የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC)
СтатистикаHawassa University's club RVC✌️ 📚📝📖 የተሻለ ትውልድ ለተሻለች ኢትዮጵያ!! ✅ If you have any comment or idea to share via Inbox @ruth827 @Reddd_24
- Последний пост
- 17:06
- Последнее чтение
- 07:32
- Постов за неделю
- 6
- Всего постов
- 41
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Образование
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 149
- 1/48двое суток
- 170
- 1/72трое суток
- 184
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ዛሬ በ RVC በይነ መረብ የሚኖረንን ውይይት ለመካፈል ከላይ ያለው link ይጫኑ ምሽት 1:00።
To join the meeting on Google Meet, click this link: https://meet.google.com/mqb-ecrh-kfu Or open Meet and enter this code: mqb-ecrh-kfu
በዚህ ሳምንት በምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ: 1,አእምሮ እና ሰውነት ያላቸው ግንኘነት ምንድነው? 2,ሰውነት የአእምሮአችን መጠቀምያ ነው ወይስ ራሱን የቻለ ህላዌ አለው? በተለምዶ 'አካልህ ያንተ እንጂ አንተን አይደለም ይባላል' ይሄ በርግጥስ እውነት ነው? 3,አእምሮ እና ሰውነት አለቃና ምንዝር (አዛዥና ታዛዥ ) ናቸው ? በአንድነት ለአንድ አላማ የሚተባበሩ ፥ ወይስ የየራሳቸው መሻት ያላቸው ? 🗺️ አድራሻችን RVC Telegram channel ። የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ። #ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ #የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ #የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ @RvcClub @RvcClub
የዛሬውን መፀሀፍ ዳሰሳ ለመቀላቀል ከላይ ያለውን link ይጫኑ።
To join the meeting on Google Meet, click this link: https://meet.google.com/arv-phzy-enn Or open Meet and enter this code: arv-phzy-enn
✨እንሆ ሐሙስ መቆያ በቤታችን የማንዳስሰው አይነት የጥበብ ስራ አይኖርም ። በዚህ ሳምንት ለዳሰሳ የተመረጠው መፅሀፍ፡- A vindication of the rights of woman 🕰 ከምሽቱ 1:00 ጀምሮ 📌 ስራውን በ book review የቴሌግራም ግሩፕ ላይ በ pdf ያገኙታል ። 📆 ሐሙስ መፅሀፉን በጋራ የምንዳስስ ይሆናል ። ✨በጉጉት እንጠብቃችኋለን ✨ @rvcclub @rvcbookreview
የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC) pinned a photo
ዛሬ በ RVC በይነ መረብ የሚኖረንን ውይይት ለመካፈል ከላይ ያለው link ይጫኑ ምሽት 1:00።
To join the meeting on Google Meet, click this link: https://meet.google.com/nkt-mbfj-rnc Or open Meet and enter this code: nkt-mbfj-rnc
1,አላዊቂነት በእርግጥ ሰውን ደስተኛ ያደርገዋልን? 2,ብዙ እውቀት ያላቸው ሰዎች ደስተኞች ናቸው ወይስ ብዙ ያስባሉ? 3,አንዳንድ እውነቶችን አለማወቅ ይሻላል? እውቀት ከኃላፊነት ጋር ይመጣልን? 4ስሜታዊ ብልህነት (Emotional Intelligence) ከመረጃ እውቀት ይበልጣልን? 5,“እውቀት ኃይል ነው” እና “አላዊቂነት ደስታ ነው” የሚሉት አባባሎች እንዴት ሊጣጣሙ ይችላሉ? እውቀት ሃዘንን ይፈጥራል ወይስ የሰውን እውነተኛ ግንዛቤ ያሳድጋል? 6,ደስታ የሚመጣው ከእውቀት ነው ወይስ ከቀላል አመለካከት? 📍🗺️ አድራሻችን RVC Telegram channel የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ። #ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ #የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ #የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ @RvcClub @RvcClub
ዛሬ በ RVC በይነ መረብ የሚኖረንን ውይይት ለመካፈል ከላይ ያለው link ይጫኑ ምሽት 1:00።
To join the meeting on Google Meet, click this link: https://meet.google.com/vuk-jubo-toc Or open Meet and enter this code: vuk-jubo-toc
ሳይኮ-አናሊስስ "የቴራፒ ውይይትና ህክምና-ህልምን ለህክምናው ጠቃሚ በሆነ መልኩ ለመፍታት፤ንቁ ከሆነው የህሊና ክፍል የተሰወሩ ስሜቶችን፥ፍርሀቶችን፥ፍላጎቶችን ለማወቅ፤ማወቁ ደግሞ ከጭንቀት እና ከድብርት ብሎም ማንነትን ካለመቀበልና ከእብደት እንዲጠብቀን-የሚደረግ ነው።" ጥያቄው ፩.ሰው ከስነ-ልቦናዊ እውነቱ ጋር መኖር ይችላል? (Werner Herzog: የቤቱ እያንዳንዱ ጨለማ ክፍል ላይ ማብራት ክፍሉን ምቾት የለሽና የማይለመድ ያደርገዋል።) "ENERGY DISSIPATION፡በአጽናፈ-አለም ውስጥ ያለ ጉልበት ወደ ሌላ ገፅታ(ፎርም) ራሱን ከመቀየሩ በፊት ሊጠፋ እና ጠፍቶ ሊቀር ይችላል።" ፪.ትውስታ ውስጥ ሁሉንም እውነት ፈልጎ ለማግኘት መሞከር ትክክለኛ አካሄድ ነው? ጠፍቶስ ሊቀር የሚችል የልጅነት እና የወጣትነት እውነት የለም? "ህሊና ጥልቅ ነው እንበል፤በጥልቁ ውስጥ የሚያበሩ ክዋክብቶች አለፍ አለፍ ብለው ተበትነዋል። ግርዶሽ ብርሃን ስለመኖሩ የሚነግረን እውነት እንጂ በራሱ ተፈጥሮ አይደለም።" ፫.ንቁ ባልሆነው የህሊና ክፍል ውስጥ ጥላ እንጂ ሌላ ምን ሊኖር ይችላል? 📍🗺️ አድራሻችን RVC Telegram channel የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ። #ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ #የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ #የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ @RvcClub @RvcClub
ዛሬ በ RVC በይነ መረብ የሚኖረንን ውይይት ለመካፈል ከላይ ያለው link ይጫኑ ምሽት 1:00።
To join the meeting on Google Meet, click this link: https://meet.google.com/xnz-tmrx-edd Or open Meet and enter this code: xnz-tmrx-edd
የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC) pinned a photo
የሳምንቱ አርዕስት: መኖር በባዶ?🤔🤔🤔 1,በህይወት ውስጥ የማይካድና እውነተኛ ጠቃሚ የሆነ ነገር አለ? 2,ካለ ለምንድነው ዓለምዓቀፋዊ የሰው ልጅ የመፈጠር ዓላማ የሚባል ነገር የሌለው? 3 አለ ካልን ማነው በዛ ዓላማ መሠረት እየኖረ ነው የምንለው ሰው? 4, ወይስ ለማንም ያልገባ ከሰው ልጅ የተጋረደ የመፈጠራችን ምስጥር የሆነ ነገር አለን? 5, ምንም ብሆን የመፈጠር ዓላማ ነው ብለን የሚናስበው ነገር ከሞት ጋር ያለው ዝምድናው ምንድን ይሆን? #ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ #የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ #የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ @RvcClub @RvcClub https://wwwrvcclub.com
የዛሬውን የBook review ለመሳተፍ ከላይ ያለውን ሊንክ ይጫኑ።
To join the meeting on Google Meet, click this link: https://meet.google.com/unf-syir-qcs Or open Meet and enter this code: unf-syir-qcs
Inspirational details about 21 gram movie 1. The Weight of the Soul The title refers to the 1907 experiment by Dr. Duncan MacDougall, who claimed that the human body loses exactly 21 grams at the moment of death—supposedly the weight of the soul. The film suggests that regardless of our status, wealth, or sins, we all carry the same "weight." It levels the human experience, implying that there is something tangible and precious within every person that transcends physical life. 2. Resilience in the Face of Unthinkable Loss The character of Cristina (Naomi Watts) undergoes the ultimate tragedy. Her journey is a testament to the fact that the human heart is capable of surviving the unsurvivable. Her story shows that while grief never truly leaves, the human capacity to continue breathing, moving, and eventually finding a reason to live (even in the form of a complicated new connection) is a form of quiet heroism. 3. The Quest for Redemption Jack Jordan (Benicio del Toro) is a man haunted by a tragic mistake. He spends the movie grappling with his faith and his conscience. Jack’s struggle highlights the idea that seeking forgiveness is a grueling but necessary human endeavor. It suggests that even those who have caused great pain are still "human," capable of deep remorse and a desperate desire to make things right. It teaches that redemption isn't a single event, but a painful, honest process. 4. Interconnectedness (The Butterfly Effect) The film’s non-linear structure mirrors how our lives are messy and intertwined. A heart transplant links a dying man to a grieving widow; a car accident links a reformed criminal to a family. It reminds us that we do not live in a vacuum. Our lives are part of a massive, invisible web. This can be viewed as a call to live more mindfully, recognizing that our smallest actions—and our biggest mistakes—ripple out and touch lives we haven't even met yet. 5. The "Second Chance" at Life Paul (Sean Penn) receives a literal second chance at life through a heart transplant. His character arc explores the responsibility that comes with being "saved." It poses the question: If you were given a second chance, how would you use it? It inspires the viewer to value the time they have and to seek meaningful connections while they are still "carrying their 21 grams." 6. The Final Monologue (The Ultimate Takeaway) The closing lines of the film are perhaps the most famous and inspirational part of the screenplay: "How many lives do we live? How many times do we die? They say we all lose 21 grams at the exact moment of our death... How much fits into 21 grams? How much is lost? When do we lose 21 grams? How much goes with them? How much is gained?" Guys it's too touchy and worth to see 12th younger