HUFELLOW
СтатистикаHawassa University Main Campus Evangelical Christian Students Fellowship This year’s big picture: ለመንግስቱ መትጋት።
- Последний пост
- 05:03
- Последнее чтение
- 06:59
- Постов за неделю
- 21
- Всего постов
- 299
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Образование
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 361
- 1/48двое суток
- 413
- 1/72трое суток
- 446
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
#Daily_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK | INSTAGRAM | YOUTUBE #HOREB_DS
#Daily_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK | INSTAGRAM | YOUTUBE #HOREB_DS
እስካሁን በተለያየ መንገድ ያገለገሉንን ሁሉ ጌታ አብዝቶ ይባርካቸው። በነበረን ፕሮግራም ብዙ እንደተማራቹ እናምናለን። የተማርነውን እያሰላሰለን ደግም እየጸለይንበት እንቆይ። በሚቀጥለው ሳምንት በሌላ ሀሳብ ደግሞ እንቀጥላለን። ተባረኩ! እንወዳችኋለን🥰🥰 መልካም ምሽት!🙏 @HUfellow #ለመንግስቱ_መትጋት
የእግዚአብሔርን ቃል ለስድስት ተከታታይ ሳምንታት ያካፈለንን አገልጋይ ከነዓንን ጌታ አብዝቶ ይባርክው፡፡ የክፍል 6ን ማስታወሻም ደግሞ እንድናነብ ይሁን! @HUfellow #ለመንግስቱ_መትጋት
መኖርን ከመሆን ክፍል 6 እኛ በመከራ የ1ኛ ጴጥሮስ መልእክት ተከታታይ ትምህርት አገልጋይ ከነዓን ለማ @HUfellow #ለመንግስቱ_መትጋት
#የቃል_ጊዜ ስለ መባው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ። በመቀጠል ደግም ባለፉት ሳምንታት እየተማርን የነበረውን ተከታታይ ትምህርት የመጨረሻ ክፍል እንማራለን። @HUfellow #ለመንግስቱ_መትጋት
#የመባ_ጊዜ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ። አሁን ደግሞ ህብረታችንን ለመደገፍ ካለን የምንችለውን ያህል መባ እና የፍቅር ስጦታችንን እንሰጣለን። #በኢትዮጵያ_ንግድ_ባንክ 1000748093347 Muluken Etore and Bereket Teferi #በብርሀን_ባንክ 1030676185189 Lewutayew Legesse and Bereket Teferi ተባረኩ 🙏
#Unreached_Area_Pray በመዝሙር ያገለገሉትን ኳዬርስን ጌታ ይባርካቸው። በመቀጠል በወንጌል ላልተደረሰ የሕዝብ ክፍል #ሁላችንም ደግሞ እንፀልያለን። @HUfellow #ለመንግስቱ_መትጋት
видео или голосовое, без подписи
#Worship በፀሎት ያገለገለንን ወንድማችንን ጌታ ይባርከው። በመቀጠል ደግሞ ከኳየርስ ጋር በመዝሙር ጌታን እናመልካለን። 🎶🎶 @HUFellow #ለመንግስቱ_መትጋት
видео или голосовое, без подписи
#Prayer የፀሎት ጊዜ 🙏🙏🙏 ከወንድማችን ምሬ ጋር ፀልየን እንጀምራለን። @HUfellow #ለመንግስቱ_መትጋት
የተወደዳችሁ የፌሎሺፓችን ልጆች እንዴት ቆያችሁ? የዛሬውን ፕሮግራማችንን ⏳ ልንጀምር 1️⃣0️⃣ ደቂቃዎች ብቻ ስለቀሩን ሁላችንም Online ሆነን እንዘጋጅ እንዲሁም ለሌሎች እንዲገቡ እየጋበዝን እንቆይ። @HUfellow #ለመንግስቱ_መትጋት
#Daily_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK | INSTAGRAM | YOUTUBE #HOREB_DS
HUFELLOW pinned a photo
ሰላም የተወደዳችሁ የፌሎሺፓችን ልጆች እንዴት ቆያችሁ ክረምቱ መልካም እንደሆነ እናምናለን። ነገ ማለትም አርብ በ@HUfellow ቴሌግራም ቻናል ላይ * የፀሎት * የአምልኮና * የትምህርት ጊዜ በቀጥታ ስርጭት ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ ይኖረናል። ባለፉት ሳምንታት ከአገልጋይ ከነዓን ለማ ጋር እየተማርን የነበረውን የ 1ኛ ጴጥሮስ መልእክት ተከታታይ ትምህርት የመጨረሻ ክፍል እኛ በመከራ በሚል ርዕስ እንማራለን። ከያለንበት ሆነን ሌሎችንም እየጋበዝን ፤ በሰዓታችን እንድንገኝ ይሁን። ተባረኩ! @HUFellow #ለመንግሥቱ_መትጋት
ሰላም የተወደዳችሁ 🥰🥰የፌሎሺፓችን ልጆች እንደምን አላችሁ? ኑ እናስመርቀው ! በብዙ ውጣ ውረዶች አልፎ እዚህ የደረሰው የኢቫሱ የ50 ዓመት ታሪክ መጽሐፍ ዝግጅት ተጠናቆ ወደ ማተሚያ ቤትገብቶ ታትሞ አልቋል ። ለዚህ ያበቃን ጌታ ስሙ ይባረክ። ኢቫሱ ከ60 ዓመታት በላይ የዘለቀ የአገልግሎት ጉዞ ያለው ቢሆንም፣ የመጀመሪያዎቹን 50 ዓመታት ታሪክ በጽሑፍ አሰናድቶ ለትውልድ ማቆየት ተችሏል። በመሆኑም የመጽሐፉ የምረቃ ሥነ-ሥርዓት...... 🗓 በነሐሴ9 ቀን 2018 ዓ.ም 🕑 2:00pm - 6:00 pm 📍በ IEC አዲስ አበባ የሚካሄድ ሲሆን፣ በዕለቱም ሁላችንም ተገኝተን በጋራ የምናስመርቅበት እና ጌታን የምናመሰግንበትን ዕድል ጌታ አመቻችቶልናል። ስለዚህም አዲስአበባ እና ዙሪያዋ ያላችሁ ሁሉ መጥታችሁ አብረን እናስመርቅ እና ጌታን እናመስግን። 🗓 ነሐሴ 9/2018 🕑 2:00 - 6:00 pm 📍 IEC። ቦታውን ለማግኘት ይሄንን ሊንክ መጠቀም ይቻላል International Evangelical Church https://maps.app.goo.gl/BYWuoDtc8wVfuNA79?g_st=atm በዚህ ታሪካዊ ቀን አይቀርም አይቀርም !❤❤
#Daily_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK | INSTAGRAM | YOUTUBE #HOREB_DS
#Daily_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK | INSTAGRAM | YOUTUBE #HOREB_DS
#Daily_Verse @HUFELLOW FACEBOOK | TIKTOK | INSTAGRAM | YOUTUBE #HOREB_DS