tgindex
ጸራቤ መናፍቃን (ዕቅበተ እምነት ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ)

ጸራቤ መናፍቃን (ዕቅበተ እምነት ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ)

Статистика

የክብርት የንጽሕት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ተከታዮች ከተለያዩ እምነቶች ለመጠበቅ የተዘጋጀ ቻናል። የዕቅበተ እምነት መዝገብ (https://t.me/tserabemenafikanmezgeb/) ጥያቄ መጠየቂያ (https://t.me/tserabemenafikanBot) የዕቅበተ እምነት ርእስ ማውጫ (https://t.me/tserabemenafikancontent/1)

Последний пост
1 мая
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 114
+1 за 2 дн.
Сутки
−1
−0,05%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
3 155
19 постов
Вовлечённость
149,2%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • The owner of this channel has been inactive for the last 17 months. If they remain inactive for the next 19 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.

  • "The Prophet (ﷺ) said, "I saw (in a dream) a black woman with unkempt hair going out of Medina and settling in Mahai'a. I interpreted that as (a symbol of) epidemic of Medina being transferred to Mahai'a, namely, Al-Juhfa." "ነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- “በህልም አንዲት ጥቁር ሴት ከመዲና ወጥታ መሃይአ ስትሰፍር አየሁ። መሄዷንም የመዲና ወረርሽኝ ወደ መሃይአ (አል-ጁህፋ) እንደሚተላለፍ ተረጐምኩት።" Sahih al-Bukhari 7040 https://sunnah.com/bukhari:7040 (ስለጥቁር ሰዎች ያለውን አመለካከት ተመልከቱልኝ። እግዚአብሔር ያሳያችሁ መሐመድ ለእኛ ያለው አመለካከት። ጉድ ማለት ነው ቁጭ ብሎ።)

  • "... No woman can fulfill her duty towards Allah until she fulfills her duty towards her husband. If he asks her (for intimacy) even if she is on her camel saddle, she should not refuse.” "... ማንኛዋም ሴት በባልዋ ላይ ያለባትን ግዴታ እስክትወጣ ድረስ በአላህ ላይ ግዴታዋን መወጣት አትችልም። በግመል ኮርቻዋ ላይ ብትሆንም (ጾታዊ ግንኙነት ለመፈጸም) ቢጠይቃት እምቢ ማለት የለባትም።" Sunan Ibn Majah 1853 https://sunnah.com/ibnmajah:1853 (ሴቶች ፥ ወንዶች እንደፈለጉ የሚያደርጓችሁ ዕቃ እንደሆናችሁ እየተሰማችሁ አይደለምን? ይህንን እያያችሁ አሁንም እስልምና የፍቅር እምነት ነው የምትሉ ሰዎች ምንኛ እንደታወራችሁ አይገባኝም። በግመል ኮርቻ ላይ እየሄደችም ቢሆን ሚስቱን እንደፈለገ ማድረግ ይችላል።)

  • "Magic was worked on Allah's Messenger (ﷺ) so that he used to think that he had sexual relations with his wives while he actually had not ..." "የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ላይ ድግምት ተሰራበት ፥ ስለዚህም እርሱ በእውነት ሳያደርግ ከሚስቶቹ ጋር ግንኙነት እንደፈፀመ ያስብ ነበር ..." Sahih al-Bukhari 5765 https://sunnah.com/bukhari:5765 (እስኪ ከእውነተኛ ነቢያት ውስጥ ከእውነተኛ ሐዋርያት ውስጥ እንዲህ እስኪያብድ ድረስ ጋኔን ያንገላታው ማን ነው? በዚህ ሰውዬ ማታለል ምክንያት ለተሰየፉ ለሶርያ፣ ለሊቢያ፣ ለየመን፣ ለፍልስጤም፣ ለዐረቢያ ሰማዕታት ሲል በእኛ በኩል የዚህን ሰውዬ እምነት ያጥፋልን። እናንተ ሰማዕታት ጸልዩልን ፥ እንደእናንተ ለጌታችን አናብስት እንድንሆን ጸልዩልን።)

  • Allah's Messenger (ﷺ) said, "When the call for prayer is made, Satan takes to his heels passing wind so that he may not hear the Adhan... የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹የሶላት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ሰይጣን አድሃንን እንዳይሰማ ነፋሱን አሳልፎ ፈጥኖ ይሸሻል፣ ጥሪውም ካለቀ በኋላ ይመለሳል። Reference: Sahih al-Bukhari 1231 https://sunnah.com/bukhari:1231 (ቃል በቃል 'passing wind' የሚለውን ብንተረጕመው 'ነፋስን አሳልፎ' ይሆናል። ይህ ቃል ግን ትርጕሙ ምን ማለት እንደሆነ ስትሰሙ ሆዳችሁ እስኪያማችሁ ድረስ ትስቃላችሁ። 'passing wind' እንደዚህ ሐዲሥ ትርጕሙ 'መፍሳት (fart)' ማለት ነው። ይህንንም ደግሞ ከሚከተሉት ሊንኮች መመልከት ትችላላችሁ፥ - https://sunnah.com/bukhari:135 - https://sunnah.com/bukhari:176 - https://dictionary.cambridge.org/dictionary/english/pass-wind አሁን እንደዚህ ሐዲሥ አካሄድ ሰይጣን 'አድሃን (ለሙስሊሞች የጸሎት ጥሪ ማለት ነው። 'አላሁ አክበር' የሚባለው ማለት ነው) በሚደረግ ጊዜ እንዳይሰማው ፈስቶ ይሮጣል ማለት ነው። ይህንን አስቂኝ እምነት ሳያውቁ የሚቀበሉት ናቸው የሚያሳዝኑኝ።)

  • "Utayy ibn Damura said, "I saw with Ubay a man who was attributing himself (in lineage) with an attribution of Jahiliyyah, so Ubay told him to bite his father's male organ and did not speak figuratively (i.e. was explicit). So his companions looked at him. He said, 'It appears that you disapprove of it.' Then he said, 'I will never show apprehension to anyone with regards to this. Verily, I heard the Prophet, may Allah bless him and grant him peace, say, "Whomever attributes himself (in lineage) with an attribution of Jahiliyyah, then tell him to bite his father's male organ and do not speak figuratively (i.e. be explicit)." "ዑተይ ኢብኑ ዳሙራ (ረዲየላሁ ዐንሁማ) እንዲህ ብለዋል፡- “ከዑበይ ጋር ራሱን (በዘር ሐረግ) የጃሂሊያ ባህሪ አድርጎ የሚያቀርብ ሰው አየሁ፣ ስለዚህ ዑበይ የአባቱን የወንድ ብልት እንዲነክሰው ነገረው ፥ በምሳሌያዊ አነጋገርም አይደለም (በግልጽ ነው እንጂ)። ጓደኞቹ ተመለከቱት ፥ ከዚያም እንዲህ አለ፡- “በዚህ ጉዳይ ላይ ለማንም ሰው በፍፁም ፍርሃትን አላሳይም በእርግጥም ነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ሲሉ ሰምቻቸዋለሁ፡- “ማንም ሰው እራሱን (በዘር ሐረግ) የጃሂሊያ መለያ አድርጎ ከያዘ የአባቱን የወንድ ብልት እንዲነክስ ንገረው እና በምሳሌያዊ ሁኔታ አልተናገረም (ማለትም በግልጽ ተናገረ እንጂ)።" Al-Adab Al-Mufrad 963 https://sunnah.com/adab:963 (ምን ዐይነት አፍ ነው ያለው ይህ ሰውዬ? ይህ ነው ምሳሌያችሁ ሙስሊሞች? የአባትህን ወንድ ብልት ንከስ??? ምን ዐይነት አስቀያሚ አፍ ነው ያለው? እንዲህ ዐይነት አስቀያሚ አፍ ያለው ሰው የእኔ አርአያ??? ኧረ ወደዚያ ፥ ከዚህ የሰወርኸኝ አብ ሆይ እወድሃለሁኝ፣ ወልድ ሆይ አፈቅርሃለሁኝ፣ መንፈስ ቅዱስ ሆይ እወድሃለሁኝ። ስምህ ለዘለዓለም ከበረ ይሁን።)

  • /ሱራ 65 ፥ 4/ (ሱረቱ አጥ ጠላቅ ኣያ 4) "እኒያም ከሴቶቻቸው ከአደፍ ያቋረጡት (በዒዳቸው ሕግ) ብትጠራጠሩ ዒዳቸው ሦስት ወር ነው፡፡ እኒያም ገና አደፍን ያላዩት (ዒዳቸው እንደዚሁ ነው)፡፡ የእርግዝና ባለቤቶችም ጊዜያቸው እርጉዛቸውን መውለድ ነው፡፡ አላህንም የሚፈራ ሰው ከነገሩ ሁሉ ለርሱ መግራትን ያደርግለታል፡፡" /ሱራ 33 ፥ 49/ (ሱረቱ አል-አሕዛብ ኣያ 49) "እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ምእምናትን ባገባችሁና ከዚያም ሳትነኩዋቸው በፊት በፈታችኋቸው ጊዜ ለእናንተ በእነርሱ ላይ የምትቆጥሩዋት ዒዳ ምንም የላችሁም፡፡ አጣቅሟቸውም፤ (ጉርሻ ስጧቸው)፡፡ መልካም ማሰናበትንም አሰናብቷቸው፡፡" ('ዒዳ' ማለት አንዲት ሴት ሌላ ከማግባቷ በፊት መቆየት ያለባት ጊዜ ነው። 'ገና አደፍን ያላዩት' ማለት ገና የወር አበባ ያልደረሳቸው ማለት ነው። ገና የወር አበባንም ያላዩ ሕፃናት ማለት ነው። ስለዚህ የወር አበባ የሌላቸውንም ሕፃናት እያገቡ ይፈቷቸው ነበር ማለት ነው። አንድ ሙስሊም 'አይ ያገቧቸው ነበር እንጂ ግንኙነት አይፈጽሙም ነበር' ይላሉ። ለዚያ ነው ሱራ 33ን ያመጣሁት 'ግንኙነት ካልፈጸማችሁ ስትፈቷቸው ዒዳ የለም' ይላል። ስለዚህ ሱራ 65 ፥ 4 ላይ ሕፃናቱን ዒዳ አላቸው ሲል ቀድመው የጾታ ግንኙነት ፈጽመውባቸዋል ማለት ነው። ይህንን ሕፃናትን እንድንደፍር የሚያበረታታ እምነት ተሸክመን ለዘመናት ኖርን ፥ በቃን።)

  • /ሱራ 4 ፥ 24/ (ሱረቱ አን-ኒሳእ ኣያ 24) "ከሴቶችም (በባል) ጥብቆቹ እጆቻቸሁ (በምርኮ) የያዙዋቸው ሲቀሩ በእናንተ ላይ እርም ናቸው፡፡ (ይህን) አላህ በናንተ ላይ ጻፈ፡፡ ከዚሃችሁም (ከተከለከሉት) ወዲያ ጥብቆች ኾናችሁ ዝሙተኞች ሳትኾኑ በገንዘቦቻችሁ ልትፈልጉ ለእናንተ ተፈቀደ፡፡ ከእነሱም በርሱ (በመገናኘት) የተጠቀማችሁባቸውን ሴቶች መህሮቻቸውን ግዴታ ሲኾን ስጧቸው፡፡ ከመወሰንም በኋላ በተዋደዳችሁበት ነገር በእናንተ ላይ ኀጢአት የለም፡፡ አላህ ዐዋቂ ጥበበኛ ነውና፡፡" (ስለዚህ እንደመሐመድ አስተምህሮ የሌሎች ሰዎች ሚስቶች መንካት አይገባኝም ፥ ነገር ግን በምርኮ ጊዜ ከወሰድኋቸው ግን እንደፈለግሁኝ ማድረግ እችላለሁኝ ማለት ነው። እስኪ በዚያ ዘመን እንደነበራችሁ አስቡትና ሙስሊሞች የእናንተን መንደር እንዳጠቁ አስቡት ፥ ስለዚህ ሚስቶቻችሁን፣ ሴት ልጆቻችሁን፣ እናታችሁን እንደፈለጉ ወስደው ማግባት ሳይጠበቅባቸው ደፍረው ወደ ባርነትም ወደምንም መሸጥ ይችላሉ ማለት ነው። ለራሳችሁ ይህንን ትመኛላችሁ? አምላካችን ከመሐመድ ይጠብቀን።)

  • “When a man calls his wife to fulfill his need, then let her come, even if she is at the oven.” "አንድ ሰው ሚስቱን ፍላጎቱን [ፍትወቱን] ለማሟላት ሲጠራት እሷ ምድጃ ውስጥ ብትሆንም ትምጣ." Jami` at-Tirmidhi 1160 https://sunnah.com/tirmidhi:1160 {'የ ኢለሂ' (አምላኬ ሆይ) ፥ አሁንም እንኳን እየታያችሁ ካልሆነ አላውቅም ምን እንደሚባል? አሁንም እየታያችሁ ካልሆነ በምን እንደሚታያችሁ አላውቅም።)

  • "ወደ ፀሐይ መግቢያም በደረሰ ጊዜ ጥቁር ጭቃ ባላት ምንጭ ውስጥ ስትጠልቅ አገኛት፡፡ ባጠገቧም ሕዝቦችን አገኘ፡፡ «ዙልቀርነይን ሆይ! ወይም (በመግደል) ትቀጣለህ ወይም በእነርሱ መልካም ነገርን (መማረክን) ትሠራለህ» አልነው።" https://quranenc.com/am/browse/amharic_sadiq/18/#87 (ወይኔ እናቴ ፥ ፀሐይ በጭቃማ ውኃ ውስጥ ትጠልቃለች!!!??? እውነት ግን ይህንን ሰውዬ አፍ የሚይዝ ሰው በዚያ ዘመን ጠፍቶ ነው? ለምንድን ነው ይህ ሰውዬ የሚያወራው??? ለምንድን ነው አፉን እንዳይከፍት የሆነ ሰው የማይጠብቀው? አላውቅም ምናልባት የሆነ ቀን ደግሞ ይህንን እናረጋግጣለን?)

  • The Prophet (ﷺ) said, "Yawning is from Satan and if anyone of you yawns, he should check his yawning as much as possible, for if anyone of you (during the act of yawning) should say: 'Ha', Satan will laugh at him." "ነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- ማዛጋት ከሰይጣን ነውና ማንም ቢያዛጋ በተቻለ መጠን ማዛጋቱን ይመርምር።ከናንተ ውስጥ (በማዛጋት ወቅት) አንድም ሰው፡- ‘ሃ’ ቢል ሰይጣን እሱን ይስቅበታል።" Sahih al-Bukhari 3289 https://sunnah.com/bukhari:3289 (እስከአሁን ከነበሩት ይህ ይሻላል ፥ ነገር ግን ሰው በባሕርዩ የሚያደርገውን ነገር በሙሉ የሰይጣን ማለት ምን ማለት እንደሆነ አላውቅም። ከዚህ በኋላ አንድ ሰው ሲያዛጋ ያው ሰይጣን ስላለበት ፈጥናችሁ መሸሽ አለባችሁ።)

  • “I heard the Messenger of Allah (ﷺ) raising his voice and commanding that dogs be killed, and dogs were killed, except for hunting dogs or dogs kept for herding livestock.” "የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ድምፃቸውን ከፍ አድርገው ውሾች እንዲገደሉ ሲያዝዙ ሰማሁኝ። ውሾችም ከአደን ውሾች ወይም ውሾች ውጪ ለከብት እረኛ ከተያዙ ውሾች በስተቀር ይገደሉ ነበር።" Sunan Ibn Majah 3203 https://sunnah.com/ibnmajah:3203 (ይህ ሰውዬ በሕፃንነቱ ወይም በሆነ ጊዜ በርግጥ ውሾች አስደንግጠውታል። መሐመድም ውሻ ሲፈራ ጉድ ያሰኛል።)

  • /ሱራ 2 ፥ 223/ (ሱረቱ አል-በቀራህ ኣያ 223) "ሴቶቻችሁ ለናንተ እርሻ ናቸው፡፡ እርሻችሁንም በፈለጋችሁት ኹነታ ድረሱ፡፡ ለነፍሶቻችሁም (መልካም ሥራን) አስቀድሙ፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ እናንተም ተገናኝዎቹ መኾናችሁን ዕወቁ፡፡ ምእመናንንም (በገነት) አብስር፡፡" /1ኛ ቆሮ 7 ፥ 4/ "4 ሚስት በገዛ ሥጋዋ ላይ ሥልጣን የላትም፥ ሥልጣን ለባልዋ ነው እንጂ፤ እንዲሁም ደግሞ ባል በገዛ ሥጋው ላይ ሥልጣን የለውም፥ ሥልጣን ለሚስቱ ነው እንጂ።" (መሐመድ እንዳለው ሴቶች የወንዶች እርሻ ናቸው። እንደፈለጉ በፈለጉት ጊዜ ያለፈቃዳቸውም ቢሆን የጾታ ግንኙነት መፈጸም ይችላሉ። እስኪወንዶች ለሴቶች ደግሞ የተገዙ ናቸው የሚል አሳዩኝ? ቅዱስ ጳውሎስ ግን የሚስት አካል የባል ፥ የባል አካል ደግሞ የሚስት እንደሆነ ነገረን። ምን ዐይነት ልዩነት ነው? መሐመድ የቅዱስ ጳውሎስን ጫማ እንኳን ለመላስ የበቃ አይደለም። እዚያው ጥቁር ድንጋዩን ይላስ።)

  • "The people asked the Messenger of Allah (ﷺ): Can we perform ablution out of the well of Buda'ah, which is a well into which menstrual clothes, dead dogs and stinking things were thrown? He replied: Water is pure and is not defiled by anything." "ሰዎቹም የአላህን መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ሲሉ ጠየቁ፡- ከቡዳዓ ጉድጓድ ውስጥ የወር አበባ ልብስ፣ የሞቱ ውሾች፣ የሚሸቱ ነገሮች ከተጣሉበት ጉድጓድ ውጪ ውዱእ ማድረግ እንችላለን? እርሱም፡- ውኃ ንጹሕ ነው በምንም ነገር አይረክስም ብሎ መለሰ።" Sunan Abi Dawud 66 https://sunnah.com/abudawud:66 ('ውዱአ' ማለት ቀድሞ Ablution ያልነው ታጥቦ አካልን የማንጻት ሥርዓት ነው። እና መሐመድ የት ነው ራሱን የሚያጸዳው? የሞቱ ውሾች፣ የሰው ውጋጅ፣ የወር አበባ ልብስ ከሚጣልበት ውኃ ውስጥ ነው። ኧረ እምነትህን ለራስህ ያዝ ፥ እዚያው ነቢይህን ለራስህ። ከፈለግህ ይዘኸው ከሚታጠብበት ጉግጓድ ግባ።)

  • "I was a servant of the Prophet, and Hasan and Husain was brought to him and (the infant) urinated on his chest. They wanted to wash it, but the Messenger of Allah said: 'Sprinkle water on it, for the urine of a girl should be washed, but the urine of a boy should be sprinkled over with water." "እኔ የነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) አገልጋይ ነበርኩ እና ሀሰን እና ሑሰይን (ረዐ) ወደ እሱ መጡ እና (ህጻኑ) ደረቱ ላይ ሽንቱን ሸና። ሊያጥቡት ፈለጉ ነገር ግን የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ፡- ‹የሴት ልጅ ሽንት መታጠብ አለበት ፥ የወንድ ልጅ ሽንት ግን ውሃ ብቻ ይረጭበታል።" Sunan Ibn Majah 526 https://sunnah.com/ibnmajah:526 (ስለዚህ ወንድ ሕፃን ሽንቱን ከሸናብኝ ሽንቱ ልብሴ ላይ ሁሉ ሆኖ ልዙር? ይህ እምነት ትንሽም ቢሆን እየዘገነናችሁ አልመጣም?)

  • “When one of you eats food, let him not wipe his hand until he has licked it or has someone else to lick it.” "ከእናንተ አንዳችሁ ምግብ ሲበላ እጁን እስኪላሰ ድረስ ወይም ሌላ ሰው እንዲልስለት እስኪያገኝ ድረስ እጁን አያብሰው።" Sunan Ibn Majah 3269 https://sunnah.com/ibnmajah:3269 (አሁን የሙስሊሞች የመላስ ልማድ ከየት እንደመጣ ገባኝ።)

  • "The Prophet (ﷺ) used to pass by (have sexual relation with) all his wives in one night, and at that time he had nine wives." "ነቢዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ሚስቶቻቸውን በሙሉ በአንድ ለሊት ያልፉ ነበር (በፆታ ግንኙነት ይፈጽማሉ) በዚያን ጊዜም ዘጠኝ ሚስቶች ነበሩት።" Sahih al-Bukhari 5215 https://sunnah.com/bukhari:5215 (ይህ ሰውዬ ግን ጤነኛ ነው ብላችሁ ትሄዳላችሁ? እኔ ተአምር ነው ብዬ የማስበው ሰዎች ለዚህ ሰውዬ ብለው የሚያምረውን ጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን ትተው መሄዳቸው ነው።)

  • ጥያቄ፡ ጌታችን ለፊልጶስ በግልጥ "እኔን ያየ አብን አይቷል" ብሎ በግልጥ በዮሐ 14 ፥ 9 ላይ ነግሮናል። ይህ በግልጥ ወልድ እና አብ ተመሳሳይ አካል እንደኾኑ ፥ ኢየሱስ ማለት አብ ማለት እንደኾነ ያሳያል። እንዴት ነው ይህንን የምትመልሱት? መልስ፡ ዮሐ 14 ፥ 9 ሞዳሊዝምን ያረጋግጣልን? ሞዳሊዝም የሚባለው ምንፍቅና ከጥንት ጀምሮ ገና ከእነ ሰባልዮስ ጀምሮ የነበረ አስተምህሮ ነው። ይህ አስተምህሮ አብ፣ ወልድ እና መንፈስ ቅዱስ ማለት አንድ አካል ናቸው። ነገር ግን ራሱ አምላክ በተለያየ መንገድ ይገለጣል ብሎ የሚያስተምር ምንፍቅና ነው። አንዳንድ ጊዜ ኢየሱስ ማለት የሰው ባሕርዩ ነው ፤ አብ ደግሞ መንፈሱ ነው የሚሉ ደግሞ አሉ። [እነርሱ የሚጠቀሟቸውን ቃላት አልተጠቀምኩትም ፥ ሐሳቡ ግን እንደዚህ ነው] ለምኑም ኢየሱስ ማለት አብ ሰው ኾኖ ነው የሚለው የሞዳሊዝም አስተምህሮ ጥንታዊው ነው። ለምኑም እኒህ መናፍቃን ይህንን አስተምህሮ ለማረጋገጥ ከሚጠቀሟቸው ጥቅሶች መካከል አንዱ ዮሐ 14 ፥ 9 ነው። /ዮሐ 14 ፥ 8 - 9/ "8 ፊልጶስ- ጌታ ሆይ፥ አብን አሳየንና ይበቃናል አለው። 9 ኢየሱስም አለው፦ አንተ ፊልጶስ፥ ይህን ያህል ዘመን ከእናንተ ጋር ስኖር አታውቀኝምን? እኔን ያየ አብን አይቶአል፤ እንዴትስ አንተ፦ አብን አሳየን ትላለህ?" [ልክ ይህንን ጥቅስ ይይዝና ያ ሰው 'አያችሁ? ኢየሱስ አብ ባይኾን ኖሮ እንዴት ነው ኢየሱስ እኔን አይታችሁ አብን አይታችሁታል የሚለው?' ብለው ነው። እንዲሁ ሲያዩት ጠንካራ ይመስላል ፥ ችግሩ ያችን ጥቅስ ብቻ ለይታችሁ ስታነቡ ነው ይህንን አረዳድ የምታገኙት። ምክንያቱም ጌታችን ምን ማለቱ እንደኾነ እየቀጠለ ያብራራዋል፥ /ዮሐ 14 ፥ 8 - 11/ "8 ፊልጶስ- ጌታ ሆይ፥ አብን አሳየንና ይበቃናል አለው። 9 ኢየሱስም አለው፦ አንተ ፊልጶስ፥ ይህን ያህል ዘመን ከእናንተ ጋር ስኖር አታውቀኝምን? እኔን ያየ አብን አይቶአል፤ እንዴትስ አንተ፦ አብን አሳየን ትላለህ? 10 እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ አታምንምን? እኔ የምነግራችሁን ቃል ከራሴ አልናገረውም፤ ነገር ግን በእኔ የሚኖረው አብ እርሱ ሥራውን ይሠራል። 11 እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ እመኑኝ፤ ባይሆንስ ስለ ራሱ ስለ ሥራው እመኑኝ።" አሁን ለምን ጌታችን እንደዚህ እያለ እንደኾነ ገባኝ። እኔ በአብ አለሁኝ አብም ደግሞ በእኔ ውስጥ አለ ፥ ስለዚህ እኔን ስታዩ በእኔ ውስጥ ያለውን አብን እያያችሁት ነው። ጌታችን እየተናገረ ያለው እንደዚህ ነው ፥ ልክ ዐውዱን ስትመለከቱ ሙሉ ነገሩ ግልጥ ይኾናል። ልክ ይህንን እውነታ ስታመጡት ሞዳሊስቶቹ "እኔ በአብ አለሁኝ ፥ አብም በእኔ አለ" ማለት ራሱ እሱ እና እኔ አንድ ነን። ማለትም እሱ እኔ ነኝ ማለቱ ነው።" ይሏችኋል።] አሁን ይህ አካሄድ ምን ያህል አስቂኝ እንደኾነ ተመልከቱ፥ <ኢየሱስ በአብ ውስጥ ስላለ ፥ አብም ደግሞ በኢየሱስ ውስጥ ስላለ አብ ማለት ኢየሱስ ማለት ነው።> አሁን ይህንን መንገድ ወስደን መጽሐፍ ቅዱስን ስንመለከተው ምን ዐይነት የጽርፈት አስተምህሮዎች እንደሚከተሉ ፥ ምንኛ አስቂኝ አካሄዶችም እንደሚፈጠሩ ተመልከቱ፥ /ዮሐ 6 ፥ 56/ "56 ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ በእኔ ይኖራል እኔም በእርሱ እኖራለሁ።" [አሁን የሞዳሊስቶቹን ራሱን አተረጓጎም እንመልከት፤ <እኔ ሥጋውን የምበላ ከኾነ ኢየሱስ በእኔ ውስጥ እኔም ደግሞ በኢየሱስ ውስጥ እኖራለሁኝ ፥ ስለዚህ እኔ ኢየሱስ ነኝ።> እንዴት ዐይነት ጽርፈት እንደሚከተል ዐያችሁት አይደል? ስለዚህ ሥጋውን የሚበሉ ደሙንም የሚጠጡ ክርስቲያኖች በሙሉ ኢየሱስ ናቸው። ስትሰሙት ራሱ ቅፍፍ የሚል ነገር አለው አይደል? ቆይ!!! ይህ አካሄድ የሚያስከትላቸውን ችግሮች ተመልከቱ፤ 1) ኹላችንም ክርስቲያኖች ኢየሱስ ነን ማለት ነው። 2) ኢየሱስ ከኾንን ደግሞ በሌላ አነጋገር ኢየሱስ ማለት አብ ስለኾነ አብ ነን ማለት ነው። 3) ስለዚህ አብ ከኾንን ደግሞ ዓለምን የፈጠርነው እኛ ነን ፥ አዳምን እስትንፋሻችንን እፍ ያልንበት እኛ ነን። ራሳችንንም ደግሞ የፈጠርነው እኛ ነን። 4) ኹላችንም ኢየሱስ ከኾንን ደግሞ ኹላችንም አንድ አካል ነን ማለት ነው። እኔ ማለት ወንድሜ ማለት ነኝ ፥ እኔ ማለት እኅቴ ነኝ። እኔ ማለት ኹላችሁም ነኝ። ምን ዐይነት ነገር እንደወጣው ተመለከታችሁ? እስኪ ደግሞ ገና እንቀጥል? /ዮሐ 15 ፥ 5 - 6/ "5 እኔ የወይን ግንድ ነኝ እናንተም ቅርንጫፎች ናችሁ። ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉምና በእኔ የሚኖር እኔም በእርሱ፥ እርሱ ብዙ ፍሬ ያፈራል። 6 በእኔ የማይኖር ቢሆን እንደ ቅርንጫፍ ወደ ውጭ ይጣላል ይደርቅማል፤ እነርሱንም ሰብስበው ወደ እሳት ይጥሉአቸዋል፥ ያቃጥሉአቸውማል።" /ሮሜ 8 ፥ 10/ 10 ክርስቶስ በእናንተ ውስጥ ቢሆን ሰውነታችሁ በኃጢአት ምክንያት የሞተ ነው፥ መንፈሳችሁ ግን በጽድቅ ምክንያት ሕያው ነው። /ገላ 2 ፥ 20/ "20 ከክርስቶስ ጋር ተሰቅዬአለሁ፤ እኔም አሁን ሕያው ሆኜ አልኖርም ክርስቶስ ግን በእኔ ይኖራል፤ አሁንም በሥጋ የምኖርበት ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለ እምነት የምኖረው ነው።" ስለዚህ ቅዱስ ጳውሎስ አምላካችን ነው ማለት ነው ፥ ቅዱስ ጳውሎስ ማለት ኢየሱስ ማለት ነው። ቅዱስ ጳውሎስ ማለት አብ ነው ማለት ነው። ነገሩን ስንጠቀልለው ዮሐ 14 ፥ 9 መቼም ቢኾን ሞዳሊዝም የሚባለውን አስተምህሮ አያስተምርም ፤ ያፈርሰዋል እንጂ።] አስጀምሮ ላስፈጸመ ለልዑል እግዚአብሔር ክብር እና ምሥጋና ይኹን። ክርስቶስ ተነሥቷል በእውነት ተነሥቷል ኪርያላይሶን እግዚአብሔር አብ ሆይ ማረን ፥ ኪርያላይሶን እግዚአብሔር ወልድ ሆይ ማረን ፥ ኪርያላይሶን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ሆይ ማረን።  ማራናታ ፥ ጌታ ሆይ አትዘግይ ቶሎ ና። ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር ለዓለመ ዓለም አሜን

  • He reported God's messenger as saying, “The black stone descended from paradise whiter than milk, but the sins of the descendants of Adam made it black." "የአላህ መልእክተኛም እንዲህ ሲል ዘግቧል፡- ጥቁር ድንጋይ ከገነት ወረደ ከወተት ይልቅ ነጭ ነገር ግን የአዳም ዘር ኃጢአት ጥቁር አድርጎታል።" Mishkat al-Masabih 2577 Grading: Hasan Sahih https://sunnah.com/mishkat:2577 (ከእስልምና መነሣት በፊት የነበሩ ጣዖት አምላኪዎች ተመሳሳይ ነገር ያደርጉ ነበር። ድንጋይን ከኀጢአታቸው እንዲያድናቸው ይስሙት፣ ይልሱት ነበር። መሐመድ መጣና እንደዚያ አታድርጉ ብሎ ገደላቸው አሳደዳቸው። ከዚያ በኋላ አንድ ድንጋይ መርጦ እነርሱ እንደሚያደርጉት ይስመው ይልሰው ነበር። ለምንድን ነው የሚልሰው ፥ የሰዎችን ፡ኀጢአት እየመጠጠ እርሱ ወደ ጥቁርነት ስለሚለወጥ። ጌታችን ኀጢአታችንን ወሰደ ስንል ደግሞ ታሾፋላችሁ። ምን ዐይነት እምነት ነው ይሄ?")

  • የመጽሐፍ ዳሠሣ ፥ “ምክር ለዐዲሱ ትውልድ” /ክፍል ሦስት/ 2) ምሥጢረ ሥላሴ በታሪክም በየትኛውም ጊዜ ተሰምቶ አይታወቅም ጸሓፊው ‘ሙስሊሞችና ክርስቲያኖች ቁጭ ብለን መወያየት ይገባናል’ ብሎ ቀጥታ ምሥጢረ ሥላሴን ወደ ማጥቃት ይገባል። ከዚያም በኋላ የሚከተለውን አሁን የምንደመስሰውን ንግግር ይናገራል። /ገጽ 10/ “ዛሬ በሙስሊሞችና በክርስቲያኖች መካከል ያለው የተዛባ አመለካከት መወገድ አለበት፡፡ ስለሆነም መቀራረብ፣ መመካከር፣ መማማር፣ ሐሳብ ለሐሳብ መለዋወጥና መወያየት እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው፡፡ በጥንታዊ የኃይማኖት ትምህርትም ሆነ በዘመናችን የፍልስፍና ትምህርት ውስጥ የአንድ ነገር ሦስትነትና አንድነት ወይንም ደግሞ የሦስት ነገሮች ድምር አንድ መሆን በፍጹም አይታወቅም፡፡ ሚስጥረ ሥላሴ ከኢየሱስ በፊት በነበሩት ነቢያት ወቅት አልነበረም፡፡ በአይሁድ ኃይማኖት ውስጥም ጥንትም ሆነ ዛሬ አይታወቅም፡፡ በኢየሱስ ዘመንና ከኢየሱስ በኋላ እስከ የመጀመሪያዎቹ ሦስት መቶ ዓመታት ድረስ አይታወቅም ነበር፡፡” <በጥንታዊ የኃይማኖት ትምህርትም ሆነ በዘመናችን የፍልስፍና ትምህርት ውስጥ የአንድ ነገር ሦስትነትና አንድነት ወይንም ደግሞ የሦስት ነገሮች ድምር አንድ መሆን በፍጹም አይታወቅም፡፡> {ይህንን ቃል የሚናገር ሰው ታሪክንም፣ ፍልስፍናንም እንደማያውቅ ራሱን አጋለጠ። እስኪ እንዴት ራሱን እንዳጋለጠ እንመልከት፥ በጥንታዊው እምነት ውስጥ ምሥጢረ ሥላሴ የሚል ትምህርት ተሰምቶ አይተወቅም አለ። ይህንን ደግሞ ከብሉይ ኪዳን ውስጥ እንዴት ምሥጢረ ሥላሴ በግልጥ እንደተገለጠ አሳይተናል። (https://t.me/tserabemenafikanmezgeb/226/276) ስለዚህ በጥንታዊ ሃይማኖት ውስጥ ምሥጢረ ሥላሴ የለም የሚለው አስተምሀሮ ምንም ትርጕም የሌለው ውሸት ነው። ከዚያ ደግሞ እንዲህ ያለ ሰው ያለውን አላስተዋለም ፥ ‘ቆይ ፥ ማንም ሰው ቢሆን ይህንን አስተምህሮ ሊፈለስፍ አይችልም’ ማለት ነው? ‘አዎን’ ታዲያ እንደዚያ ከሆነ ምሥጢረ ሥላሴ ከየት መጣ ፥ ከሰው ካልመጣ? ራሱ ሙስሊሙ ምሥጢረ ሥላሴ ከሰው ሊሆን የማይችል ከአምላክ መገለጥ ብቻ ሊገኝ የሚችል አስተምሀሮ እንደሆነ አረጋገጠ ማለት ነው። ሰው በታሪክ ውስጥ ይህንን አተምህሮ ሊፈለስፈውና ሊያስገኘው ካለቻለ ታዲያ ይህ የምሥጢረ ሥላሴ የተገኘው ከየት ነው? ከየት ነው ይህ አስተምህሮ የመጣው? ጸሓፊው ባለማስተዋል ምሥጢረ ሥላሴ አምላካዊ መገለጥ እንደኾነ አረጋገጠ ማለት ነው። ከዚያ ሲቀጥል ደግሞ ምሥጢረ ሥላሴ በጥንታዊው የይሁዲ እምነት ውስጥ እንኳን እንዳለ ማሳየት እንችላለን። ለምሳሌ፥ አይሁዳውያን በብሉይ ኪዳን ውስጥ መጻሕፍትን ወደ አረማይክ ተርጕመው ነበር። እኒህ አይሁዳውያን እስኪ ምሥጢረ ሥላሴን እንዴት እንደሚያረጋግጡ እንመልከት፥ /Jerusalem Targum/ (የኢየሩሳሌም ታርጉም) “And the Word of the Lord created man in His likeness, in the likeness of the presence of the Lord He created him...” /Genesis 1 – 6/ “የእግዚአብሔርም ቃል ሰውን በአምሳያው ፈጠረው ፥ በጌታ ፊትም አምሳል ፈጠረው...” /Jerusalem Targum/ (የኢየሩሳሌም ታርጉም) “Walking in the garden in the strength of the day...And the Word of the Lord God called to Adam, and said to him, Behold, the world which I have created is manifest before Me; and how thinkest thou that the place in the midst whereof thou art, is not revealed before Me? Where is the commandment that I taught thee?” “በቀን ብርታት በገነት እየተመላለሰ...የእግዚአብሔርም ቃል አዳምን ጠርቶ እንዲህ አለው፡- እነሆ የፈጠርሁት ዓለም በፊቴ ተገልጦአል። አንተስ በመካከልህ ያለህበት ስፍራ በፊቴ ያልተገለጠ እንዴት ይመስልሃል? እኔ ያስተማርሁህ ትእዛዝ ወዴት አለች?” /Jerusalem Targum/ (የኢየሩሳሌም ታርጉም) “And they entered to Noah into the ark, two and two of all flesh in which was the breath of life. And they coming entered, male and female, of all flesh unto him, as the Lord had instructed him; and the Word of the Lord covered over the door of the ark upon the face thereof. [JERUSALEM. And the Word of the Lord was merciful upon him.]…” “የሕይወት እስትንፋስ ካለበት ሥጋ ለባሹም ሁሉ ፥ ሁለት ሁለት ሆነው ወደ ኖኅ ወደ መርከብ ገቡ። እግዚአብሔርም እንዳዘዘው ሥጋ ለባሽ ሁሉ ተባዕትና እንስት እየሆኑ ገቡ። የእግዚአብሔርም ቃል የመርከቡ በርን ሸፈነ። [ኢየሩሳሌም ፥ የእግዚአብሔርም ቃል በእርሱ ላይ መሐሪ ነበር።]...” ይቀጥላል • • •

ጸራቤ መናፍቃን (ዕቅበተ እምነት ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ) — tgindex