✝️ተግባራዊ ክርስትና ቻናል✝️
Статистикаይህ ቻናል በዋነኝነት በዘር፣በራስ ሐጢያት እንዲሁም በቅንአትና በምቀኝነት በሰውነታችን ሸምቀው ፍልሚያ ለገጠሙን ጠላቶቻችን እርኩሳን መናፍስት የመልስ ምት የምንሰጥበት እግዚአብሔርን አምነን ከእስራታቸው የምንወጣበት ድንግል ማርያምን አማላጅ አርገን የምንክድበት መላእክትን ተራዳኢ አርገን ቅዱሳንን ይዘን ከመንገዳችን የምናስወጣበት ከስም ወደ ተግባር ኦርቶዶክሳዊነት የምንመጣበት የተግባር ቤታችን ነው።
- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 4
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 395
- 1/48двое суток
- 452
- 1/72трое суток
- 488
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የምሕረት አዋጅ ሊታወጅ 15 ዓመታት ሲቀሩት፣ በአምላክ ቅዱስ ፈቃድ መካኒቱ ሀና በብሥራተ መልአክ በ5485 ዓ.ዓ ነሐሴ 7 ቀን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ጸነሰች። ያች ድንግል የተጸነሰችባት ሰዓትና ዕለት ምንኛ የተባረከችና የተቀደሰች ናት! የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም በረከትና አማላጅነት አይለየን፤ አሜን!"
ጥያቄዎቻችሁን በውስጥ በፅሁፍ ላኩልኝ ዛሬ ማታ ትምህርት ላይ ይመለሳሉ ለመላክ 👉 @fillopader
👉 የረቡዕ ውዳሴ ማርያም
ጥያቄዎቻችሁን በውስጥ በፅሁፍ ላኩልኝ ዛሬ ማታ ትምህርት ላይ ይመለሳሉ ለመላክ 👉 @fillopader
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
🔴ስግደት 5🔴 1,የጌታችን የአምልኮ ስግደት 2,የፀጋ ለድንግል ማርያም 3,የፀጋ ለአቡዬ ገብረመንፈስ ቅዱስ 4,የንስሀ እና አባታችን ሆይ ➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️ ✥┈┈••●◉✞◉●••┈••✥ @getemegn12 @getemegn1991 @lemelame_4 ✥┈┈••●◉✞◉●••┈┈✥ https://youtube.com/@yosef_welde_hawareyat
የሰውን ልጅ ትህትናው መሰላል ሆኖ ወደ ሰማይ ያወጣዋል። (አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ)
👉 የሰኞ ውዳሴ ማርያም አንድም
https://youtu.be/3qsbKNfhTWk?si=kvnpEjDfRYWOh2FQ
“ወደ ቤተ ክርስቲያን መጥተህ እግዚአብሔርን ለአምላክነቱ እንደሚገባ አምልከህ ከዚያ በኋላ ወደ ሥራህ ብትሔድ የምትሠራው ሥራ የተባረከና የሰመረ እንደሚሆንልህ አታውቅምን?" #ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ
ዘመዳችን ማርያም ዘመዳችን ማርያም ከዳዊት ዘር የሆንሽ አምላክን በስጋ በማህፀን ወሰንሽ የመመኪያችን ዘውድ የክብር አክሊላችን ልጅሽን ታቅፈሽ አይተናል በዓይናችን አዝ ባንቺ ድልድይነት የመጣው ወደኛ በጎቹ የገደሉት ነው መልካም እረኛ በጠበብ ደረትሽ ፈቅዶ ተወሰነ ፋሲካችን ታርዶ ዓለም በእርሱ ዳነ አዝ ሠረገላው እሳት ሰማይ ዙፋኑ ነው በስጋ ተገልጦ በእቅፍሽ ያየነው ካንቺ በፊት ይሁን እንዲሁም በኃላ አልተሰማ አልታየ ይህ ተአምር ከሌላ አዝ በነፃ ጠጥተን የህይወትን ውሃ ልምላሜ ሸፍኖን ወጣን ከበረሃ ባንቺ ስለሆነው ይገባል አንክሮ ጨው ያገኘንብሽ የኤልሳዕ ማሰሮ አዝ ዘመዳችን ድንግል ነውር የሌለብሽ የእምነት ምሳሌ ፀጋን የሞላብሽ ንጉሥ ውበትሽን አየና ወደደው ከሰማያት ስቦ ፍቅር አወረደው ሊቀ መዘምራን ዲ/ን ቴድሮስ ዮሴፍ
ለጥያቄዬ መልስ ስላጣሁ ለጥያቄዬ መልስ ስላጣሁ መጣሁ ከደጅሽ ሱባዔ ገባሁ ማን አፍሮ ያውቃል ባንቺ ለምኖ በኪዳንኪ ተማህጽኖ አዝ የነፍሴ እረፍቷ ታዛ መጠጊያ ካንቺ ተገኝቷል የሞቴ መውጊያ በሰላምታሽ ድምጽ ተባርኳል ቤቴ የጌታዬ እናት ለኔም እናቴ ማርያም ኩኒ ለሕይወትየ ጸወኖ እስመ ተማኅፀንኩ አንሰ ተማኅፅኖ ለሥዕልኪ ስዕለ አድኅኖ ንሰግድ ለኪ አዝ ቀንን ስናፍቅ በለሊት ሆኜ አላተረፍኩም በሰው ታምኜ ቁልፉ ልጅሽ ነው ለቋጠሮዬ አሳስበሽልኝ አልፏል ስቃዬ ኪዳነ ምሕረት ኩኒ ለልቡናየ ብርሃኖ እስመ ተማኅፀንኩ አንሰ ተማኅጽኖ ለሥዕልኪ ስዕለ አድኅኖ ንሰግድ ለኪ አዝ ጉልበቴ ዝሎ ቀልዬ ሳለሁ በኪዳን ጥላሽ ተስፋ አግኝቻለሁ ደጅሽ መጥቼ ኃይሌ ታደሰ ያሳዳጆቼ ምክር ፈረሰ ወላዲተ አምላክ ኩኒ ለእርቃንየ ክዳኖ እስመ ተማህጸንኩ አንሰ ተማህጽኖ ለሥዕልኪ ስዕለ አድህኖ ንሰግድ ለኪ አዝ የዝናቡ ምንጭ ፈጣን ደመና ከሴቶች ሁሉ ክብርሽ ገናና አንድያ ልጅሽ ወይን አድርጎኛል ከትናንት ይልቅ ዛሬ ባርኮኛል በሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💚
ጾም ሙሽሪትን ትመስላለች፤ ሙሽሪትን በሰርግ አዳራሽ ኾነው የሚቀበሏት ሰዎች ቤቱን ያስጌጡታል፤ ይሸልሙታል፡፡ ወደ ሰርጉ አዳራሽ የሚገባውን ሰው የሰርግ ልብስ ለብሶ እንደኾነ፣ የቆሸሸ እንዳልኾነ አይተው ያስገቡታል፡፡ እኛም እንዲኽ ልንኾን ይገባናል ብዬ እነግራችኋለኹ፡፡ ልቡናችንን በማንጻት፣ ልል ዘሊል ከመኾን በመራቅ፣ የክፋት እርሾን በማስወገድ፣ ከጾም ጋር አብረው የሚመጡትን የሚያጅቧትን መልካም ምግባራትንም ለመቀበል የልቡናችንን ውሳጤ በመክፈት የምግባር እናት፣ የማስተዋል እንዲኹሉም ለሌሎች ምግባራት ኹሉ ንግሥት የምትኾን ጾምን ልንቀበላት ይገባናል ብዬ እነግራችኋለኹ፡፡ ይኽን ያደረግን እንደኾነ ታላቅ ሐሴት እናደርጋለን፤ ርሷም ቁስለ ነፍሳችንን ትፈውስልናለች፡፡ በሌላ አገላለጽ ብነግራችኹ ሐኪሞች በአንድ ታማሚ ሰውነት ውስጥ ያለውን ቆሻሻ፣ መርዘኛ ፈሳሽን ማስወገድ ሲፈልጉ መጀመሪያ የሚያደርጉት ነገር ቢኖር ታማሚው ምግብ ከመውሰድ እንዲቈጠብ ነው፡፡ ታማሚው ለጊዜው ምግብን ከመብላት ካልተከለከለ ሓኪሞቹ የሚሰጡት መድኃኒት እንደተፈለገው ውጤት አይሰጥም፡፡ እኛም ቁስለ ነፍስ ቁስለ ሥጋ የምትፈውሰውን ጾም ስንቀበላት ከዚኽ በላይ ልንኾን ይገባናል ብዬ እነግራችኋለኹ፡፡ ድኅነተ ሥጋ ድኅነተ ነፍስን የምንሻ ከኾነ ልቡናችንን ንጹሕና ንቁ በማድረግ ልንወስዳት ይገባናል፡፡ እንዲኽ ካልኾነ ግን ከጥቅሟ ይልቅ ጉዳቷ ያመዝናል፡፡ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
እንኳን አደረሳችሁ🌹❤️
без подписи
без подписи
без подписи