tgindex
Ethio Facts 🇪🇹 ኢትዮ ፋክት️

Ethio Facts 🇪🇹 ኢትዮ ፋክት️

Статистика
@Factethiopанглийский

ኢትዮጵያ ትቅደም Walk a mile in my shoes, Then you will know how I feel.

Последний пост
06:58
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
2
Всего постов
114
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
386
−1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
138
40 постов
Вовлечённость
35,8%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всего 114
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
91
1/48двое суток
104
1/72трое суток
112

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • ሰበር ዜና ‼️ ዛሬ በራያ አርሚ 26 ላይ የሆነው ምንድን ነው? አርሚ 26 ኮር 3 ላይ የሚገኙ የሞርታር አባላት ሙሉ በሙሉ መደመሰሱ ታውቋል ዛሬ አንድ ቀበሌና ትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ ተሰብስበው የነበሩና ለጥቃት ሲዘጋጁ የነበሩ የአርሚ 26 ኮር 3 ሀየሎም ክ/ጦር ላይ የሚገኙ ሻለቃዎችና ሬጅመኔት አመራሮች ጭምር ሙሉ በሙሉ ተደምስሰዋል:: አሁን ላይ የህወሓት አርሚ 26 ነበር ወደ ሚል ታሪክ ዛሬ ጠዋት ተቀይሯል🙏🇪🇹

  • ሸረሪና‼️ ባሳለፍነው ሳምንት ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም ከንጋቱ 11:45 ጀምሮ በሱዳን ድንበር ሸረሪና አካባቢ የሚንቀሳቀሰው የህወሓት አርሚ 70 (በዋናነት ኮር 131) ሁመራን ለመቆጣጠር በመከላከያ ሠራዊት ላይ ተኩስ መክፈቱን ተከትሎ የመከላከያ ሰራዊት በወሰደው የአፀፋ ምላሽ አንድ ሙሉ የተከማቸ የመሳሪያ ዲፖን በቁጥጥር ሥር አውሏል፣ በርካታ ታጣቂዎች ተማርከዋል፣በርካታ ታጣቂዎች ህይወታቸውን አጥተዋል፣በርካታ ሎጀስቲክ ወድሟል። ሸረሪና እና አካባቢው ሙሉ ለሙሉ በመከላከያ ሠራዊት ቁጥጥር ሥር ውሏል። አሁን ላይ በአካባቢው ከፍተኛ አሰሳ እየተካሄደ ሲሆን በተለይ የመሳሪያ ማከማቻዎች በቁጥጥር ሥር እየዋሉ ይገኛሉ።

  • 🚨 ህወሃት ጦርነት ከፈተ ከሰሞኑ ከባድ መሳሪያዎችና ተጨማሪ ታጣቂዎቹን ሲያስጠጋ የነበረው የ ህወሃት hardliner ቡድን ዛሬ ማምሻውን በራያ እና አፋር በኩል ጦርነት መጀመሩ ተሰምቷል። (የሀገር ውስጡ) ፅምዶ ሰብሳቢ የሆነውና የ ህውሃት አክራሪው ክንፍ 33 እና 44 በተባሉ አርሚዎቹ አማካኝነት ተኩስ የከፈተባቸው ቀጠናዎች 👇🏾 ➤ዓዲጉደም ➤ደቡብ ወጀራት ➤ኮንካ ➤ጎነቕ ➤ቶንሳ ➤ንፋሮ መጋለ በተባሉ ቀጠናዎች ሲሆን ከዓዲ ቀይሕ ወደ ገራርሳ እና ቶንሳ ከምሽቱ 1:00 ጀምሮ በትግራይ ሰላም ሰራዊት ላይ የከባድ መሳሪያ ተኩስ መጀመሩን ምንጮች ገልፀዋል። 'የትግራይ ሰላም ሰራዊት' ወይም TPF በሚል ስያሜ የተደራጀው ታጣቂ ሀይልም ወደ መቀሌ ለመግባት ዝግጅቴን ጨርሻለሁ ማለቱን ከሳምንት በፊት አሳውቆ ነበር። ፍትህ ለትግራይ እና ለኤርትራ ህዝብ ውድቀት ለህውሃትና ለሻዕቢያ ድል ለኢትዮጵያ የሀገር መከላከያ ሰራዊት 🇪🇹 ነሃሴ 1 ቀን፣ 2018 አ/ም

  • የጥቃት እቅድ በትግራይ‼ ህወሓት በፌደራል መንግስቱ ስም ትግራይ ውስጥ ጥቃት ለማድረስ ማቀዱ ተገለፀ‼ የህወሓት ቡድን የህዝብ ቁጣን በማነሳሳት ያጣውን የፖለቲካ ተፅዕኖ ለመመለስ፣ የፌደራል መንግስቱ እንደፈፀመው አስመስሎ በትግራይ ክልል ጥቃት ለማድረስ ማቀዱን "ዘ ሆርን ሪቪው" የደህንነት መረጃዎችን ዋቢ አድርጎ ዘገበ። የዘገባው ዋና ዋና ነጥቦች፦ 📌የሴራው ዝግጅት፦ በዛላምበሳ ከኤርትራ አካላት ጋር በተደረገ ስብሰባ "ሐውዜን ቁጥር 2" የተሰኘ የፍንዳታና የማህበራዊ ሚዲያ የሀሰት ዘመቻ እቅድ ተነድፏል። 📌የጥቃት ኢላማዎች፦ የህዝብ ቁጣ ለማስነሳት በኤፈርት ተቋማት፣ ገበያዎች፣ የትራንስፖርት ማዕከላት፣ ህክምና ተቋማትና የኃይማኖት ቦታዎች ላይ ፍንዳታዎችን ለማድረስ ታቅዷል። 📌ወታደራዊ እንቅስቃሴ፦ በራያ፣ አላ፣ ዞብል፣ ዋጃ፣ ጥሙጋ እና ኮረም አቅጣጫዎች የምሽግ ቁፋሮና የወታደር ስምሪት የተደረገ ሲሆን፣ በጨርጨርና ቤላ ከባድ መሳሪያዎች ተሰልፈዋል። 📌የአካባቢው ወቅታዊ ሁኔታ፦ በአላማጣ፣ ኮረም፣ ቆቦ እና ኮኒ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ በመቆሙ ነዋሪዎች ቀያቸውን እየለቀቁ ይገኛሉ ተብሏል

  • #ህወሃት ከትናንት ምሽት ጀምሮ በራያ እምሁኔ አቅጣጫ በአዲስ ኃይል ማስጠጋት መጀመሩ ከስፍራው ካገኘነው የምስል ዘገባ ለማወቅ ችለናል ። የትግራይ ተላላኪ ቡድን የሱዳን ድንበር አቅራቢያ ለረጅም ጊዜ ሠፍሮበት የቆየውን የጥፋት ማከማቻ ኮሪደር መነጠቁ ያልተገመተ ከመሆንም በላይ ተንኮል እና ሴራውን አዛብታል። #ሸረሪና እኛ በወፍ በረር እንደምናያትና እንደምንገምታት አይደለችም  ከተላላኪው ወያኔም ባሻገር ለ"ፅምዶ ጥምር የጥፋት ኃይሎች ጭምር ስትራቴጂክ ከመሆኗም በላይ መተኪያ የሌላት ታማኝ መሬት ነች ፣ በዚህ መሠረት ሕወሓት ሽንፈቱን እንደጠማ መሐል ላይ በትኖት ከነበረው አርሚ ጋር ወታደራዊ የዕዝ ሠንሠለቱና ግንኙነቱ እስከመቋረጥ ደርሷል ። ፅምዶ ሕወሓት የሻዕቢያ ነጭ ለባሽ ከደረሰለት በኋላ ከድንጋጤው ወጥቶ በሚዲያ ቢቀደድ መስሚያ የለንም የሽንፈት ዜና ድንጋጤ በአመራሩና በታጣቂው መካከል አለመተማመን እና ጥርጣሬ አንግሷል ፣ በሰልፍና በስም ዝርዝር እየጠራ የእጅ ሞባይል ሰብስቧል ፣ የነፍስ ወከፍ ትጥቅና የቡድን መሣሪያ ሲቀር ጓዝና ኮተቱን በእሳትካቃጠለ በኋላ ቀጠናውን እየለቀቀ በየ አቅጣጫው ተበትኗል ። የአካባቢው ነዋሪ የሆኑ የዓይን እማኞች በስልክ ትዝብታቸውን እንዳጋሩን #ራያ #ጨርጨር ከተማ ሠፍሮ የቆየ የሕወሓት ታጣቂ በዕለቱ በደመ ነፍስ በምስራቅ አቅጣጫ ከተማዋን ለቆ ከወጣ በኋላ ለአንድ ቀን አድሮ በማግስቱ በርቀት ለሶስት ቦታ ተከፍሎ መዋሉ ከመታየቱ በቀር ወደኋላ እንዳልተመለሰና ወደ አፋር አዋሳኝ መጓዙን ነግረውናል ። ። ሆኖም ዛሬ በጭፍራ አቅጣጫ ከአፋሮች ጋር መጋጨቱንና ከባድ የተኩስ ልውውጥ ሲደረግ መዋሉን ከአካባቢው ሚዲያ ምንጮች ጭምር የሰማንና ያረጋገጥን ቢሆንም ውጤቱ በምን እንደተደመደመ ለማወቅ ያደረግነው ጥረት አልተሳካም ! ለማጠቃለያ ለወያኔው ውድቀት ማሳያ ያህል ከራያ ግንባር አንድ በምሳሌነት የቀረበው ታጣቂ 1ኛ ወደኋላ መመለስ መቸገሩን 2ኛ ግንኙነቱ በመቋረጡ በአጣብቂኝ መካከል ለአንድ ቀን ሲጠባበቅ ውሎ ተስፋ ሲቆርጥ ከሶስት ቀን ጉዞ በኋላ ግጭት ላይ መውደቁን ያሳያልና ። እናም ሕወሓት"ዬ ሌላ መፈናፈኛ መንገድ በማጣቱ ባለፉት ሁለት ቀናት የራያ አለማጣ መስመር ትራንስፖርት ዘግቶ ሌላ ታጣቂ በማስፈር የመቀሌን በር መዝጋት የሕልውና ሆኖበታል ። ምንጭ :- Mehamed Abunu Ahmed

  • видео или голосовое, без подписи

  • የሸረሪና ቁስለኛ (ምርኮኛ) እና የትልቅ ወንድሙ ወግ ----    ይህ ወግ ባዕከር ከሚገኘው የህክምና መዓከል በሚሰራ ሃኪም አማካኝነት ከወንድሙ ጋር በስልክ የተገናኘ የሸረሪና ምርኮኛ(ቁስለኛ) ታሪክ ነው ታሪኩ በቁስለኛው(በምርኮኛው) ወንድም እንዲህ ይተረካል👇    የምርኮኛው ወንድም እንዲህ ሲል ይጀምራል .."ጨልሞብን ሰንብቶ ነበር ፤ አሁን በርቶልናል(ወንድሙ ከሞት ተርፎ በመቁሰሉና በመማረኩ ነው ደስተኛ የሆነው)።እንደኔ ሳምንቱ ጨልሞባችሁ የነበረ ወገኖቼም እንዲበራላችሁ እመኛለሁ" የአርሚ 13 አባል የሆነ አንድ ወንድም አለኝ።ወደ ሸረሪና አስገድደው ካሻገሯቸው ከአንድ ወር በላይ ይሆናል።በ25/11/18 በአርሚ 13 ላይ የደረሰው አደጋ እጅግ አሳዛኝና አውዳሚ ነበር።የወንድሜን ድምፅ ከሰማሁ 3 ቀን አድርጎ ነበር።ይኼው ዛሬ በ4ኛ ቀኑ በአንድ የመከላከያ አባል ስልክ ደውሎ በህይወት እንዳለ ሲነግረኝ ማመን አልቻልኩም።ወንድሜ "በጥይት ተመትቼ ከወደኩበት መከላከያ አንስቶ ወደ ባዕከር ጤና ጣቢያ ወስዶ እያሳከመኝ ነው " ካለ በኋላእንካ ሃኪሙን አግኘው" ብሎ ከሃኪሙ ጋር አገናኘኝ።ሃኪሙም " አይዞህ ወንድምህ በህይወት አለ።ምንም አይሆንም " ሲል አበረታታኝ።ወንድሜም ስልኩን ተቀብሎ እንዲህ አለኝ..   👇👇 - ወንድሜ ሆይ ምክርህን ባለመስማቴ እቤት ስመጣ እቀጣለሁ።እውነት ለመናገር "ተኩስ ሲጀመር ወዲያ ወዲህ ሳትል እጅህን ለመከላከያ ሰራዊት ስጥ" ያልከኝን ምክር ለመተግበር ወስኜ ነበር።ምን ታደርገዋለህ እድሉን አላገኘሁትም።ተመትቼ ወደቅኩ።መከላከያም ይዞታችንን ተቆጣጠረው ።ወደ 500 ገደማ የምንሆን የቆሰልን ታጋዮችና በከበባ የተማረኩ 281 የሚሆኑ ታጋዮች አሁን ባዕከር ውስጥ እንገኛለን።ተመስገን ነው !! - ለ5 ዓመታት ያህል ሸረሪና ውስጥ ተከማችቶ የነበረ መሳሪያና ተተኳሽ በመከላከያ እጅ ውስጥ ገብቷል -በዚህ ጦርነት የተሳተፍነው    1- የሱዳን ጦር (የአልቡርሃን ሰራዊት) 1 ክፍለጦር    2- አርሚ 13 ሁሉም    3- አርሚ 70 2 ክፍለጦሮች - አሁን ሁላችንም ተበታትነናል - ፀጋይ ማርክስ ሸሽቶ በእግሩ መሃል ሱዳን ገብቷል - ሸረሪና እስከ ገዳሪፍ ደንበር ማለትም አልፋሽጋ ሙሉ በሙሉ በመከላከያ ቁጥጥር ስር ገብቷል። - አንድ ኮሎኔል በመከላከያ ተማርኳል -ሁለት የኮር አዛዦች ተገድለዋል -የአርሚ 13 ምክትል (ኦፐሬሽናል) ተገድሏል -በጨለማ በወንዝ (በጎርፍ) የተወሰደ ታጋይ በሺ ይቆጠራል። - በመጨረሻም  ..."ሌሎቻችሁ ከኛ ተማሩ" የሚል መልዕክት አስተላልፍልኝ " ብሎ ካለኝ በኋለ ተሰነባበትን  የትግረኛ ትረካው በቪዲዮ ከታች አለላችሁ 👇👇

  • #NewsAlert ‼️ ኦገስት 2፣ 2026፦ ሪፖርቶች እንደሚያመለክቱት፣ የኤርትራ መንግሥት ወታደራዊ አዛዦች ወደ ትግራይ ክልል በገቡበት ወቅት፣ የህወሓት አመራሮችን እና ጦር አዛዧች አቀባበል ሲደረግላቸው የሚያሳይ ምስል ይፋ ሆኗል::

  • የህወሓት መራሹ ጉጀሌ ቡድን ታንኮችን እና በተሽከርካሪዎች ላይ የተገጠሙ ZU-23 ፀረ አውሮፕላን መድፎችን ጨምሮ ከባድ የጦር መሣሪያዎችን ወደ ራያ ግንባር እያዘዋወረ መሆኑ ታውቋል።

  • በዚህ የህወሃት አለቆች የሚመራው የትግራይ ክልል አስተዳደር ባወጣው መግለጫው፣ የፌደራል መንግሥት በምዕራብ ትግራይ “ግልጽ ወታደራዊ ጥቃት” መክፈቱን አስፍሯል። በአንፃሩ በዛሬው ቅዳሜ እለት፣ በሸረሪና የተፈጠረው ውጊያ ከሰሞኑ በተከታታይ ሲወጡ የነበሩትን የህወሀቱን የጦርነት ዝግጅት እና ነጋሪት የሚጎስሙ መረጃዎችን ተከትሎ የተከሰተ ሆኖ ነው የተገኘው። ስለ ግጭቱ የህወኃት ቡድን መግለጫ በማውጣት ቀዳሚ ሆኖ ተስተውሏል - በመንግስት በኩል እስካሁን የተሰጠ መረጃ የለም። ቀደም ባሉ ጊዜያት ከፌደራል መንግስት በኩል ተደጋጋሚ የሰላም አማራጭ ጥሪ መደረጉ፣ በምላሹ hard liner የተሰኘው የህወሀት ቡድን ችላ በማለት ከውጭ እና ከአገር ውስጥ ታጣቂ ሀይሎች ጋር በመስማማት ለጦርነት ሲንቀሳቀስ እንደነበር የሚታወስ ነው። . . ከታች ያለው መረጃ ደግሞ የአርሚ 70 አባል የሆነው የፃፈው ነው:- "አንድ የአርሚ 70 አባል የሆነ የቤተሰቤ አባል ከሱዳን ወሰን ሸረሪና አካባቢ ደውሎልኝ ነበር። ዛሬ ማታ ሑመራ እንገባለን፤ ተዘጋጁ የሚል ትዕዛዝ ወርዶልናል። ሙሉ ሌሊት ስንጓዝ አድረናል። ሲነጋ አካባቢ የመጣበት ቦታ የማይታወቅ፣ ከሰማይ ሲወርድ ምንም ድምፅ የሌለውና መሬት ላይ ሲያርፍ ብቻ ድምፅ የሚያሰማ ተኩስ ይፈነዳ ጀመር። ሩቅ ሆነን ስናያቸው የነበሩ የመካናይዝድ ተሽከርካሪዎች በሙሉ ማለት ይቻላል ተቃጥለው እሳት ሲነድ ብቻ ይታያል። እግረኛ የሆንነው ደግሞ የመካናይዝድ ተሽከርካሪዎች እየጠፋ እንደሆነ ስለተረዳን ሁላችንም ተበታትነናል። ከእኛ ጋር አንድ የሬዲዮ ኦፕሬተር እና የሬዲዮ መገናኛ የያዘ አለ፤ ነገር ግን ከኃላፊዎች የደረሳቸው ምንም ዓይነት መረጃ የለም። ለኢትዮጵያ መከላከያ ኃይል እጃችንን እንዳንሰጥ በፊታችን የሚታይ ሠራዊት የለም። ጨንቆናል! . . ተጨማሪ 👇🏾 - የጥቃቱ መነሻና ቦታ፡ አካባቢውን በኃይል ለመቆጣጠር በማሰብ፣ በሱዳን በኩል የተደራጁ የ'ሳምሪ' ታጣቂ ኃይሎች ዛሬ ጠዋት በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ላይ ወታደራዊ ጥቃት ከፍተዋል። ታጣቂዎቹ ጦርነቱን የጀመሩት በሱዳን ድንበር በኩል በ'ሸረሪና' እና በወልቃይት ጠገዴ ዞን፣ ቃብትያ ሁመራ ወረዳ ስር በምትተዳደረው የበረከት ከተማ አቅጣጫ ድንበር ጥሰው በመግባት ነው። - የውጊያው ሁኔታ፡ በበረከት ከተማ እና በሸረሪና አቅጣጫ ጥቃቱን የጀመሩት ከሱዳን ሰርገው የገቡት ታጣቂዎች ('አርሚ 70') በቀላል መሳሪያዎች ትንኮሳ የከፈቱ ሲሆን፣ ይህንን ተከትሎ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት መጠነ ሰፊ የአፀፋ እርምጃ መውሰድ ጀምሯል። - በድሮንና በመድፍ የታገዘ አፀፋ፡ አሁን ላይ ከሁመራ ወደ በረከት ከተማ እና ሸረሪና አቅጣጫ ከፍተኛ የሆነ የመድፍ ድብደባ እየተካሄደ ሲሆን፣ በሰማይ ላይም የድሮን እንቅስቃሴ በግልፅ እየታየ ነው። የከባድ መሳሪያው (መድፍ) ተኩስ እጅግ ከፍተኛ ከመሆኑ የተነሳ ርቀት ላይ በምትገኘው ሁመራ ከተማ ውስጥ ያሉ መኖሪያ ቤቶችን በከፍተኛ ሁኔታ እያነዘረ እንደሚገኝ ነዋሪዎች አረጋግጠዋል። - የመከላከያ ሠራዊት እርምጃ፡ በበረከት እና ሸረሪና አቅጣጫ የተጀመረውን የተኩስ ልውውጥ ተከትሎ በአካባቢው ከፍተኛ ወታደራዊ ውጥረት ያንዣበበ ሲሆን፤ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የተከፈተበትን ይህንን ጥቃት ሙሉ በሙሉ ለመመከት እና ለመደምሰስ በከፍተኛ ዝግጅት ላይ መሆኑን ከስፍራው የወጡ መረጃዎች አረጋግጠዋል። - በድምፅ አልባ መሳሪያ (መሬት ላይ ሲደርስ ብቻ የሚፈነዳ መሳሪያ) በርካታ የአርሚ 70 ታጣቂዎች ላይ ሞት እና ጉዳት ማድረሱን ምንጮች ጠቁመዋል። - የታጣቂዎቹ የውጊያ አላማ በዛሬው እለት ሁመራን ለመቆጣጠር ከአክራሪ hard liner ህወሀት አለቆቻቸው የተሰጣቸው እቅድ መሰረት ነው።

  • видео или голосовое, без подписи

  • ከታች ያለው የአርሚ 70 አባል የፃፈው ነው! ሸረሪና! አርሚ 70! "አንድ የአርሚ 70 አባል የሆነ የቤተሰቤ አባል ከሱዳን ወሰን ሸረሪና አካባቢ ደውሎልኝ ነበር። ዛሬ ማታ ሑመራ እንገባለን፤ ተዘጋጁ የሚል ትዕዛዝ ወርዶልናል። ሙሉ ሌሊት ስንጓዝ አድረናል። ሲነጋ አካባቢ የመጣበት ቦታ የማይታወቅ፣ ከሰማይ ሲወርድ ምንም ድምፅ የሌለውና መሬት ላይ ሲያርፍ ብቻ ድምፅ የሚያሰማ ተኩስ ይፈነዳ ጀመር። ሩቅ ሆነን ስናያቸው የነበሩ የመካናይዝድ ተሽከርካሪዎች በሙሉ ማለት ይቻላል ተቃጥለው እሳት ሲነድ ብቻ ይታያል። እግረኛ የሆንነው ደግሞ የመካናይዝድ ተሽከርካሪዎች እየጠፋ እንደሆነ ስለተረዳን ሁላችንም ተበታትነናል። ከእኛ ጋር አንድ የሬዲዮ ኦፕሬተር እና የሬዲዮ መገናኛ የያዘ አለ፤ ነገር ግን ከኃላፊዎች የደረሳቸው ምንም ዓይነት መረጃ የለም። ለኢትዮጵያ መከላከያ ኃይል እጃችንን እንዳንሰጥ በፊታችን የሚታይ ሠራዊት የለም። ጨንቆናል! እኔም የምናገረው ጠፍቶኛል!! የህወሓት ቡድን አፈቀላጤዎች ስራችሁን ስለጀመራችሁ እንኳን ደስ አላችሁ። via wedi shambel

  • ሰበር ዜና ‼️ የመከላከያ ሠራዊት በሸረሪና አካባቢ ጥቃት በከፈተው የህወሓት ኃይል ላይ ባደረገው የድሮን ጥቃት ታጣቂው የህወሓት ቡድን ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል:: የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሠራዊት በሸረሪና አካባቢ በሚገኙ የመንግስት የጦር ይዞታዎች ላይ ጥቃት በከፈተው የህወሓት ‘ሠራዊት 70’ የተባለ ክንፍ ላይ፣ የውጊያ ድሮኖችን በመጠቀም የአየር ላይ ጥቃት መፈጸሙን ታውቋል የፌደራሉ ጦር የውጊያ ድሮኖችን በማሰማራት የህወሓት ኃይል ሲንቀሳቀስባቸው የነበሩ የጦር ተሽከርካሪዎች (ኮንቮዮች) ላይ ኢላማ ያደረገ የማጥቃት እርምጃ ወስዷል። የአየር ላይ ዘመቻው ከዚህም በተጨማሪ የጦር መሳሪያዎችን፣ ጥይቶችን እና ስንቅን ሲያጓጉዙ በነበሩ የጭነት መኪኖች ላይ ያነጣጠረ እንደነበር ተገልጿል። በዚህም የመከላከያ ሠራዊቱ እርምጃ በአክራሪው ኃይል ላይ ከባድ ጉዳት ማድረሱ ተነግሯል።

  • የቤት ኪራይ ጭማሪ ይፋ ሆነ በአዲስ አበባ የቤት ኪራይ ዓመታዊ ጭማሪ ጣሪያ 11.5% ሆነ፤ የውል ምዝገባ ተጀመረ ​ በአዲስ አበባ ከተማ ለ2019 በጀት ዓመት የሚተገበረው የግል መኖሪያ ቤቶች የቤት ኪራይ ዓመታዊ ጭማሪ ጣሪያ 11.5% ሆኖ መወሰኑን የከተማዋ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ። ​ውሳኔው የነዋሪውን የመክፈል አቅምና የወቅቱን የኢኮኖሚ ሁኔታ ያገናዘበ ሳይንሳዊ ጥናት ተካሂዶበት የተወሰነ መሆኑ ተገልጿል። ይህንን ተከትሎም በመላው ከተማዋ የሚገኙ የግል መኖሪያ ቤቶች የአከራይ-ተከራይ አዲስ የውል እድሳት ምዝገባ ከዛሬ ሐምሌ 1 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በሁሉም ክፍለ ከተማ ቤቶች አስተዳደር ፅሕፈት ቤቶች በይፋ መጀመሩን ቢሮው አስታውቋል።

  • የቀድሞው ሕወሓት አስገዳጅ ወታደራዊ ምልመላ የፕሪቶሪያ ስምምነትን የሚጥስ ነው - የአውሮፓ ኅብረት አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞ ሕወሓት እየፈጸመ ያለው አስገዳጅ የወታደራዊ ምልመላ እንቅስቃሴ የፕሪቶሪያውን ስምምነት የሚጥስ ነው አለ በኢትዮጵያ የአውሮፓ ኅብረት ልዑክ፡፡ የኅብረቱ ልዑክ ባወጣው መግለጫ ቡድኑ በቅርብ ጊዜያት የክልሉን ጊዜያዊ አስተዳደር በኃይል በማስወገድ የግዳጅ ወታደራዊ ምልመላ እያደረገ መሆኑን አመልክቷል፡፡ እነዚህ እንቅስቃሴዎች የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት የሚጥሱ መሆናቸውን አስታውቋል፡፡ አሜሪካ የቀድሞው ህወሓት መሰል የጥፋት ተግባራት እየፈጸመ መሆኑን በመግለጽ፥ በቡድኑ ጽንፈኛ አመራሮችና የቅርብ ቤተሰቦቻቸው ላይ በቅርቡ የቪዛ እገዳ መጣሏ ይታወሳል፡፡

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

Ethio Facts 🇪🇹 ኢትዮ ፋክት️ — tgindex