HAILE GEBRIEL - በማለዳ ንቁ
Статистика❤️ ቅዱሳን አባቶች እንዲህ ይላሉ **ጸጋ ያለምስጋና አያድግም ይላሉ** እግዚአብሔር ሆይ ስለሆነልኝ፣ ክፉውንም ከእኔና ከቤተሰቦቼ ስላራክልኝ 👏 አመሰግንሃለሁ ❤️ 👇👇👇 http://www.youtube.com/@haileG2239
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 4
- Всего постов
- 42
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Видео
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 234
- 1/48двое суток
- 268
- 1/72трое суток
- 289
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
በቀሲስ ሄኖክ ስም የተደረገ እጅግ አሳፋሪና መጠንቀቅ የሚገቡን ነገሮች!! ያገዟችሁ መስለው ይሄንን እናድርግ ከምሏችሁ እጅጉን ተጠንቀቁ!! #ጥንቃቄ #ጸሎት https://youtu.be/YsKGUu4lLSE
አቡነ ሺኖዳ ወይስ አባ ገብረኪዳን ትክክል የሰሞኑን እጅግ አሳዛኙ ንግግር!! ጋዜጠኛ ሶፎኒያስ ያጋለጠው እጅግ አደገኛው ጉዳይ!! https://youtu.be/u9HJVu_gSLA
#የጥንቃቄ_መልዕክት!! በመፅሐፍ ገላጮች በአ.አ ህዝብ ላይ ጥንቆላ ሲሰራ የነበረ ! #orthodox https://youtu.be/ePZnrvolHxQ
በማስተዋል ይደመጥ! https://youtu.be/HhTAG-TQUF0?si=na_yY7AJPEHbGxTI
በደንብ ይደመጥ ወዳጆቼ አደራ! https://youtu.be/xN3aWIaatB8?si=CDUpxFW-BD9wTo42
በህልማችሁ ቤተክርስቲያን ወይም ቅዱሳንን ካያችሁ የሚሰጡ 8 ታላላቅ የምስራቾች!! በህልማችሁ ቤተክርስቲያንን ካያችሁ መልሱ ይሄው!! በህልም ቅዱሳንን ማየት?? https://youtu.be/n2pMTXKpKCo?si=o6n-mw5eGovfvCaV
ፍርቱና ተከታታይ ድራማ ያጋለጠው እጅግ አደገኛው ጉዳይ!! ፍርቱና ድራማና የመናፍስቱ ድብቅ ሴራ ሲገለጥ!! Firtuna Drama Season 1 https://youtu.be/Xy-Qj_VXJ3U
በቁርባን ሰላምና ደስታን ማግኘት አልቻልኩም በዚህ መንገድ ግን ተሳካልኝ!! በአባ ገብረኪዳን ፎቶ የተሰራው እጅግ አደገኛው ጉዳይ!! ሰውን በመተት እያሰሩ አጋንንትን የሚፈቱ የዘመኑ አባቶች!! https://youtu.be/UBEAS0EORYw?si=gZH7yRKLoAKm5XDj
ይህችን ሴት መተተኛ ደብተራ እባካችሁን ኦርቶዶክሳዊያን ተጠንቀቋት!! https://youtu.be/ZyFjOZvfS_0
видео или голосовое, без подписи
"በኢኮኖሚ ማደግ አቃተን" ለሚሉ ወጣት ባለትዳሮች፦ በአሁን ሰዓት፡ ትልቁ የወጣት ተጋቢዎች ፈተና፡ "በዚህ ደሞዝ ሠርተን እንለወጣለን ወይ?" የሚል ነው። ብዙ ትዳሮች የሚናጉበት አንዱ ትልቁ ምክንያት፡ በቂ የኾነ ገቢ አለማግኘትና፡ ተምሮ ወይም ለፍቶ በኑሮ መለወጥ አለመቻል ነው። በተለይ፡ ሚስት፡ ባሏ በቂ ገቢ ስለሌለው፡ በትዳሩ ላይ ፍላጎት ታጣና፡ ቁጣ ወይም ንቀት ማሳየት ትጀምራለች። ከዚያም፡ ትዳሩ ይረበሽና፡ ጭቅጭቅና ጭንቀት ቤቱን ይሞላዋል። ይኽን ዓይነት ችግር፡ በተደጋጋሚ በዙርያችን እናያለን፤ ከትዳር አማካሪዎችም ሰምቼያለሁ። እንዲሁም፡ ወጣት ተጋቢዎችም አንዳንዴ በግል ምክሬን እንድለግሣቸው በውስጥ መሥመር ይጠይቁኛል። ከማንም ምክር ወይም እርዳታ የማይጠይቁና፡ እንደአማራጭ፡ መሪጌቶች ጋር ኼደው፡ የሀብት ድግምት የሚያሠሩም ቀላል አይደሉም። እንዲህ ያለው ስኅተት፡ በቁርባን የተጋቡትን ሳይቀሩ እየጣለ ነው። ቁርባናቸውን ረስተው፡ ሀብትና ዕድገት ፍለጋ የደብተሮችንና የጠንቋዮችን ደጅ የሚረግጡ ባልና ሚስቶችን ቤት ይቁጠራቸው። ያሳዝኑኛል፤ እግዚአብሔር መውጫውን ያዘጋጅላቸው። ሰሞኑን፡ ተመሳሳይ የኢኮኖሚ ችግርና የትዳር አለመረጋጋት ለገጠመው ወጣት የጻፍኩትን ምክር ላካፍላችሁ። ለኾነ ሰው ይጠቅም ይኾናል። እናንተም ተመሳሳይ ችግር ላስጨነቃቸው ባለትዳሮች የምትለግሧቸው ምክር ካለ፡ በመወያያ ቡድኑ ጻፉላቸው። * * * "....እናንተ የምትለወጡበትንና የምታድጉበትን ነገር እግዚአብሔር ያስብላችኋል። እንደዚያ እንዲኾን ግን፡ አንድ ላይ የጸሎት ጊዜ ይኑራችሁ። ስምምነት ይኑራችሁ። ትዕግስትና ፍቅር ይኑራችሁ። ተንበርከኩና "ከራሳችንም አልፈን ሰውን የምንረዳበት፤ ልጆቻችንን የምናሳድግበት ሀብት ስጠን፤ አሳድገን፤ አስፋን፤ አብዛን" ብላችሁ ጸልዩ። እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ኹሉ ይሰጣችኋል። ከንስሓ ሕይወትና ከቅዱስ ቁርባን አትውጡ። ለዓለማዊ ምኞትና መሻት፥ እንደሌሎች ለመኾንና ለቅንጦት ብላችሁ ገንዘብን አትመኙ። ለበረከት ሕይወት ብላችሁ ለምኑት። ለምግባር ትሩፋት ለመሥሪያ ብላችሁ ለምኑት። "መጽውተን፣ ቤተሰብ ረድተን፣ ዐሥራት በኩራት አውጥተን የምንጸድቅበት ሀብት ስጠን" በሉት፤ ይሰጣችኋል። የጠበቃችሁትን ብቻ ሳይኾን፡ ያልጠበቃችሁትንም ይሰጣችኋል። በዚህ እርግጠኛ ኹኑ። ለሚስትህም ምከራት። "በቅንነት የሚኼዱትን ከመልካም ነገር ኹሉ አያሳጣቸውም" (መዝ 84:11) "አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፤ ይኽም ኹሉ እንደ ዳረጎት ይጨመርላችኋል።" (ማቴ 6:33) "በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ፣ ከምስጋናም ጋራ ልመናችሁን በእግዚአብሔር ፊት አቅርቡ እንጂ ስለ ማንኛውም ነገር አትጨነቁ።" (ፊል 4:6) ማታ ማታ ወይም ጠዋት ጠዋት፡ አብራችሁ ባርቶስን ብትጸልዩ ጥሩ ነው፤ የዘወትሩንም የእለቱንም። ብዙዎች በረከት አግኝተውበታል። ዶ/ር መስረም ለቺሳ
በህልሜ ሌሊት (ዝንየት) እጅጉን የሚፈተን ሰው ልጸልየው የሚገቡ የመዝሙረ ዳዊት ጸሎት!! https://youtu.be/zmI94hW6GH4?si=D7GZ4Swrsdf5VRv2
Channel photo updated
በተደጋጋሚ ሱባኤ ገብታችሁ መልስ ካጣችሁ ይሄንን አሁኑኑ አድርጉ!! https://youtu.be/MZ0_O-h16ok
ይሄንን ጸሎት ከመጸለይ እራሳችሁን ጠብቁ የጥንቃቄ መልዕክት!! https://youtu.be/5I9mGMQdP6g
ደስ ብሎኛል ደስ ይበላችሁ! 🕊️✨ "እነሆ፥ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው፤ የማኅፀንም ፍሬ የእርሱ ዋጋ ነው።" (መዝሙር 127፥3) የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር በምሕረቱ ጎብኝቶኛልና ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን! ዛሬ በቸርነቱ ሁለተኛ ልጄን በወንድ ልጅ ስጦታ አበርክቶልኛል። እናቱ በሰላም ተገላግላለች፣ ሕፃኑም በጤና መጥቷል። የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነውና አብራችሁኝ እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ። አሁን ደግሞ አንድ አደራ አለብኝ፤ ለዚህ በረከቴ የሚሆን መንፈሳዊና ትርጉም ያለው ስም እንድትጠቁሙኝ እፈልጋለሁ። እስቲ ለልጄ የምትመኙትን ስም ከነ ትርጉሙ በኮሜንት አሳውቁኝ። እግዚአብሔር ቤታችሁን በበረከት ይሙላው! 🙌❤
Dystopia = ገንዘብ አምላኪ መንግሥት * * * ገንዘብ የሚያመልክ ሰው፡ ድሃ ነው። ምክንያቱም፡ ገንዘቡ ካለቀበት፡ ሌላ ነገር የለውም። ገንዘብ የሚያመልክ መንግሥትም፡ ድሃ ነው። ምክንያቱም፡ ገንዘቡ ካለቀበት፡ ሌላ የሚቆምበት እሴት፣ መርኅ፣ ዓላማ ወይም ታሪክ የለውም። መርኁ ገንዘብ ብቻ ስለኾነ፡ ከሕዝብም ኾነ ከሌላ፡ እንዴት ገንዘብ እንደሚሰበስብ ብቻ ያስባል። ገንዘቡን (አምላኩን) ደግሞ በአደባባይ ማምለክ ይወዳል። አምላኩን የሚያመልከበት የዐደባባይ ሥርዓቱም፡ ይፋዊ ቅንጦት ነው። እንዲያም ኾኖ ግን፡ ውስጡ ገንዘብ በማጣት ስጋት የተመታ ነው። ምክንያቱም፡ ገንዘቡ ካለቀ ምንም የለውም። ከገንዘቡ ውጪ፡ እሱ ማንነት የለውም። ገንዘቡ እሱ፥ እሱም ገንዘቡ ናቸው። ይኽ "መካከለኛው ዘመን" ብለው በሚጠሩት በጨለማው ዘመን (Dark Age)፡ የአውሮፓ ነገሥታት የነበሩበት የወደቀ ስነ ልቦና ነው። ነገሥታቱ፡ ከሕዝባቸውና ከወረሯቸው አገራት፡ ገንዘብ መሰብሰብ፣ መዝረፍ፣ መማረክ፣ መቀጮ መጣል፣ መውረስ ላይ ተጠምደው ነበር። ሕዝቡም፡ ከነሱ ተምሮ፡ ገንዘብ ወዳጅ ኾኖ፡ ከመሥረቅ በቀር፡ ሌላ ሥራ አልነበረውም። ለዳቦ ብሎ ይገድላል፤ ለዳቦ ብሎ ይገደላል። በወቅቱ፡ በአውሮፓ ትልቅ ተጽዕኖ እያሳደሩ የነበሩት እምነቶች ደግሞ፡ እስልምና፣ ካቶሊክ፣ እና gnosticism/hermeticism (ኮከብ ቆጠራ) ናቸው። በኋላ ግን፡ ሕዝቡ፡ "በቃኝ!" አለና፡ ከቄሱ ዮሓንስ አገር ኢትዮጵያ፡ ከነላሊበላና ይምርኃነ ክርስቶስ፡ ብዙ ክርስቲያናዊ የአስተዳደርና የአኗኗር ትምህርቶችን እየተማረ፡ ወደ Utopianism ገሠገሠ። ተዋሕዶ/ዩቶፕያ፡ አገርን ከጨለማ ዘመን ሥርዓት ነፃ ታወጣለች። በተዋሕዶ/ዩቶፕያ፡ የሚመለከው፡ ገንዘብ ሳይኾን፡ ሰው ነው። በተዋሕዶ/ዩቶፕያ፡ ሰው ክቡር ነው። ምክንያቱም፡ የሚመለከው፡ ሰው የኾነው አምላክ ነውና፡ የሰው ባሕሪው ከብሯል። በተዋሕዶ/ዩቶፕያ፡ ትግሉ ኹሉ፡ ሰውን፡ ወደ ሰብአዊ ብቻ ሳይኾን፡ ወደ አምላካዊ ክብሩ መመለስ ነው። ሰው፡ በክርስቶስ ምክንያት፡ የፀጋ አምላክ ኾኗልና። በተዋሕዶ/ዩቶፕያ፡ ገንዘብ፡ የሰው መጠቀሚያ ብቻ ነው። የሰውን ባሕሪ የማማሰን (የማበላሸት) ዓቅም ስላለውም፡ ከትልልቅ ሰዎች በቀር፡ ልጆች ምን እንደኾነ እንዲያውቁት አይደረግም ነበር። "ልጅ ፍራንክ አይዝም!" አሁን ግን፡ ዕድሜ ለሌሎች እምነቶችና ለኮከብ ቆጣሪው ዓለም፡ ገንዘብ በቄሱ ዮሓንስ አገር አምላክ ኾኖ፡ ሰው ስለገንዘብ ጭዳ ግብር ይደረጋል። ተዋሕዷዊ/ዩቶፕያዊ ዐብዮት ያስፈልገናል። * * * ይኽ በእንዲህ እንዳለ፡ የኢሉሚናቲ ዐብዮት አስጀማሪዋ ካቶሊኳ ፈረንