Skyline media
Статистика- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 28
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 593
- 1/48двое суток
- 679
- 1/72трое суток
- 732
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
እውነታው ይህ ነው !
የሸረሪናው AI ነው ? 😂
7. ዴኒስ ሳሱ ንጌሶ (የኮንጎ ብራዛቪል ፕሬዚዳንት) የሀብት መጠን፦ 400 ሚሊዮን ዶላር የሀብት ምንጭ፦ ከነዳጅ ዘይት ገቢ፣ ከእንጨት ንግድ እና ከውጭ ሀገር የሪል እስቴት ንብረቶች። 8. ፖል ቢያ (የካሜሩን ፕሬዚዳንት) የሀብት መጠን፦ ከ 200 እስከ 300 ሚሊዮን ዶላር የሀብት ምንጭ፦ ከረጅም ጊዜ የስልጣን ቆይታ፣ ከሀገር ውስጥና ከውጭ ሀገር የሪል እስቴት ንብረቶች እንዲሁም ከግብርና ንግድ። 9. አሊ ቦንጎ (የጋቦን የቀድሞ ፕሬዚዳንት) የሀብት መጠን፦ ከ 120 ሚሊዮን እስከ 1 ቢሊዮን ዶላር የሀብት ምንጭ፦ ከቤተሰብ የወረሰው የነዳጅ ዘይት ሀብት እና ዓለም አቀፍ ኢንቨስትመንቶች። 10. ኢሳያስ አፈወርቂ (የኤርትራ ፕሬዚዳንት) የሀብት መጠን፦ 100 ሚሊዮን ዶላር ገደማ የሀብት ምንጭ፦ ከሀገሪቱ ማዕድን ማውጣት እና ከብሔራዊ የልማት ድርጅቶችና ንግዶች። ምንጭ፡- ፎርብስ፣ ብሉምበርግ፣ እንዲሁም ዓለም አቀፍ የምርመራ ሪፖርቶች እና የንግድ መጽሔቶች የቴሌግራም ቻናልችንን በመቀላቀል የአዲስ አድማስን መረጃ ይከታተሉ… https://t.me/AdissAdmas
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
በሀብታቸው የሚታወቁ 10 የአፍሪካ መሪዎች እነማን ናቸው? ማስታወሻ፦ የመሪዎች ትክክለኛ የገንዘብ መጠን በመንግስት በይፋ የማይታወቅ ቢሆንም፣ ከዚህ በታች የሰፈረው ከተለያዩ አለም አቀፍ የምርመራ ሪፖርቶች የተገኘ ግምት ነው። 1. ንጉሥ ስድስተኛው ሙሐመድ (ሞሮኮ) የሀብት መጠን፦ ከ 6 እስከ 8.5 ቢሊዮን ዶላር የሀብት ምንጭ፦ የባንክ፣ የማዕድን፣ የቴሌኮም እና የግብርና ሰፊ ንግዶች ያሉት ንጉሣዊ ድርጅት (አል ማዳ ሆልዲንግ)። 2. ሲሪል ራማፎሳ (የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት) የሀብት መጠን፦ 450 ሚሊዮን ዶላር የሀብት ምንጭ፦ ወደ ፖለቲካ ከመግባቱ በፊት በነበረው የማዕድን፣ የቴሌኮም እና የንግድ ኢንቨስትመንቶች። 3.ቲዮዶሮ ኦቢያንግ (የኢኳቶሪያል ጊኒ ፕሬዚዳንት) የሀብት መጠን፦ 600 ሚሊዮን ዶላር የሀብት ምንጭ፦ ከሀገሪቱ የነዳጅ እና ጋዝ ሀብት እንዲሁም ከሪል እስቴት ንብረቶች። 4. ኡሁሩ ኬንያታ (የኬንያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት) የሀብት መጠን፦ ከ 500 እስከ 650 ሚሊዮን ዶላር የሀብት ምንጭ፦ ከቤተሰብ የወረሱት ባንኮች፣ የወተት ፋብሪካ (ብሩክሳይድ)፣ ሰፊ መሬቶች እና የሚዲያ ተቋማት። 5. ፖል ካጋሜ (የሩዋንዳ ፕሬዚዳንት) የሀብት መጠን፦ ከ 500 እስከ 800 ሚሊዮን ዶላር የሀብት ምንጭ፦ ከመንግስት የልማት ፈንዶች እና ከሀገሪቱ የኢንፍራስትክቸር ኢንቨስትመንቶች። 6. ጆአዎ ላውሬንሶ (የአንጎላ ፕሬዚዳንት) የሀብት መጠን፦ 400 ሚሊዮን ዶላር የሀብት ምንጭ፦ ከነዳጅ ዘይት፣ ከግንባታ እና ከቤተሰብ የንግድ ተቋማት። ⬇️⬇️⬇️
🚨 ሰበር መረጃ | በሸረሪና ግንባር የተወሰደው የአጸፋ እርምጃ ዝርዝር ውጤት የህወሓት ታጣቂዎች በሸረሪና ግንባር የከፈቱትን ማጥቃት ተከትሎ በተወሰደው የተጠናከረ የአጸፋ እርምጃ በዛሬው ዕለት ከፍተኛ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ ማስተናገዳቸው ተረጋግጧል። በውጊያው የተገኘው ዝርዝር ውጤት እንደሚከተለው ቀርቧል፦ 🛑 1. የሰብዓዊ ኪሳራ እና ምርኮ በግንባሩ በተወሰደው እርምጃ በቡድኑ ታጣቂዎች ላይ ከባድ ኪሳራ ደርሷል፦ * የተገደሉ: 777 * የቆሰሉ: 703 * የተማረኩ: 1 የሻለቃ አዛዥን ጨምሮ 141 ታጣቂዎች እና የተለያየ እርከን አመራሮች ⚔️ 2. በቁጥጥር ስር የዋሉ የጦር መሣሪያዎች በውጊያው በርካታ የቡድኑ ከባድ እና ቀላል ትጥቆች ተማርከዋል፦ * የነፍስ ወከፍ እና ቀላል መሣሪያዎች፦ 1,347 ክላሽ፣ 54 ብሬን፣ 5 ስናይፐር እና 6 አርፒጂ (RPG) * ከባድ መሣሪያዎች፦ 3 ዙ-23 (በፓትሮል መኪና ላይ የተጠመዱ)፣ 2 ኮርኔት እና 1 የ107 ሮኬት * ሞርታሮች፦ 1 የ120 ሞርታር፣ 1 የ82 ሞርታር፣ እንዲሁም 2 ልዩ ሞርታሮች (ምንነታቸው በምርመራ ላይ ያሉ) * የቡድን መሣሪያዎች፦ 9 ድሽቃ እና 1 የድሽቃ ሆ/እግር * የመገናኛ መሣሪያ፦ 183 ሬድዮ 🚙 3. የተማረኩ ተሽከርካሪዎች እና ሎጂስቲክስ ከጦር መሣሪያው በተጨማሪ ለቡድኑ ሎጂስቲክስ ሲያገለግሉ የነበሩ ንብረቶች በቁጥጥር ስር ውለዋል፦ * 2 ኦራል የጭነት መኪናዎች * 2 ፓትሮል ተሽከርካሪዎች * 2 ጀነሬተሮች * ተጨማሪ ሎጂስቲክስ፦ የጥይት ዴፖዎች፣ የሕክምና ቁሳቁስና መድኃኒቶች፣ የተለያዩ ተተኳሾች፣ የደረት ትጥቆች፣ የመኪና መለዋወጫዎች እና ነዳጅ ዘይት። 📌 ተጨማሪ ዝርዝር መረጃዎችን እንደደረሱን ማጋራታችንን እንቀጥላለን።
видео или голосовое, без подписи
ከታች ያለው የአርሚ 70 አባል የፃፈው ነው! ሸረሪና! አርሚ 70! "አንድ የአርሚ 70 አባል የሆነ የቤተሰቤ አባል ከሱዳን ወሰን ሸረሪና አካባቢ ደውሎልኝ ነበር። ዛሬ ማታ ሑመራ እንገባለን፤ ተዘጋጁ የሚል ትዕዛዝ ወርዶልናል። ሙሉ ሌሊት ስንጓዝ አድረናል። ሲነጋ አካባቢ የመጣበት ቦታ የማይታወቅ፣ ከሰማይ ሲወርድ ምንም ድምፅ የሌለውና መሬት ላይ ሲያርፍ ብቻ ድምፅ የሚያሰማ ተኩስ ይፈነዳ ጀመር። ሩቅ ሆነን ስናያቸው የነበሩ የመካናይዝድ ተሽከርካሪዎች በሙሉ ማለት ይቻላል ተቃጥለው እሳት ሲነድ ብቻ ይታያል። እግረኛ የሆንነው ደግሞ የመካናይዝድ ተሽከርካሪዎች እየጠፋ እንደሆነ ስለተረዳን ሁላችንም ተበታትነናል። ከእኛ ጋር አንድ የሬዲዮ ኦፕሬተር እና የሬዲዮ መገናኛ የያዘ አለ፤ ነገር ግን ከኃላፊዎች የደረሳቸው ምንም ዓይነት መረጃ የለም። ለኢትዮጵያ መከላከያ ኃይል እጃችንን እንዳንሰጥ በፊታችን የሚታይ ሠራዊት የለም። ጨንቆናል! እኔም የምናገረው ጠፍቶኛል!! የህወሓት ቡድን አፈቀላጤዎች ስራችሁን ስለጀመራችሁ እንኳን ደስ አላችሁ። via wedi shambel
ሓራ መሬት ህወሓትን አስወግዶ መቀሌ ለመግባት ዝግጅቱን ጨርሷል!! በቀድሞ የህወሓት ከፍተኛ ወተደራዊ አዛዦች በወዲ አንጥሮ፣በጀነራል ጉዕሽ ገብረ፣በጀነራል ከበደ ፍቃዱ የሚመራው ሓራ መሬት አሁን ላይ ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቋል። ዝግጅቱም መቀሌ መሽጎ የትግራይ ህዝብን እያሰቃየ ያለውን የህወሓት ግሪሳን ከመቀሌ ጠራርጎ በማስወጣት ለትግራይ ህዝብ ሰላም እና ዲሞክራሲን ለመስጠት ነው። እስካሁን ባሉ መረጃዎች መሰረትም በማንኛውም ሰአት ማንኛውንም ግዳጅ በአግባቡ መወጣት የሚችሉ በርካታ ታጣቂዎች ህወሓትን በመክዳት ወደ ሓራ መሬት እየተቀላቀሉ ነው። ይህም የህወሓትን መዋቅር ከውስጥም ከውጭም በቀላሉ በጣጥሶ በማጣል ህወሓትን ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ ከትግራይ ምድር ለማስወገድ ለሓራ መሬት ምቹ መደላደልን የሚፈጥር ነው። ድል ለሓራ መሬት ሞት ለህወሓት!
East Africa: American Analyst Warns Eritrea's Proxy Strategy Risks Destabilizing Horn of Africa [ENA] American geopolitical analyst Andrew Korybko has warned that the Eritrean regime's proxy strategy could further destabilize the Horn of Africa, fuel insecurity and threaten regional stability. In his recent article, "Eritrea's Hybrid War on Ethiopia Threatens To Set The Whole Horn Ablaze," Korybko contends that Eritrea's policies under Isaias Afwerki are driven by a strategic objective of preventing Ethiopia from emerging as a strong regional power. Drawing on recent developments, the analyst argues that Read More
https://youtu.be/fJUHpz3TStU
ጋሞ፣ ዳውሮ፣ ዎላይታ እና ጎፋ ብትሞቱ ይሻላችኋል። ልብ በሉ ። እነዚህ ህዝቦች ዘራቸው አንድ ነው። ቋንቋቸው አንድ ነው። ህዝቡ አንድ ነው። ኤሊቱና የፖለቲካ ቁማርተኞች ጠባብ መንደርተኞች አንሰው አሳነሷቸው። በትንሹ ከ20 ሚሊዩን የማያንስ ቋንቋ ተናጋሪዎች መብትና ጥቅም ማስከበር ባልቻሉና ለሆዳቸው ላደሩ ጥቂት ካድሬዎች ጊአስረድተዋል። ሲባል የህዝብ ዘላቂ ጥቅም እንዲረጋገጥ የሚጠይቅ አንድ አለመኖሩ ያሳፍራል። ነገሩ ላልገባቸው ኢትዮጵያዊያን ለማስረዳት ያህል እነዚህ የኦሞ አካባቢ ህዝቦች የሚናገሩት ቋንቋ አንድ ነው። ከአጼ ምኒሊክ ወረራ በኋላ አራት ቦታ ተከፈሉ። ማለትም በሶስት የተለያዩ ክፍለሃገራት ተበታተኑ። ቋንቋቸው ግን ያውና አንድ ነው። የወላይታ ቋንቋውን የኔ ነው አለና ዎላይታቷ አለው። ጋሞቷ፣ ዳውሮውም ከማን አንሼ አለና ዳውሮቷ ብሎ ሰየመው። ልብ በሉ ኦሮሞዎች ቋንቋቸውን አርሲኛ ፣ ባልኛ ፣ ወለግኛ እና ሸውኛ ብለው አንዱን ኦሮምኛ ቢከፋፍሉት ብላችሁ አስቡት። ወይም ደግሞ አማርኛ ተናጋሪዎች ቋንቋቸውን ጎጃምኛ ፣ ጎንደርኛ ወይም ወሎኛ አሉት እንደማለት ነው። ስንት ምሁር ያፈራው ዎላይታ፣ ጋሞ፣ ዳውሮና ጎፋ በሚያሳፍር ሁኔታ ተከፋፍለው ከታላቅነት ስፍራቸው ወርደው ተፈጠፈጡ። የሃገሪቱን ሶስተኛ ትልቅ ብሄር ሆነው የመሪነት ሚና መጫወት ሲችሉ መንደር ለመንደር የሚልከሰከሱ ካድሬዎች ሰለባ ሆኑ። እንቴዩ ሃይቆይ ኬሃ ሃይቂግቴ ፓቴናጌቲ። ታ ሼኔ ባይናጋ ዶሲኬ። አሳ ካውሽዴታ ጦሳይ እንተና ኦይቾ። ነገሩ እንዲህ ነው። በብሄራዊ ምክክር ጉባኤ በፌዴራል የሥራ ቋንቋ ጉዳይ እና በሌሎች ጉዳዮች የተለያዩ ምክረ ሀሳቦች ቀርበውበታል። የፌዴራል የሥራ ቋንቋ ጉዳይ በሚመለከት ስለቀረቡ ምክረ ሀሳቦች ማብራሪያ የሰጡን ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ ታማኝ ምንጭ፣ " 'አማርኛ በብዙ ኢትዮጵያውያን የሚነገር ከመሆኑ አንፃር አሁን ያለው የፌዴራል የሥራ ቋንቋ መሆኑን ይዞ ይቀጥል፤ አማርኛ እና ኦሮምኛ የፌዴራል ቋንቋዎች ይሁኑ' " የሚሉ ምክረ ሀሳቦች መቅረባቸውን ተናግረዋል። እንዲሁም ፦ ° አማርኛ፣ ° ኦሮምኛ፣ ° ትግርኛ፣ ° አፋርኛ፣ ° ሶማሊኛ የፌዴራሉ የሥራ ቋንቋ ይሁኑ የሚሉ ሀሳቦች መቅረባቸውን ገልጸው፣ " 'አማርኛ ብሔራዊ ቋንቋ ሆኖ ሌሎቹ ደግሞ የፌዴራል የሥራ ቋንቋ ይሁኑ' የሚልም ሀሳብ አለ " ብለዋል። • እንግሊዝኛ፣ • አረብኛ፣ • ፈረንሳይኛ፣ • ቻይንኛ የውጭ ሀገራት ቋንቋዎች "በትምህርት ሥርዓት ውስጥ እስከ ዩኒቨርሲቲ ድረስ" ቢካተቱ፣ "የፌዴራል የሥራ ቋንቋዎች ቢሆኑ" የሚሉ ሀሳቦች ቀርቦ፣ በሌላ በኩል ደግሞ "የኛን ቋንቋ ያጠፋል" በሚል አከራካሪ መሆኑን ጠቁመዋል። ከሥራ እድል አኳያ እንዲሁም ኢትዮጵያ የአፍሪካ ህብረትና የሌሎች ዓለም አቀፍ ተቋማት መቀመጫ ከመሆኗ አንፃር፣ "ፈረንሳይኛ፣ ስዋህሊኛ፣ እንግሊዝኛ ቋንቋዎች በካሪኩለም ተካተው ኢትዮጵያውያን የሚማሩበት መሆን አለበት" የሚል ሀሳብ መቅረቡንም ምንጫችን ገልጸዋል። የክልሎች የቋንቋ አጠቃቀምን በተመለከተ፥ የፌዴራል የሥራ ቋንቋ ሊሆኑ ይገባል ከሚባሉት መካከል ቢያንስ ሁለቱን ክልሎቹ ተጨማሪ የክልሉ የሥራ ቋንቋ አድርገው እንዲጠቀሙ ከተሳታፊዎች ምክረ ሀሳብ መሰንዘሩንም አስረድተዋል።
видео или голосовое, без подписи
