Ase Business
Статистика- Последний пост
- 19:30
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 4
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Образование (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 228
- 1/48двое суток
- 261
- 1/72трое суток
- 281
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
Live stream scheduled for Aug 16 at 17:30
Ase Business pinned a photo
‼️ ትልቅ የስራ እድል ለክረምት የሚሆን 100% ህጋዊ የሆነ። ብዙ ሰዎች ከዚህ ፕላትፎርም እየተጠቀሙበት ነው። ስለዚህ ይህንን እድል ችላ ባንለው መልካም ነው! ያለምንም ካፒታል የምትጀምሩት፡ በተለይ ሴቶች ትበረታታላችሁ! ነገር ግን እንደማነኛውም ስራ ፍላጎት፡ ጠንክሮ መስራትን ይፈልጋል። ጠንክሮ የሰራ ሰው ግን ትልቅ ስኬት ላይ የማይደርስበት ምንም ምክንያት የለም። ኑ በፍቅር በቤተሰባዊ ስሜት አብረን እንስራ። ፍቃደኛ የሆናችሁ ብቻ በዚህ መስመር ያናግሩን @Zalanangai
‼️ልታዩት የሚገባ ቪዲዮ፥ ሰዎችዬ ይህ ትልቅ እድል ስለሆነ እንጠቀምበት!
አሪፍ የሆነ፡ ህጋዊ እና እንደማነኛውም ስራ ለሰራችሁት የሚከፍል ስራ አለ። ስራውን ለመስራት ከሚያስፈልጉ ነገሮች መካከል፥ 1. ፍላጎት 2. ስልክ 3. ኢንተርኔት 4. ጊዜ እነዚህን ነገሮች የሚያሟላ ሰው መጀመር ይችላል። ማስታወሻ፥ • ስለ ስራው ማወቅ እና መስራት የምትፈልጉ ካላችሁ እፈልጋለው በማለት አሳውቁ @PTcondition ምክንያቱም የትኛውንም ስራ ለመስራት ፍላጎት አስፈላጊ ስለሆነ። ለተጨማሪ መረጃ @PTcondition
ባሉበት የሒሳብ ቁጥርዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር ያስተሳስሩ! **** ውድ የባንካችን ደንበኞች፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ኅዳር 25 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው መመሪያ መሠረት፤ ሁሉም ደንበኞች የባንክ አገልግሎቶች ለማግኘት እና ሒሳብ ለማንቀሳቀስ የፋይዳ መታወቂያ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል:: በዚህ መሠረት ባንካችን ደንበኞች ወደቅርንጫፍ ቀርበው የሒሳብ ቁጥራቸውን ከፋይዳ መታወቂያ ጋር ከሚያጣምሩበት አሠራር በተጨማሪ ባሉበት አገልግሎቱን የሚያገኙበትን አማራጭ አመቻችቷል። በመሆኑም ከታች በተቀመጠው የአሠራር ቅደም ተከተል መሠረት የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥርዎን (16 አሀዝ-FAN Number) በማስገባት የባንክ ሒሳብ ቁጥርዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር ያጣምሩ:: 1. ይህን ማስፈንጠሪያ 👉 https://cbefayda.cbe.com.et/ በመጫን/ በማስገባት ገፁን ይክፈቱ፣ 2. የሂሳብ ቁጥርዎን አስገብተው ‘Get OTP’ የሚለውን ይጫኑ፣ 3. ሒሳብ ሲከፍቱ ያስመዘገቡትን የስልክ ቁጥር በሚጠቀሙበት የተንቀሳቃሽ ስልክ የተላከልዎትን የአንድ ጊዜ የሚስጥር ቁጥር (OTP) አስገብተው “Verify OTP” የሚለውን በመጫን ያረጋግጡ፣ 4. “Log with OTP” የሚለውን ይጫኑ፤ 5. የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥርዎን (16 አሀዝ-FAN Number) አስገብተው ‘Get OTP’ የሚለውን ይጫኑ፣ 6. በድጋሚ በተንቀሳቃሽ ስልክዎ የተላከልዎትን የአንድ ጊዜ የሚስጥር ቁጥር (OTP) አስገብተው “Verify” የሚለውን በመጫን ያረጋግጡ፣ 7. “Allow” የሚለውን ይጫኑ፣ 8. “Accept and Update” የሚለውን ሲጫኑ “Update complete. Pending Approval” የሚል መልእክት ይመጣልዎታል። ጨርሰዋል። * የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
видео или голосовое, без подписи
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የካፍቴሪያ ምደባ | Hawassa Freshman
ማስታወቂያ *//* ጥቅምት 14/2018 ዓ/ም በ2018 ዓ.ም በመደበኛ ፕሮግራም በመጀመርያ ዲግሪ መርሃግብር ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የተመደባችሁበትን ዶርምና ሴክሽን ከዚህ በታች የተጠቀሰው የቴሌግራም አካውንት ላይ በመቀላቀል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሰውቃለን። የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች-ዋናው ግቢ https://t.me/+y-9uC2j31jVlYmNk የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች- ቴክኖ ግቢ https://t.me/+ui9gIqhhXwtkYWE0 ዋናው ሬጅስትራር ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሁሌም ለልህቀት
видео или голосовое, без подписи
#HawassaUniversity ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ለመደበኛ፣ የማታ እና የእረፍት ቀናት ፕሮግራም ነባር ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል። በዚህም የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያ ሴሚስተር ምዝገባ፦ ➫ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ፕሮግራም እና የሁሉም የድኅረ ምረቃ ተማሪዎች መስከረም ዐ8-09/2018 ዓ.ም ➫ የማታ እና የእረፍት ቀናት የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች፦ ከመስከረም ዐ8-10/2018 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል። የ2ኛ ዓመት መደበኛ ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ በየተመደባችሁበት ካምፓስ ይከናወናል ተብሏል።
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
አንድ የ16 ዓመት #ወጣት ‹‹እማ፤ 18ኛ ዓመት ሲሞላኝ ምን ስጦታ ትሰጭኛለሽ?›› ሲል እናቱን ይጠይቃል፡፡ እናትም ‹‹ልጄ፤ ለ18 ዓመት እኮ ገና ብዙ ይቀርሃል›› ስትል ትመልሳለች፡፡ ልጁ አሥራ ሰባት አመት ከሞላዉ በኋላ አንድ ቀን ራሱን ስቶ ይወድቅና እናቱ ወደ ሆስፒታል ትወስደዋለች፡፡ ያዩት ዶክተሮቹም ‹‹ልጅሽ ልቡ ጥሩ አይደለም›› ሲሉ ያረዷታል፡፡ ስትሬቸር ላይ የተቀመጠዉ ልጇ…‹‹ እማ፤ ዶክተሩ እንደምሞት ነገረሽ ወይ?›› ብሎ ሲጠይቃት እናት ማልቀስ ትጀምራለች፡፡ በመጨረሻም ልጁ በ18ኛ ዓመት የልደት ቀኑ ላይ ወደ መልካም ጤንነቱ ተመልሶ፤ ወደ ቤቱ ሲመጣ፤ አልጋዉ ላይ እናቱ የተወችለት ደብዳቤ ያገኛል፡፡ ደብዳቤዉም እንዲህ የሚል ነበር፡- ‹‹ልጄ፤ ይሄን ደብዳቤ እያነበብክ ከሆን፤ ይህ የሆነዉ ሁሉም ነገር በመልካም ሁኔታ በመሄዱ ነዉ፡፡ ለ18ኛ ዓመትህ ምን እንደምሰጥህ የጠየከኝንና የምመልሰዉ (መልስ) ያጣሁበትን ያን ቀን አስታዉስ፡፡ #የምወድህ_ልጄ፤ ልቤን ሰጥቸሃለሁ፡፡ በጥንቃቄ ያዘዉ፡፡ መልካም የደስታ ዘመንም ይሁንልህ፡፡›› ልብ በሉ! እናት ልቧን ለልጇ መስጠት ስለነበረባት (እናትነት አስገድዷት) ህይወቷ አልፏል፡፡ ከእናት ልብና ፍቅር በላይ የሆነ ምንም ነገር የለም። #በልጅነቴ! እናቴ ምሳቃዬ ውስጥ ሶስት ዳቦ ትከትልኝ ነበር፡፡ ዳቦው ብዙ እንደሆነ ነግሬአት በሚቀጥለው ቀን 2 ከተተችልኝ፡፡ የሚገርመው ምሳቃዬን ስከፍተው ሁለት ከወትሮው የተለየ ትልልቅ ዳቦ (መጠኑ የሶስት የሚሆን) አገኘው፡፡ ይህን ባሰብኩ ቁጥር ሁሌም #የእናቴ_ፍቅር ይገርመኛል፡፡ በምንም ሁኔታ እንዳልራብና መጥገብ እንድችል ከራሷ ይልቅ እኔን ታስቀድማለች፡፡ ያ እሷ በእኔ ውስጥ ያሰረፀችው ፍቅር አሁንም አለ! እሱንም ነው የማንፀባርቀው! #ስንቶቻችን በወላጆቻችን እናፍር ይሆን? ስንት አይነት መስዋዕትነት ከፍለው አሳድገውን ይሆን? ዛሬስ ምላሻችን ምንድነው? ጊዜው ያልመሸባችሁ በቻላችሁት አቅም ሁሉ ‘አለሁልህ አባቴ፣ አለሁልሽ እናቴ’ በሏቸው። #እኛን ሰው ለማድረግ ከሰውነት ተራ ወጥተው ያሉ ወላጆችን ቤቱ ይቁጠራቸው። እናስተውል! እንዳይቆጨን! ብዙ #ወላጆች እኛን ራሳችንን እንጅ የእኛን ነገር አይፈልጉም፣ በተቃራኒው ደግሞ እኛ የእነሱን ነገር እንጅ እነሱን አንፈልግም። እነሱን በመፈለግ ፍቅራችንን እናሳያቸው!!! #Yitagesu_Bekele ተቀላቀሉን👇👇👇 @wamradoc2 @wamradoc2 #ሰላም_ፍቅር_ለሁላችን
#ጥቆማ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ (ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል) በሰባት የሥራ መደቦች ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ የሚያሟሉ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ➤ የሥራ መደብ፦ በጤና የሙያ መስኮች ➤ ተፈላጊ ባለሙያዎች ብዛት፦ 9 ➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ ስፔሻሊቲ እና ሰብ-ስፔሻሊቲ ➤ የሥራ ቦታ፦ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የምዝገባ ቀን፡- የተቀመጡ መስፈርቶችን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከነሐሴ 09/2017 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የሥራ ቀናት በኮሌጁ የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ተመዝጋቢዎች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ከማይመለስ ኮፒ ጋር ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡ የተሰረዙ/የተደለዙ ማስረጃዎች ተቀባይነት የላቸውም ተብሏል፡፡ የፈተና ጊዜ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል ተብሏል፡፡ (የሥራ ማስታወቂያው ከላይ ተያይዟል፡፡) @tikvahuniversity
https://t.me/ethioorganiccosmotics
видео или голосовое, без подписи
በስማርት ስልክ ብዛት መጠቀም ሳቢያ የአንገት መታጠፍ ህመም ያጋጠመው ወጣት‼️ የ25 ዓመት ወጣት ከመጠን በላይ ስማርት ስልክ በመጠቀሙ ምክንያት "የአንገት መታጠፍ ሲንድረም"/Neck bending syndrome/ የሚባል የማይቀለበስ ህመም አጋጥሞታል ነው የተባለው። የአንገቱ ጡንቻዎች በመድከማቸው እና በጠባሳ ሕብረ ሕዋሳትና የአከርካሪ አጥንት መዛባት ምክንያት ጭንቅላቱን ማንሳትም ሆነ ምግብ በአግባቡ መዋጥ አልቻለም ነው የተባለው። https://t.me/Tolera_Mulugeta_Kebede
видео или голосовое, без подписи