tgindex
Ethio telecom

We Simplify lives & accelerate Ethiopia’s digital transformation & beyond via delivering reliable communications, innovative digital solutions & seamless financial services that empower communities, businesses & nations. https://t.me/EthiotelecomChatBot

Последний пост
08:15
Последнее чтение
10:02
Постов за неделю
32
Всего постов
2 269
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
12 авг.
Подписчики
317 771
+158 за 3 дн.
Сутки
−146
−0,05%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
18,7 тыс
40 постов
Вовлечённость
5,9%
к подписчикам
Постов в день
4,6
всего 2 269
Упоминаний
12
каналов
Охват размещения
по 4 постам
1/24сутки в ленте
14 292
1/48двое суток
16 533
1/72трое суток
17 831

Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.

Посты

  • 08:153 56422

    በበጎነት የሚያሳልፉት መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልዎ! ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንደጋገፍ እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

  • 18:159 8111045

    💥 የ2 ሰዓት ያልተገደበ ጥቅል በ 35 ብር! 🎁 የሁለት ሰዓት ያልተገደበ ኢንተርኔት ጥቅል በ*999# እና በማይ ኢትዮቴል በ35 ብር ብቻ ይግዙ! 🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebirr ሲገዙ ቅናሽ ያገኛሉ! #2HoursUnlimitedPackages #Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #DigitalAfrica  #RealizingDigitalEthiopia

  • 16:0011,2 тыс301

    በቴሌብር ሱፐርአፕ በቀን አንድ ጊዜ የ100 ብር የአየር ሰዓት ስንሞላ 30% ስጦታ፣ የ250 ብር ስንሞላ ደግሞ 35% ስጦታ እናገኛለን። ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመረቅ እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

  • 15 авг.12,7 тыс373

    ✨ ከሥራ አረፍ ብለው ከቤተሰብዎ ጋር ሰብሰብ ሲሉ… በቅዳሜ እኔ እሑድ የዳታ ጥቅሎች በአብሮነት ዘና ይበሉ! 💁‍♂️ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebirr ያገኟቸዋል፡፡ #WeekendPackage #Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

  • 15 авг.13,5 тыс435

    🌧የክረምቱ ዝናብ መዝናኛዎን አያቋርጥብዎትም! 🛜 በቴሌስትሪም ሲም ወይም Wi-Fi ብቻ ያለ ዲሽና ገመድ በጥራት ይመልከቱ። 🎞️ የአገር ውስጥና የውጭ ቻናሎች |ምርጥ ፊልሞች ከVOD | ቀጥታ ሥርጭቶች 📍መገልገያውን በአንድ ጊዜ ወይም በረጅም ጊዜ ክፍያ፣ ከ3 ወር ነጻ የአገልግሎት ክፍያ ጋር በዘመን ገበያ ወይም ከአገልግሎት ማዕከላት ያግኙ፡፡ #teleStream #Ethiotelecom #NextHorizon #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

  • 14 авг.15,1 тыс464

    ✨🤩 የማኅበራዊ ሚዲያ ጥቅሎች በቅናሽ!! እንደምርጫዎ ❇️ በዕለታዊ ❇️ ሳምንታዊ እና ❇️ ወርኃዊ አማራጮች! በ *999#፣ በማይ ኢትዮቴል፣ በአርዲ ቻትቦት እንዲሁም በቴሌብር ከ20% ተጨማሪ ስጦታ ያገኟቸዋል። 🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያውርዱ! #SocialMediaPackage #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

  • 14 авг.14,9 тыс442

    የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን የመኪና ማቆሚያ (የፓርኪንግ) ክፍያችንን የቴሌብር ሱፐርአፕ ዋና ገፅ ላይ “አ.አ.ት.ማ.ባ የመኪና ማቆሚያ ክፍያ” የሚለውን በመምረጥ እንክፈል፤ መንገዳችንን እንቀጥል ! *127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንከፍል እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

  • 14 авг.16,2 тыс372

    የእረፍት ጊዜዎን ጌም በመጫወት የማሳለፍ ልምድ አለዎት? አዝናኝና ፈታኝ ጌሞችን ከቴሌ ጌሞች እነሆ! ጌሞቹን ወደ 927 OK ብለው በመላክ ወይም በድረ-ገጽ https://telegames.appland.et እየተጫወቱ በየሳምንቱ ስማርት ስልክ ያሸንፉ። ለሙከራ 3 ቀን በነጻ፤ ከወደዱት በቀን በ 3 ብር ብቻ! አገልግሎቱን ለማቋረጥ Stop ብለው ወደ 927 ይላኩ። #teleGames  #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

  • 14 авг.16,7 тыс5010

    ለጥቅሉ ይከፍላሉ ከነስልኩ ይወስዳሉ! znexus L131 ‣ በ3,189 ብር ቅድሚያ ክፍያ — በወር 50 ብር፤ 4ጊባ ዳታ፤ 80 ደቂቃ ድምፅ፤ 50 መልዕክት - ለ12 ወራት! znexus L2028 ‣ በ3,395 ብር ቅድሚያ ክፍያ — በወር 70 ብር፤ 5ጊባ ዳታ፤ 50 ደቂቃ ድምፅ፤ 20 መልዕክት - ለ12 ወራት! በznexus ስልክዎ ቴሌብርን ሲጠቀሙ - 40% ተጨማሪ ጥቅል ያገኛሉ! ቀድመው ይምጡ - ያሻውን ይምረጡ! #ከጊዜው_ጋር_ይብረሩ። #znexus #ዘኔክሰስ #Ethiotelecom #telebirr #ለጥቅሉ_ይከፍላሉ_ከነስልኩ_ይወስዳሉ

  • 13 авг.17,6 тыс565

    በዲኤስቲቪ ጎጆ ጥቅል በነፃ እንዝናና! በጎጆ ፓኬጅ በቴሌቪዥን መስኮትዎ የተለያዩ ፊልሞችን እና የመዝናኛ ፕሮግራሞችን በዲኤስቲቪ እያየን ክረምታችንን እናሳምር!                                                  *127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንዝናና እንዲህ ነን #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

  • 13 авг.17,4 тыс4111

    አዳዲስ ዕድለኞች ደግሞ ዝርዝሩን ተቀላቅለዋል! ዕድለኞች በ3.54 ብር ላፕቶፕ፣ በ1.62 ብር iPhone 17 Pro Max፣ በ1.76 ብር ብስክሌት እና በ1.65 ብር የውሃ ማቀዝቀዣ አሸናፊ ሆነዋል። 💁‍♂️ እናንተም ማንኛውም ተሳታፊ ያላቀረበውን ዝቅተኛና ብቸኛ ዋጋ አስልታችሁ በማስመዝገብ በትንሽ ገንዘብ ትልልቅ ጨረታዎችን በቀላሉ ማሸነፍ ትችላላችሁ። በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebirr ‘’HOWLOW” ሚኒ መተግበሪያ ያገኙታል! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

  • 13 авг.18 тыс482

    ቴክኒሽያኑ የአውቶማቲክ ማዞሪያ በመፈተሽ ላይ! #ትውስታ #throwbackthursday #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

  • 13 авг.18,6 тыс258

    ለፈጣን መንገድ የክፍያ አገልግሎት መቆም አይጠበቅብዎትም! በቱሉዲምቱ የፈጣን መንገድ ክፍያ አገልግሎት ጣቢያ ተመዝግበው ለመኪናዎ ልዩ መለያ ታግ ይቀበሉ፡፡ በስካን ብቻ ጉዞዎን ይቀጥሉ! ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንከፍል እንዲህ ነን! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

  • 12 авг.20,2 тыс4420

    ከስልክ ቁጥር ጋር የተያያዘ ግላዊ መረጃን በአይ.ቪ.አር እንዴት ማስተካከል ይቻላል? #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

  • 12 авг.21,2 тыс298

    በቴሌብር የተመረጡ የቀን ፣ የሳምንት ወይም የወር የድምጽ ፣ የኢንተርኔት ወይም የመልዕክት ጥቅሎችን ስንገዛ 20% ጉርሻ እናገኛለን ። 👉 ስጦታዎቹን ከታች ባለው ሊንክ ይመልከቱ። https://bit.ly/20packages20discount *127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ጥቅል ስንገዛ እንዲህ ነን! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

  • 12 авг.20,9 тыс408

    🪪 ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የካርድ ኅትመት በቴሌብር ሱፐርአፕ ይጠይቁ!! ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሒደው በቴሌብር ሱፐርአፕ 'NID (Fayda) Printing' መተግበሪያ የካርድ ኅትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፤ በመረጡት የመረከቢያ ቀንና ቦታ ወድያው ይረከቡ! 🔗 በአቅራቢያዎ የሚገኙ የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

  • 12 авг.20,2 тыс492

    መልካም የወጣቶች ቀን!! 🎁 ልዩ የወጣቶች የሞባይል ጥቅል ከ100% የጥቅል ስጦታና ነጻ ስፖቲፋይ ጋር! 💁‍♂️ በዕለታዊ፣ ሳምንታዊና ወርኃዊ አማራጮች በ *999# ፣ በማይ ኢትዮቴል እንዲሁም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ልዩ ጥቅል ላይ ያገኙታል! #InternationalYouthDay2026 #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

  • 11 авг.20,7 тыс547

    በአነስተኛ ዕለታዊ ክፍያና በረጅም የመክፈያ ጊዜ ክፍያዎን በማጠናቀቅ ተጨማሪ ቅጣቶችን ማስቀረትና የብድር ታሪክዎን ማስተካከል ይችላሉ። ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ "Loan Restructuring" ወይም "ብድር ማደስ" የሚለውን በመምረጥ ይክፈሉ። ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

  • 11 авг.19,7 тыс3310

    📞📝 በድርጅት የስልክ ጥሪ መለያ (Call signature) ምርትና አገልግሎትዎን ያስተዋውቁ! ሠራተኞችዎ ጥሪ ሲቀበሉ/ሲደውሉ በደንበኞች የሞባይል ስክሪን ላይ በሚታይ ጽሑፍ የድርጅትዎን መልዕክት ማስተላለፍ ይችላሉ፡፡ 📍ቸርችል ጎዳና የሚገኘውን ፕሪሚየም የአገልግሎት ማዕከላችንን ይጎብኙ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

  • 11 авг.21,1 тыс295

    🔐 Fortify Your Business with End-to-End Cybersecurity Solution! Stay ahead of cyber threats with our Managed Security Services, offering 24/7 monitoring, penetration testing, data encryption, and more. Key Services Include: ✅ SOC & Threat Detection ✅ Penetration Testing ✅ App & API Protection ✅ Data Security (Encryption, DLP, IAM) ✅ Training & Consultation ✅ Business Continuity Support Stay secure and compliant with tailored cybersecurity solutions! Read more: https://bit.ly/4bCUr49 📥 Contact us: Corporate.Enterprise@ethiotelecom.et or Enterprise.Customer@ethiotelecom.et #ManagedSecurityServices #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

Ethio telecom — tgindex