telebirr Agents
СтатистикаThis channel is dedicated for telebirr agents only. በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ወይም ጥያቄ መጠየቅ ሲፈልጉ 👉 @telebirragents_support
- Последний пост
- 12 мар.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
ለውድ ውኪሎቻችን የሚከተለውን ቅደም ተከተል በመጠቀም ስለ ወኪሎች የሚለቀቁ ትምህርታዊ መልዕክቶችን ይከታተሉ እባኮት የወኪል መተግበሪያዎን ( update ) ማድረግ አይርሱ
видео или голосовое, без подписи
ውድ የቴሌብር ወኪሎቻችን የሳምንቱ የኮሚሽን ክፍያ በማጣራት ሂደት ላይ ሲሆን ዛሬ ሊደርስልን ባለመቻሉ ከልብ ይቅርታ እየጠየቅን፣ ክፍያውን እስከ መጪው ሰኞ ድረስ የምንፈጽም መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን። ኢትዮ ቴሌኮም
እንኳን ለዒድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሰዎ!
ውድ የቴሌብር ወኪሎቻችን እና ነጋዴዎች፤ የተሻሻለውን የቴሌብር ፓርትነር ሱፐርአፕ ለማውረድ እና ለመጫን በ https://shorturl.at/f0456 ወይም ያለኢንተርኔት ለማውረድ ዳታ በማብራት https://payment.ethiotelecom.et/apk/ እንድትጠቀሙ እና እንድታዘምኑ በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ውድ የቴሌብር ወኪሎቻችን እና ነጋዴዎች፤ የተሻሻለውን የቴሌብር ፓርትነር ሱፐርአፕ ያለኢንተርኔት ለማውረድ እና ለመጫን ዳታ በማብራት https://payment.ethiotelecom.et/apk/ እንድትጠቀሙ እና እንድታዘምኑ በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም
ወዳጆችዎ ቴሌብር ሱፐርአፕ እንዲጠቀሙ ይጋብዙ፤ ሥጦታ ያግኙ! ቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m ግርጌ ‘መለያ’ የሚለው አማራጭ ውስጥ ‘ይጋብዙ ይሸለሙ’ የሚለውን በመምረጥ በአጭር መልዕክት ወይም በማህበራዊ ሚዲያ ቴሌብር ሱፐርአፕን ያጋሩ፤ ወዳጆችዎ በመተግበሪያው ግብይት ሲጀምሩ ለእርስዎ የአየር ሰዓት እና ጥቅል የሚገዙበት የ10 ብር ስጦታ እንሸልማለን! #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
ሠላም ለሁላችሁ! የተሻሻለውን የቴሌብር ፓርትነር ሱፐርአፕ ለማውረድ እና ለመጫን በ https://onelink.to/wu9vgh ወይም ያለኢንተርኔት ለማውረድ ዳታ በማብራት https://payment.ethiotelecom.et/apk/ እንድትጠቀሙ እየጠየቅን፤ የቀድሞውን መተግበሪያ የምትጠቀሙ ከሆነ ስትከፍቱት Update/ አዘምን የሚለውን በመምረጥ ታዘምኑ ዘንድ በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የቴሌብር ወኪል ነዎት? እንግዲያውስ የንግድ ግብይትዎን በቴሌብር መተግበሪያ አብዝተው በማቀለጣጠፍ እስከ 250,000 ብር የሚደርስ ሽልማት ያግኙ! ከህዳር 21 ጀምሮ ለ3 ወራት የሚቆይ! ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! ለተጨማሪ መረጃ እና ህግና ደንቦች https://bit.ly/3Rnl9VD ይመልከቱ #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
видео или голосовое, без подписи
ውድ የቴሌብር ወኪሎቻችን፤ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ቴሌብር የወኪል አካውንት ገንዘብ ለማስተላለፍ የሚያስችል አገልግሎት በመጠናቀቅ ላይ ነው፤ ለዚህም አገልግሎት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲስ ባወጣው የክፍያ ተመን መሰረት ወደ ቴሌብር ወኪል አካውንት ለማስተላለፍ ከ1-10ሺ ብር ድረስ 5 ብር፣ ከ10ሺ አንድ እስከ 100ሺ ብር ድረስ 10 ብር እንዲሁም ከ100ሺ ብር በላይ ለማስተላለፍ በእያንዳንዱ 100ሺህ ብር ተጨማሪ 5 ብር የአገልግሎት ክፍያ የሚያስከፍል ይሆናል።
ውድ የቴሌብር ወኪሎቻችን፤ እንኳን ደስ አላችሁ! አሁናዊ (Real-time) የኮሚሽን አከፋፈል ስርዓት ተግባራዊ ተደረገ! ============================= ለወኪሎች የኮሚሽን ክፍያ ወዲያውኑ (Real-time) የሚያስገኙ የአገልግሎት አይነቶች የትኞቹ ናቸው? • የአየር ሰዓት ሽያጭ - 12℅ • የጥቅል (Package) ሽያጭ - 5℅ • የቴሌብር የደንበኝነት ምዝገባ - 15 ብር • የደንበኝነት ደረጃን ማሳደግ - 10 ብር • የኢትዮ ቴሌኮም ወርሃዊ የአገልግሎት ክፍያዎችን መክፈል (ከ4 - 30 ብር እና ከ5ሺህ ብር በላይ ለሆኑ ክፍያዎች 1%) እና • ሌሎች ወርሃዊ የአገልግሎት ክፍያዎችን መክፈል ናቸው።
ለሰጣችሁን ምላሽ በጣም እናመሰግናለን! በቀጣይ ሳምንት መጀመሪያ ላይ ተግባራዊ እናደርጋለን።
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи