tgindex
Grade 12 Natural and Social [2016]

Grade 12 Natural and Social [2016]

Статистика
Последний пост
8 мая
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
23
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
666
0 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 071
22 постов
Вовлечённость
311,0%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 23
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ዉድ ተማሪዎቻችን ፕሮግራሙ አሁን ጀምሯል http://www.youtube.com/@Mekedonia

  • ሚያዚያ 30,2018 ዓ.ም ምሽት 12፡00 ጀምሮ ከለምለም ት/ቤት በመቄዶንያ ዩትዩብ ይከታተሉ። www.youtube.com/@Mekedonia 👆ይህን ቻናል አሁኑኑ Subscribe በማድረግ ሁላችሁም  Like👍እያደረጋችሁ ስማችሁንና ክፍላችሁን Comment ላይ እየፃፋችሁ እንዲሁም መቄዶንያን እንደምትደግፉ እየገለፃችሁ እንድትከታተሉ ከወዲሁ እናሳውቃለን።

  • 📢 ለተማሪዎች በሙሉ ነገ በ30/8/18 ሊደረግ ታቅዶ የነበረው የመቄዶንያ የኦንላይን ፕሮግራም በተለያዩ ምክንያቶች ወደ ሚቀጥለው ሳምንት የተዛወረ መሆኑን እንገልጻለን። ፕሮግራሙ የተላለፈባቸው ዋና ዋና ምክንያቶች፦ 📌የተሻለና በቂ ዝግጅት በማድረግ ፕሮግራሙን ይበልጥ ውጤታማ ለማድረግ፤ 📌ከበርካታ ተማሪዎች "ጊዜው ይራዘምልን" የሚል ጥያቄ በመቅረቡ ነው። ስለሆነም ከነገ ጀምረን ፕሮግራሙ የተዋጣለት እና አላማዉን እንዲያሳካ አስፈላጊዉን ዝግጂት አድርገኝ ፕሮግራሙን የምናከናዉን መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን ።

  • Grade 12 Natural and Social [2016] pinned a photo

  • ሚያዚያ 30,2018 ዓ.ም ምሽት 12፡00 ጀምሮ ከለምለም ት/ቤት በመቄዶንያ ዩትዩብ ይከታተሉ። www.youtube.com/@Mekedonia 👆ይህን ቻናል አሁኑኑ Subscribe በማድረግ ሁላችሁም  Like👍እያደረጋችሁ ስማችሁንና ክፍላችሁን Comment ላይ እየፃፋችሁ እንዲሁም መቄዶንያን እንደምትደግፉ እየገለፃችሁ እንድትከታተሉ ከወዲሁ እናሳውቃለን።

  • የተከበራችሁ የወደቁትን አንሡ ቤተሰቦች በሙሉ እንደምንአላችሁ።  ኢትዮ ቴሌኮም         " ዘላቂ  የጋራ  ማኅበራዊ ሃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ " በሚለው መርሁ መሠረት ለማኅበራችን እውቅና በመስጠት        *የካቲትን ለየወደቁትን አንሡ* በመሰየም ማኅበራችንን የማስተዋወቅ ጉልህ አስተዋጽኦ ከማድረጉም በላይ በዚህ ወር የኢትዮ ቴሌኮም ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን በሙሉ በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30ብር እንዲሁም  በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ብዛት ልክ 10ብር ሊለግሰን ቃል የገባልንና ሰፊ ዕድል ያመቻቸልን  በመሆኑ ኢትዮ ቴሌኮምን እያመሠገንን  እንኳን ደስአላችሁ እንላለን። በመቀጠልም የወደቁትን አንሡ ቤተሰቦችና ደጋፊዎቻችን ሁሉ ምንም ዓይነት ወጪ ሳታወጡ እጃችሁ ላይ ባለው ስልክ ብቻ በመጠቀም  ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የኢትዮ ቴሌኮም ማኅበራዊ ትስስር ገጾች ፎሎው፣ ሰብስክራይብና ሼር በማድረግ የተመቻቸልን ዕድል ተጠቃሚ እንድንሆን እንድታግዙን የወደቁትን አንሡን ተስፋ አድርገው በሚኖሩት ሙሉ በሙሉ የሦስተኛ ወገንን ድጋፍ ፈላጊ ወገኖቻችን ስም በታላቅ ትሕትና ስንጠይቃችሁ እንደማታሳፍሩን ተስፋ በማድረግ ለበጎ ምላሻችሁ በቅድሚያ ከፍ ያለ ምሥጋናችንን እናቀርባለን። *መልካም ሥራ የክፉ ቀን ስንቅ ነው* !!!        *የወደቁትን ማንሣት ክብራችን ነው*!!!   የወደቁትን አንሡ የነዳያን የበጎ አድራጎት ማኅበር Ethio Telecom Negatu: NT🐈‍⬛, [Feb 5, 2025 at 11:15] NT🐈‍⬛, [Dec 26, 2024 at 12:11] የቴሌብር ገጾች፡ ቴሌግራም፡https://t.me/telebirr ፌስቡክ፡https://www.facebook.com/telebirr ኢንስታግራም፡https://www.instagram.com/telebirr/ ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/telebirr ትዊተር፡ http://twitter.com/telebirr NT🐈‍⬛, [Feb 5, 2025 at 11:15] NT🐈‍⬛, [Dec 26, 2024 at 12:11] Ethio telecom ቴሌግራም፡ https://t.me/ethio_telecom ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/ethiotelecom  ኢንስታግራም፡ https://www.instagram.com/ethiotelecom  ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/ethio-telecom  ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/c/EthiotelecomETH   ቲክቶክ፡ http://www.tiktok.com/@ethio_telecom

  • የ ሩት ሳሙኤል 1ኛ ዓመት መታሰቢያ

  • ቀን 10/5/17 ለእምነት ተከታይ ተማሪዎቻችን ና ወላጆች በሙሉ እንኳን ለከተራ እና ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ ‼️

  • #መልካም ገና

  • ቀን 28/2/17 የ12ኛ ክፍል ሠርተፍኬት ስለመጣ ነገ መታችሁ መዉሠድ ትችላላችሁ ።

  • #MoE የ2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ። በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው በመደበኛው ፕሮግራም ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ሆኗል። ተማሪዎች ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ምደባቸውን ማየት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል። በድረ-ገፅ 👇 https://placement.ethernet.edu.et በቴሌግራም 👇 https://t.me/moestudentbot የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ የማያስተናግድ መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳውቋል። @tikvahethiopia @tikvahuniversity

  • ያልሞላችሁ ተማሪዎች ቶሎ መታችሁ ሙሉ የመጨረሻዉ ሠዓት 10:00 ነዉ

  • ሲስተም ሠርቷል

  • ቀን 5/2/17 አሁን ከትምህርት ቢሮ ተደዉሎ በደረሰን መረጃ መሰረት የዩንቨርስቲ ምርጫዉ ማለቅ ያለበት ዛሬ 10:00 ሠዓት ስለሆነ ከ 3:00 ጀምሮ ት/ቤት እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን።

  • видео или голосовое, без подписи

  • ተማሪዎች ሲስተም ስለሠራ ነገ ጠዋት ከ 4:00 ሠዓት ጀምሮ መሙላት ስለምንጀምር እንድትገኙ።

  • ዉድ ተማሪዎች አሁንም ፖርታሉ እየሠራ ስላልሆነ እስከሚያስተካክሉት ድረስ በትግስት እንድትጠባበቁ

  • የትምህርት ሚኒስቴር የምርጫ መሙያ ጊዜውን እስከ ረቡዕ ጥቅምት 6/2017 ዓ.ም ድረስ ማራዘሙን ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።

  • 👉ማሳሰቢያ የዩንቨርስቲ ምርጫን በተመለከተ 👉የ12ኛ ክፍል የዩንቨርስቲ ምርጫ ለማካሄድ ፖርታሉ እየሰራ ስላልሆነ  በትግስት ጠብቁ!! ✍️ተማሪዎች በተባለው ቀን ምርጫ ስላልመረጡ ችግሩ ሲቀረፍ መምረጥ ትችላላችሁ !!

  • видео или голосовое, без подписи