ሐዋርያዊ መልሶች
Статистика“እኔም፦ ትልቅ ሥራ እሠራለሁ፥ እወርድም ዘንድ አይቻለኝም፤ ሥራውን ትቼ ወደ እናንተ በመውረዴ ስለ ምን ሥራው ይታጐላል?“ ነህምያ 6: 3 YouTube፡ https://m.youtube.com/@apostolicanswers1
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 5
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- Категория
- Видео
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 12 616
- 1/48двое суток
- 14 457
- 1/72трое суток
- 15 593
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ዲላ የነበረንን ቆይታ ጨርሰን ወደ አዲስ እየተመለስን ነው.. በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር በእውነት.. እኔ እንኳን በቲክቶክ ምናምን የማስተላለፍ ፍላጎቱ ስላልነበረኝ አልገባሁም ነበር.. ግን ደግሞ ሌሎች ወንድሞች ላይቭ በማስተላለፋቸው ምክንያት ብዙዎች ቲክቶክ ላይ ሲቀባበሉት እንደነበር አስተውያለሁ.. በዋናነት ከወጣቱ ጋር የነበረው ሥልጠና ለ7 ቀናት ያህል ብቻ ቢሆንም በጣም ደስ የሚል ነበር.. ጠዋት ላይም ባለማወቅ ከቤተ ክርስቲያን የወጡ “ተሃድሶ” ወንድሞቻችን ጋር ውይይቶችን አድርገናል.. በዚህም ከተቀበልነው አስተያየቶች በመነሣት ጌታ የብዙዎችን ልብ እንዳንኳኳ ይሰማኛል.. ለወደፊት ብዙ እንዳስብ ያደረገኝ ጉዞ ነበር.. ብዙ ሊሠሩ የሚገቡ ነገሮች አሉ.. ጌታ ሕዝቡን ይጠብቅ.. @Apostolic_Answers
አንድ ሰው በውስጥ የጠየቀኝ.. [- አሁን ጌታችን በአባቱ ቀኝ ከተቀመጠ በኋላ “ኢየሱስ ሆይ ስለ እኛ ለምንልን(ጸልይልን)” ብለን እንጸልያለን..?? -] እኔ ከመጽሐፍ ቅዱስም ከአባቶችም አይቼ አላውቅም ኢየሱስን “ጸልይልን” የሚል ጸሎት😁😁 ጌታ ራሱን አንድ ጊዜ ብቻ አቅርቧል.. እናም ያንን አንዴ ያቀረበውን ደግሞ ዘላለማዊ ያደረገው አሁንም ራሱን እያቀረበ በመኖር ሳይሆን በእኛው ሥጋ በሕይወት በአብ ቀኝ ለዘላለም በመኖር ነው.. ጌታ በሕይወት እስካለ ድረስ በእርሱ የተሠራው ሥራም ሕያው ሆኖ ይቀጥላል.. እንጂ ጌታ እንደ ቅድስት ድንግል ወይም እንደሌሎቹ ቅዱሳንና እንደ እኛ በምድር እንዳለን ሰዎችም “ጸልይልኝ” የሚባል አልመሰለኝም.. አሁንም “ኢየሱስ ሆይ ጸልይልኝ” ማለት ትንሽ አደገኛ እና ሰውነቱ ላይ በማተኮር አምላክነቱን ወደ መዘንጋት ሊያመራብን የሚችል መስሎ ታየኝ.. ይህ ለጠቅላላ እውቀት ብቻ የተጻፈ ነው..
ያቺ ኢየሱስን በጣም የምትወደው ልጅ:- ቅዳሴ የሚችል ወንድ ይመቸኛል ስትልህ ሎል.. ለ6 ደቂቃ የሚቆይ
“ተሃድሶ” ፕሮቴስታንቶች በያዙት አስተምህሮ እርግጠኛ ሊሆኑ አይችሉም.. ምክንያቱም infallible በሆነ መልኩ አስተምህሮን የሚገልጽላቸው የለምና.. ወይም መጽሐፍ ቅዱስን ሲያነቡ ሊስቱ ይችላሉና..
ምግብ ከጓደኞቻቹ ጋር ስትበሉ መጨረሻ ላይ ምትሻሙ ሰዎች ግን እረፉ.. ጉንጬ ውስጥ ያለውን ውጬ ሳልጨርስ የተጻፈ ሎል
видео или голосовое, без подписи
ዛሬ በጌታ ቀን.. https://vt.tiktok.com/ZS4smoJQh/
видео или голосовое, без подписи
🤪🤪 ግን ደስ ይላል ጌታ ይመስገን..
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ዲላዎች.. መጥተናል መጥተናል😁😁 ከነገ አርብ ጀምሮ ጌታ ቢፈቅድልን በቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን የምንገናኝ ይሆናል.. ለሰንበት ተማሪዎች ሥልጠና እንሰጣለን.. በተለይም የድኅነት ጉዳይ ላይ እናተኩራለንና የትኛውም ሰው መምጣትም ይችላል.. ጥያቄዎች ካሏችሁ ይዛችሁ ኑ.. ፕሮቴስታንት ጓደኞቻችሁንም ይዛችሁ ኑ😁😁
😁😁 ኧረ ተዉኝ
https://youtu.be/tHpIBrHBGf4?si=H789GmFEuLS9PusU
ክርስቲያኖች ከፕሮቴስታንቶች ጋር አንድ ላይ ሆነው እስልምና ላይ መሥራት ይችላሉ..?? አሰልቺ የሆነ ተደጋጋሚ ጥያቄ ነው.. እኔ እንደ ሐሳብ.. ያ ፕሮቴስታንት በጣም ደገኛ የሆነና በፍጹም ቤተ ክርስቲያን ላይ ክፉ ነገርን የማይናገር ይልቁንም ኤኩሜኒስት ዓይነት ሰው ከሆነ ምናልባት ሊያስኬድ ይችላል.. እንዲህ ያለ ሰው ደግሞ እኛ ሃገር ከአንድ ወይም ሁለት ሰው በላይ መጥራትም ከባድ ይመስለኛል.. ከዚያ ውጪ ግን የጌታን አካል ቤተ ክርስቲያንን ከሚቃረንና ከሚሳደብ ሰው ጋር ለመተጋገዝ መሞከር it’s a wimp thing ለእኔ.. ጌታንም እንደመናቅ ነው የሚሰማኝ.. እንዲህም ሆኖ አብሬ እሠራለሁ የሚል ካለ ግን እኔ አይመለከተኝም.. ጌታ ቢረዳ በተሻለ መልኩ ደግሞ እስልምናም ላይ ለመሥራት መሞከር ነው ነገሩን የሚቀርፈው.. ለ40 ደቂቃ የሚቆይ ፖስት @Apostolic_Answers
ኧረ ዛሬ ምን ቢፈጠር😁😁 ጌታ በሚያውቀው አንዳችም ጭማሬ አላደረግሁም.. አንድ ጉራጌ ነገር የዋሕ ባለ ሱቅ አግኝቶኝ.. “አኬ በጣም ነው ምወድህ ፍጻሜህን ያሳምርልህ” ምናምን ብሎ መርቆኝ ምን ቢለኝ..?? “እንደው መላጣህን ልሳምህ” ብሎ ኮፍያዬን ከፍ አድርጎ ቢስመኝስ😁😁 ምስኪንነቱ ምናምን ደስ ይላል ግን በቃ አልቻልኩም እኔ😆😆
“አክሊል ጸጉርህ ሸሸ ለምን የሚያሳድግ ቅባት አትጠቀምም.. እየወፈርክም አይደለም አንዳንድ የሚበሉ ነገሮች አሉ..” እያላችሁ ምታዝጉ ሰዎች.. እኔ ብዙም አያሳስበኝም😁😁 ግን እነዚህን ፕሮዳክቶችና ሌሎችም ለእህቶችም የሚሆኑ ኦሪጅናል ኮስሞቲክስ ነገሮችን መግዛት ብትፈልጉ ከታች ያለውን ኦንላይን ሱቅ ቼክ አድርጉት ብዙ ነገር.. አዲስ ስለሆነ ጆይን አድርጉና ሲያስፈልጋችሁ ትገዛላችሁ.. ያው ክርስቲያን ናት ልጅቷ አበረታቷት.. @flaw1621 @flaw1621
በቃ እስልምና ከዚህ ቀደም ማጥናት ጀምሬ ስለሆነ ያቋረጥኩት እሱን እቀጥላለሁ.. ኤቲዝም ላይም ቀስ እያልን እንሄድበታለን.. ትዝ ሲለኝ ለማንበብም የሚረዳን ጌታ ነውና ሁለቱም ላይ ያው እንደ ጀማሪ ስለማላነብም በቅርቡ እናያለን.. ዛሬ ጀምሬዋለው እስልምናውን..