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 9.1 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቱን ይፋ አደረገ። 🛫 በበጀት አመቱ 20.7 ሚሊየን ደንበኞች አጓጉዟል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ 2025/2026 በጀት አመት የስራ ክንውን ሪፖርቱን ዛሬ አቅርቧል። ሪፖርቱ ያቀረቡት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው ናቸው። አቶ መስፍን በጀት አመቱ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ብዙ የሰራበት እና የተንቀሳቀሰበት ጥሩ አመት ነበር ብለዋል። በተለይም የመጀመሪያዎቹ ሩብ አመታት አመቺ የስራ ጊዜ ነበሩ ያሉ ሲሆን በበጀት አመቱ ማጠናቀቂያ አካባቢ በገልፍ ሃገራት የተፈጠረው ችግር የተወሰነ ተጽዕኖ ቢያመጣም በአጠቃላይ ጥሩ አመት ነበር በማለት አክለዋል። በበጀት አመቱ 4 አዳዲስ አለም አቀፍ መዳረሻዎችን በመጨመር አለም አቀፍ የመዳረሻዎችን ቁጥር ወደ 150 ከፍ ማድረጉን ፣የሃገር ውስጥ ማዳረሻዎችንም ብዛት ከ 22 ወደ 25 ከፍ ማድረግ መቻሉን አብራርተዋል። 9 አዳዲስ አውሮፕላኖች በግዢ እና በኪራይ በበጀት አመቱ ወደ ስራ መግባታቸውንም አስታውሰዋል። በአመቱ የተደረጉ በረራዎች በሰዓት ሲታይ ቀደም ሲል ከነበረው በጀት አመት 8 በመቶ እድገት እንዳለው ይህም ከእቅዱ 96 በመቶ መሆኑን እንዲሁም 20.7 ሚሊየን ደንበኞች መጓጓዛቸውና ይህም ካለፈው በጀት አመት ጋር ሲነጻጸር 10 በመቶ እድገት ቢኖረውም ከእቅዱ አንጻር 98 በመቶ መሆኑን ጠቅሰዋል። አየር መንገዱ ያጓጓዘው ጭነትም ከባለፈው በጀት አመት የ 16 በመቶ እድገት አለው ብለዋል። በአጠቃላይ የተደረገው በረራ እና የተጓጓዘው ጭነት ካለፈው በጀት አመት ከ 8 እስከ 16 በመቶ ጭማሪ ቢያሳይም ከእቅዳችን ግን በተወሰነ መጠን ቅናሽ ያሳያል ነው ያሉት። ይህ የሆነበትን ምክንያት ሲያብራሩም "በገልፍ ሃገራት ባጋጠመው ጦርነት አየር መንገዱ ወደ ቀጠናው ያደርጋቸው የነበሩ 10 የሚሆኑ በረራዎችን የተቋረጡ በመሆኑ ፣የትላልቅ የአውሮፕላኖች እጥረት ፣አሜሪካ አዳዲስ የጉዞ ማዕቀቦች በመጣሏ ምክንያት በአፍሪካ እና በሰሜን አሜሪካ መካከል ጉዞ በመቀነሱ ወደ ኮንጎ እና ወደ ምዕራብ አፍሪካ ሃገራት ዜጎች እንዳይጓዙ ሃገራት ክልከላ በማድረጋቸው የ እቅዳችንን ሙሉ በሙሉ እንዳናሳካ ሆነናል"ብለዋል። አየር መንገዱ በበጀት አመቱ 9.1 ቢሊየን ዶላር ገቢ ማግኘቱን አቶ መስፍን ጠቅሰዋል። ይሁን እንጂ የአየር መንገዱ ወጪ ከእዚህ ቀደም ከነበረበት የ 25 በመቶ ጭማሪ ያለው መሆኑን ገልጸዋል ይህም በገልፍ ሃገራት ጦርነት ሳቢያ የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ በመጨመሩ ምክንያት መሆኑን ተናግረዋል።
እነዚህ የአፋብን ፋኖ ሃይል የረገፈበት የጦር ሜዳ ውሎ ፎቶዎች ናቸው። ክረምት ይህች ክረምት ያሉት ለዚህ ነበር ያሳዝናል።
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи