገር ሉዓላዊነት አዳጋች እንደሚሆንና ወንጀል ሊያስፋፋ ስለሚችል ለጊዜው ሳይፈቀድ እንዲቆይ፣ ሆኖም ወደፊት ግን ተጨባጭ ሁኔታዎች እየታዩ የሚፈቀድበት ሁኔታ እንዲኖር የሚያስችለው ምህዳሩ ክፍት እንዲሆን በምክረሐሳብ ደረጃ መግባባት ላይ መደረሱን ገልጸዋል። ጣምራ ዜግነት ይሰጥ ከተባለ እንደ ግብፅ፣ ኤርትራና ሱዳን ያሉ አገሮች ውስጥ የሚገኙ ዜጎች መብት እንዲያገኙ የሚያደርግ ነው። ይህ ደግሞ የአገርን ሚስጥር አሳልፎ ለመስጠት መፍቀድ ስለሚሆን ለጊዜው መሰጠት የለበትም።       -ETHIO-MEREJA-      T.me/ethio_mereja

  • 13 авг.8 660102

    🚨 እስከ 35% ቅናሽ! ያለምንም ወለድ እና የዋጋ ጭማሪ በምርጥ ቦታዎች የቤት ባለቤት ይሁኑ! 🚨 ኑሮዎን በአዲስ አበባ ማዕከላዊ እና ውድ ስፍራዎች ለማድረግ አስበዋል? ቴምር ሪል ስቴት (Temer Properties) እጅግ ማራኪ በሆኑ የክፍያ አማራጮች ዘመናዊ አፓርትመንቶችን እና የንግድ ሱቆችን አቅርቦልዎታል። ✅ በየትኛው ቦታ መኖር ይፈልጋሉ? 📍 መገናኛ (ቤልቪው ሆቴል አጠገብ) 📍 ቡልጋሪያ (አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት) 📍 አዋሬ (ቤተመንግስት አጠገብ) 📍 ሳር ቤት (አዳምስ አጠገብ) 💰 ልዩ የክፍያ አማራጮች (በኢትዮጵያ ብር ብቻ)፡ 100% ለሚከፍሉ፡ እስከ 35% ታላቅ ቅናሽ! 40% ቅድመ ክፍያ፡ የ 10% ቅናሽ ተጠቃሚ ሲሆኑ፤ ቀሪውን 60% ቤቱን ሲረከቡ ይከፍላሉ። 20% ቅድመ ክፍያ፡ ቀሪውን በ16 ዙር፣ በረጅም ጊዜ ከፍለው ይጨርሳሉ። 🏠 የአፓርትመንት አማራጮች (ከስቱዲዮ እስከ 3 መኝታ)፦ • ስቱዲዮ (ከ 32 ካሬ ጀምሮ) • 1 መኝታ (ከ 60 ካሬ ጀምሮ) • 2 መኝታ (ከ 90 ካሬ ጀምሮ) • 3 መኝታ (ከ 118 ካሬ ጀምሮ) 🎯 ልብ ይበሉ፡ ክፍያው ያለምንም የባንክ ወለድ እና የግንባታ እቃዎች የዋጋ ጭማሪ የሚፈፀም ነው! እነዚህ ውሱን ቤቶች ከመጠናቀቃቸው በፊት አሁኑኑ ይደውሉልን! 📞 +251939770177 📞 +251996856273 📱 WhatsApp: https://wa.me/251939770177 💬 Telegram: @KalTemerRealEstate | https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant #TemerProperties #RealEstateEthiopia #AddisAbaba #LuxuryLiving #HomeInvestment #ቴምርሪልስቴት

  • 13 авг.9 383575

    የምክር ሒደቱ ሥጋት እንዳሳደረባቸዉ 3 የፖለቲካ ፓርቲዎች አስታወቁ። አዲስ አበባ ዉስጥ በተያዘዉ አገራዊ ምክር ላይ የሚሳተፉ 3 የፖለቲካ ፓርቲዎች በምክር ሒደቱ ቅሬታ፣ ጥርጣሬና ሥጋት እንደተሰማቸዉ አስታወቁ። እናት ፓርቲና የነፃነትና እኩልነት ፓርቲ ቅሬታና ማሳሰቢያቸዉን በየፊናቸዉ ባወጡት መግለጫ ሲያስታዉቁ፣ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በምክክር ሒደቱ ላይ ያለዉን ቅሬታ ለምክክር ኮሚሽን ለሶስተኛ ጊዜ በፃፈዉ ደብዳቤ መግለፁን አስታዉቋል። እናት ፓርቲ በመግለጫዉ የምንመካከረው "አዲስ የእርስ በእርስ ጦርነት ለማዋለድ አይደለም" ሲል ሂደቱ ላይ ከፍተኛ ሥጋት እንዳለው ገልጿል። በምክር ሒደቱ የአዲስ አበባ ከተማን ለአንድ ቡድን ለማስረከብ እና "አዲስ የፀብ ግንባር ለመቀስቀስ" ጥረት እንዳለ መታዘባቸውን የፓርቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሠይፈ ሥላሴ አያሌው ገልፀዋል። ነፃነትና እኩልነት ፓርቲ ባወጣዉ መግለጫ ደግሞ ሐገራዊ ምክክሩ እንዲሳካ «ሁሉም የበኩሉን ያበርክት" የሚል ጥሪ አድርጓል። የፓርቲው መግለጫ አክሎም "የምክክር ሂደቱን ውጤታማ ለማድረግ የአንድ ወገንን ፍላጎትን በሌሎች ላይ ለመጫን ከሚደረግ ሙከራ መራቅ፣ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በምክክር ሂደቱ ላይ አሉታዊ ተጽእኖ ከሚያደርጉ አፍራሽ ተግባራት መቆጠብ ያስፈልጋል።" በማለት አሳስቧል። የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ተስተዋሉ ያላቸው ችግሮች ካልተስተካከሉ ከሂደቱ መውጣትን ጨምሮ «ተገቢ የፖለቲካ አቋም» ያለዉን እርምጃ እንደሚወስድ አስጠንቅቋል። አብን እንደሚለዉ በአዲስ አበባ ዙሪያ "አንድ ወገን በተደራጀ የቁጥር ብልጫ ሌላውን በሚደፈጥጥበት የድምፅ ውድድር ሊስተናገድ አይገባም" ሲል "የአዲስ አበባን አጀንዳ ከዚህ በላይ ለማስኬድ መሞከሩ ሀገራችንን ካለችበት ችግር የባሰ ውጥረት ውስጥ የሚከት በመሆኑ በአስቸኳይ ንግግሩ እንዲቆምና አጀንዳው እንዲያርፍ" አሳስቧል። (ምንጭ፣ DW Amharic)       -ETHIO-MEREJA-      T.me/ethio_mereja

  • 12 авг.12,3 тыс9022

    ኢትዮጵያ በፕሬዚዳንት እንድትመራ ተመካካሪዎች ሙሉ በሙሉ መግባባት መደረሳቸው ተሰማ ፕሬዚዳንቱ በሕዝብ ይመረጥ ወይስ በፓርላማ በሚለው ጉዳይ ስምምነት ላይ አለመደረሱ ተነግሯል ኢትዮጵያ በጠ/ሚኒስትር ቀርቶ በፕሬዚዳንት እንድትመራ፣ የመንግሥት አደረጃጀትና ቅርጽ፣ እንዲሁም የፖለቲካ ሥርዓት፣ የፖለቲካ ውክልናና የምርጫ ሥርዓት አጀንዳ ላይ የ500 ቡድን ተመካካሪዎች ሙሉ በሙሉ በምክረ-ሐሳብ ደረጃ መግባባት ላይ መደረሳቸው ተሰማ በዚሁ አጀንዳ ላይ ተወያይ የነበሩ ተመካካሪዎች ለሪፖርተር በሰጡት አስተያየት፣ በቀረቡት አብዛኞቹ ምክረሐሳቦች መግባባት ላይ መደረሱን ሆኖም ያላግባቡና ወደ ቀጣይ የተሻገሩ ጉዳዮች መኖራቸውንም ገልጸዋል። በዚህም የ500 ቡድን ተመካካሪዎች የአገሪቱ አስተዳደር ሥርዓት ፓርላሜንታሪ ሆኖ እንዲቀጥል፣ የአገሪቱ መሪ ፕሬዚዳንት እንዲሆን፣ አዲሱ ተመራጭ ፕሬዚዳንትም የጠቅላይ ሚኒስትሩና የፕሬዚዳንቱ ሥልጣንና ተግባርን ጠቅልሎ እንዲወጣ በምክረሐሳብ ደረጃ ከመግባባት ላይ መደረሱን፣ ይህም ጠቅላይ ሚኒስትር እንዲቀር የሚያደርግ መሆኑን ተናግረዋል። የአገሪቱ መሪ የሥልጣን ዘመን 6 ዓመት ሆኖ ለሁለት ዙር እንዲደረግ፣ የክልል መሪዎችም ከፌዴራሉ ጋር ተመሳሳይ እንዲሆን በምክረሐሳብ ደረጃ ከመግባባት ላይ መደረሱን ገልጸዋል። የሕገመንግሥት ጉዳዮች ተርጓሚ ፍርድ ቤት እንዲቋቋም፣ አሁን ያለው የፌዴሬሽን ምክር ቤት አሠራር ያልመለሳቸው የማንነትና የራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄዎች “ሕብረ ብሔራዊ አንድነት ኮሚሽን" የሚል ሥያሜ ያለው ገለልተኛ ተቋም በአስቸኳይ ተቋቁሞ በአጭር ጊዜ ውስጥ ምላሽ እንዲሰጥባቸው ለዚህም ይረዳ ዘንድ ልዩ የባለሙያዎች ቡድን እንዲቋቋም በምክረሐሳብ ደረጃ ከመግባባት ላይ መደረሱ ታውቋል።       -ETHIO-MEREJA-      T.me/ethio_mereja

  • 12 авг.13,1 тыс11518

    ሴት የመስተንግዶ ሰራተኞችን አለባበስ እና ጌጣጌጥ የሚወስነው ደንብ በአዲስ አበባ ሙሉ ለሙሉ ተግባራዊ መደረጉ ተነገረ በከ5 ሺህ እስከ 50 ሺህ ብር የሚደርስ የገንዘብ መቀጮን ጨምሮ ሌሎች ቅጣቶችን የሚያስከትለው ሴት መስተንግዶ ሰራተኞች አለባበስ እና ጌጣጌጥ የሚወስነው ደንብ ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ እየተደረገ እንደሆነ የአዲስ አበባ ሆቴልና ቱሪዝም ባለሙያዎች ማኅበር ለአሐዱ ሬድዮ አስታውቋል። በ2017 ዓ.ም. ህዳር ወር ላይ በአዲስ አበባ ፍትሕ ቢሮ የወጣው ደንብ ቁጥር 178/2017፤ የደረት ክፍልን ያልሸፈነ ሸሚዝ፣ ከጉልበት በላይ የሆነ ጉርድ ቀሚስ እና ከጋብቻ ቀለበት ውጪ በሚታዩ የሰውነት ክፍሎች ላይ ጌጣጌጥ ማድረግን ይከለክላል። የማኅበሩ መስራች እና ስራ አስፈጻሚ አባል ናፍቆት ጌታሁን፤ "በአንዳንድ ተቋማት የመስተንግዶ ሰራተኞች እንዲለብሱ የሚገደዱት መለያ ልብስ (ዩኒፎርም) ከባህል ያፈነገጡ ነበሩ" ብለዋል። ይህንን ለማስተካከልም ማኅበሩ ከአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን እና ከቱሪዝም ሚኒስቴር ጋር በመሆን ደንቡ እንዲጸድቅ ግፊት አድርጓል። አሁን ላይ ደንቡ ጸድቆ ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ እየተደረገ መሆኑን አንስተው፤ ተግባራዊ ያልተደረባቸው ቦታዎች ካሉ ከመንግስት ክትትል በተጨማሪ ማኅበሩም አፈጻጸሙን እንደሚከታተል ተናግረዋል። መመሪያው ያልተገበሩ የማኅበሩ አባላት ሲገኙ ለአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን ሪፖርት እንደሚደረግ የተገለጸ ሲሆን፤ እስካሁን የቀረበ ሪፖርት እንደሌለ ተገልጿል። በአሁኑ ወቅት በባር፣ በሬስቶራንት እና በሆቴሎች የሚለበሱ መለያ ልብሶች ጨዋነትን በጠበቀ መልኩ እንዲዘጋጁ እየተደረገ ነው ተብሏል።(አሐዱ ሬዲዮ)       -ETHIO-MEREJA-      T.me/ethio_mereja

  • 12 авг.12,9 тыс5425

    በኢትዮጵያ በውርስና ስጦታ ላይ አዲስ ታክስ ሊጣል ነው በኢትዮጵያ በውርስ ወይም በስጦታ በሚገኙ ገቢዎች ላይ አዲስ የታክስ ዓይነት ሊጣል መሆኑ ተገለጸ። ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ የሆኑ የውርስና የስጦታ ገቢዎች ለዚህ ታክስ እንደሚዳረጉ ተመልክቷል። ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (IMF) የአምስተኛውን ዙር የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ሪፎርም ግምገማ ተከተሎ ይፋ ባደረገው ባለ 132 ገጽ ሙሉ ሪፖርት እንደጠቆመው፣ የአገሪቱ የታክስ መሠረት በጣም ጠባብ በመሆኑ መንግሥት በየዓመቱ የአገር ውስጥ ገቢውን ለማሳደግ አዳዲስ የታክስ ዓይነቶችን ለመተግበር አቅዷል። በዚሁ ሪፖርት መሠረት በውርስና ስጦታ  ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ በሚገኝ ገቢ ላይ ታክስ ይጣላል። በሲጋራ፣ በአልኮልና በነዳጅ ምርቶች ላይ የሚጣለው ታክስ እንደሚጨምር የተገለጸ ሲሆን፣ ይህም አገራዊ ገቢን ከመጨመር ባለፈ ለጤና ፖሊሲዎች አተገባበር ከፍተኛ ጠቀሜታ እንዳለው ተመልክቷል። የኢኮኖሚ ባለሙያው አቶ ዋሲሁን በላይ በሰጡት አስተያየት፣ እነዚህ አዳዲስ የታክስ እርምጃዎች በአጠቃላይ በአገሪቱ ኢኮኖሚና በህብረተሰቡ ላይ ተጨማሪ ጫና ሊፈጥሩ እንደሚችሉ ጠቁመዋል። ሆኖም መንግሥት አገራዊ ገቢውን ለማሳደግ ሲል ውሳኔዎቹን በቁርጠኝነት እንደሚተገብራቸው ይጠበቃል ብለዋል።(ኢትዮ fm) መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ያድርጉ!       -ETHIO-MEREJA-      T.me/ethio_mereja

  • 11 авг.13,4 тыс365

    ኢትዮጵያ በሶማሊያ የሚገኘውን የቡርሐካባ ወታደራዊ የጦር ሰፈርን ከ12 ዓመታት በኋላ አስረከበች የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በሶማሊያ ባይ ክልል የምትገኘውን ስትራቴጂካዊ የቡርሐካባ ወታደራዊ የጦር ሰፈር ለሶማሊያ የፀጥታ ኃይሎች ማስረከቡን ሶማሊ ጋርዲያን ዘግቧል። ይህ እርምጃ የሀገሪቱን ደኅንነት የማስጠበቅ ኃላፊነት ደረጃ በደረጃ ወደ ሶማሊያ ኃይሎች ለማሸጋገር የሚደረገው እንቅስቃሴ አካል መሆኑ ተገልጻል። በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት የድጋፍ እና የማረጋጋት ተልዕኮ (AUSSOM - ኦወሶም) እንደገለጸው፣ የጦር ሰፈሩ ርክክብ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በሶማሊያ የድጋፍ ቢሮ (UNSOS) ባደረገው ድጋፍ አማካኝነት ነሐሴ 2 ቀን 2018 ዓ.ም. በይፋ ተጠናቅቋል። ከእ.ኤ.አ. 2014 ጀምሮ በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ቁጥጥር ስር የቆየውን ይህን ወታደራዊ የጦር ሰፈር፣ የሶማሊያ ብሔራዊ ሠራዊት 60ኛ ክፍለ ጦር ተረክቧል። መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ያድርጉ!       -ETHIO-MEREJA-      T.me/ethio_mereja

  • 11 авг.13,4 тыс114

    🚨 እስከ 35% ቅናሽ! ያለምንም ወለድ እና የዋጋ ጭማሪ በምርጥ ቦታዎች የቤት ባለቤት ይሁኑ! 🚨 ኑሮዎን በአዲስ አበባ ማዕከላዊ እና ውድ ስፍራዎች ለማድረግ አስበዋል? ቴምር ሪል ስቴት (Temer Properties) እጅግ ማራኪ በሆኑ የክፍያ አማራጮች ዘመናዊ አፓርትመንቶችን እና የንግድ ሱቆችን አቅርቦልዎታል። ✅ በየትኛው ቦታ መኖር ይፈልጋሉ? 📍 መገናኛ (ቤልቪው ሆቴል አጠገብ) 📍 ቡልጋሪያ (አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት) 📍 አዋሬ (ቤተመንግስት አጠገብ) 📍 ሳር ቤት (አዳምስ አጠገብ) 💰 ልዩ የክፍያ አማራጮች (በኢትዮጵያ ብር ብቻ)፡ 100% ለሚከፍሉ፡ እስከ 35% ታላቅ ቅናሽ! 40% ቅድመ ክፍያ፡ የ 10% ቅናሽ ተጠቃሚ ሲሆኑ፤ ቀሪውን 60% ቤቱን ሲረከቡ ይከፍላሉ። 20% ቅድመ ክፍያ፡ ቀሪውን በ16 ዙር፣ በረጅም ጊዜ ከፍለው ይጨርሳሉ። 🏠 የአፓርትመንት አማራጮች (ከስቱዲዮ እስከ 3 መኝታ)፦ • ስቱዲዮ (ከ 32 ካሬ ጀምሮ) • 1 መኝታ (ከ 60 ካሬ ጀምሮ) • 2 መኝታ (ከ 90 ካሬ ጀምሮ) • 3 መኝታ (ከ 118 ካሬ ጀምሮ) 🎯 ልብ ይበሉ፡ ክፍያው ያለምንም የባንክ ወለድ እና የግንባታ እቃዎች የዋጋ ጭማሪ የሚፈፀም ነው! እነዚህ ውሱን ቤቶች ከመጠናቀቃቸው በፊት አሁኑኑ ይደውሉልን! 📞 +251939770177 📞 +251996856273 📱 WhatsApp: https://wa.me/251939770177 💬 Telegram: @KalTemerRealEstate | https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant #TemerProperties #RealEstateEthiopia #AddisAbaba #LuxuryLiving #HomeInvestment #ቴምርሪልስቴት

  • 10 авг.15,8 тыс81205

    የኢትዮጵያ አየር መንገድ ምዝገባ ተጀመረ! የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ አስተናጋጅ እና የአውሮፕላን ጥገና ቦታዎች ምዝገባ ዛሬ ተጀምሯል። እስከ ነሐሴ 8 ቀን 2018 ዓ.ም በሚቆየው በዚህ በኦንላይን ምዝገባ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃዎቻቸውን እና መታወቂያቸውን በተለዩ ሁለት የፒዲኤፍ (PDF) ፋይሎች አዘጋጅተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ​የምዝገባ ሂደቱ ሙሉ በሙሉ በኢንተርኔት የሚከናወን ቢሆንም የጽሁፍ ፈተና እና የኢንተርቪው ሂደቶች በአዲስ አበባ ብቻ የሚሰጡ በመሆናቸው የክፍለ ሀገር አመልካቾች ይህንን ታሳቢ ማድረግ አለባቸው። የፋይል መጠኑም ከ1 ሜጋባይት መብለጥ የሌለበት ሲሆን ዝርዝር መረጃዎችን እና የአመዘጋገብ ቅደም ተከተሎችን በኩባንያው ይፋዊ ድረ-ገጽ ይከታተሉ። መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ያድርጉ!       -ETHIO-MEREJA-      T.me/ethio_mereja

  • 10 авг.16,3 тыс111

    ድህረ ገፃችን በመጓብኘት ያሻዎትን ላፕቶፖችን ከነዎጋቸው እና ከነመግለጫቸው በመመልከት አሁኑኑ ዘመናዊነትንና ቴክኖሎጂን ይሸምቱ። 🌐 Website: https://www.ethio-spark.com 💻ETHIOSPARK COMPUTER SHOP  ፈጣን እና ዘመናዊ  የሆኑ የዓለምችንን ምርጥ ምርጥ   👉 አዳዲስ  ላፕቶፖችን   👉 ጌሚንግ  ላፕቶፖችን   👉 ቢዝነስ  ላፕቶፖችን   👉 ዱባይ ዩዝድ ላፕቶፖችን  እና   👉 የተለየዩ የላፕቶፕ  አክሰሰሪዎችን ከ አንድ አመት ዋስትና  እና  እንዲሁም  ከልዩ  መስተንግዶ ጋር  ይዘን እንጠብቆታለን። ይደውሉ  ☎️ +251974967884               ☎️ +251994881745               የፁሁፍ መልዕክት ✉️ @Dm4ethio ✍️ Telegram: https://t.me/EthioSpark16 📹 You tube link:https://www.youtube.com/@EthioSpark0 🎮 Instagram: https://www.instagram.com/ethiopark16/ ❤️Facebook: https://www.facebook.com/share/177eogKin1/ 🌐Tiktok: tiktok.com/@ethiospark

  • 7 авг.22,2 тыс7117

    የትራፊክ ጉዳት ካደረሱ አሽከርካሪዎች ውጪ የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ማገድ ለጊዘው እንዲቆም ተደረገ የደንብ 557/2016 ዝርዝር የአፈጻጸም መመሪያ አስኪጸድቅ የትራፊክ ጉዳት ካደረሱ አሽከርካሪዎች ውጪ የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ማገድ ለጊዘው እንዲቆም ተደርጓል:: የአዲስ አበባ ትራፊክ ማጅመንት ባለሰልጣን የደንብ ተላላፊዎችን የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ መቀበልም ሆነ ሰሌዳ መፍታት ሳያስፈልግ የዲጂታል የትራፊክ ቁጥጥር እና ቅጣት ማስፈጸሚያ ሲስተም ስርዓት በመዘርጋት የመንገድ ትራንስፖርት ትራፊክን ለመቆጣጣር የወጣውን የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 557/2016 የቅጣት አወሳሰንን እየተገበረ ይገኛል፡፡ በመሆኑም ከደንቡ ተግባር ጋር በተያያዘ በተደጋጋሚ በደንብ መተላላፍ የነጥብ ጣሪያ ደርሰው የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫቸው ታግዶ የተሀድሶ ስልጠና እንዲወስድና እና ነጥባቸው ሳይሞላም አስቀድሞ ስልጠና ወስደው ነጥብ የሚቀንስላቸው ደንብ ተላላፊዎች በደንቡ አንቀፅ 96 ንኡስ አንቀጽ 1 እና  2 ላይ በሁለቱም የእውቅና ክህሎት ስልጠና ወስደው የወሰዱበትን ማረጋጋጫ ሲያቀርቡ እግዱ እንደሚነሳ ይደነግጋል፡፤ ይሁን እንጂ ከአፈጻጸም አንጻር ይኸው አገራዊ ደንብ በሌሎች ክልሎች ተግባራዊ ባለመደረጉ እና በአዲስ አበባ ከተማ በሚያሽከረክሩ ደንብ ተላላፊዎች ላይ ብቻ መተግበሩ በደንብ ተላላፊዎች ዘንድ የፍትሀዊነት ጥያቄ ሲያስነሳ ቆይቷል፡፡ ባለሰልጣን መ/ቤቱም ይህንኑ የፍትሀዊነት ጥያቄ  ለመንገድ ደህንነት ፈንድ አገልግሎት ባሳወቀው መሰረት  አና ተቋሙም ችግሩን በመረዳት  በቀን 23/11/2018 በቁጥር 1904/18 በተጻፈ ደብዳቤ ምላሽ ሰጥቶበታል፡፡ በምላሹም ከደንብ ትግበራ ጋር በተያያዘ ተደጋጋሚ ደንብ ተላላፊዎች የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃዳቸው ታግዶ የተሀድሶ ስልጠና የሚያገኙበትን ሂደት የተሳካ ለማድረግ መመሪያ ሲዘጋጅ መቆየቱን አመላክቷል፡፡ እንዲሁም መመሪያውም ያለበትን ሂደቶች አልፎ በአሁኑ ወቅት ለፍትህ ሚኒስቴር መላኩንና በሌሎች ክልሎችም ወጥ የሆነ አሰራር ለመዘርጋት ሲባል ለጊዜው የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፍቃዱን የማገዱ ተግባር አንዲዘገይ በማለት አሳውቋል ፡፡ በመሆኑም የደንብ መተላለፉ የገንዘብ ቅጣቶቹ እንደተጠበቁ ሆነው ዝርዝር የአፈጻጸም መመሪያው ጸድቆ እስኪላክ ድረስ የትራፊክ ጉዳት ካደረሱ አሽከርካሪዎች ውጪ ለጊዜው በነጥብ እና በቆይታ /ሳይከፍል 6 ወር የቆየ/ ከዚህ በፊት  የታገዱትም ሆነ በቀጣይ የሚታገድ የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ መቆሙን ገልጿል፡፡ ከእግዱ መቆም በስተቀር ደንብ ተላላፊዎች ያሉባቸውን የቅጣት ክፍያ መክፈል እንደሚጠበቅባቸውም ባለስልጣኑ አስታውቋል፡፡ የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ያድርጉ!       -ETHIO-MEREJA-      T.me/ethio_mereja

  • 7 авг.17,8 тыс183

    ድህረ ገፃችን በመጓብኘት ያሻዎትን ላፕቶፖችን ከነዎጋቸው እና ከነመግለጫቸው በመመልከት አሁኑኑ ዘመናዊነትንና ቴክኖሎጂን ይሸምቱ። 🌐 Website: https://www.ethio-spark.com 💻ETHIOSPARK COMPUTER SHOP  ፈጣን እና ዘመናዊ  የሆኑ የዓለምችንን ምርጥ ምርጥ   👉 አዳዲስ  ላፕቶፖችን   👉 ጌሚንግ  ላፕቶፖችን   👉 ቢዝነስ  ላፕቶፖችን   👉 ዱባይ ዩዝድ ላፕቶፖችን  እና   👉 የተለየዩ የላፕቶፕ  አክሰሰሪዎችን ከ አንድ አመት ዋስትና  እና  እንዲሁም  ከልዩ  መስተንግዶ ጋር  ይዘን እንጠብቆታለን። ይደውሉ  ☎️ +251974967884               ☎️ +251994881745               የፁሁፍ መልዕክት ✉️ @Dm4ethio ✍️ Telegram: https://t.me/EthioSpark16 📹 You tube link:https://www.youtube.com/@EthioSpark0 🎮 Instagram: https://www.instagram.com/ethiopark16/ ❤️Facebook: https://www.facebook.com/share/177eogKin1/ 🌐Tiktok: tiktok.com/@ethiospark

  • 6 авг.18,7 тыс263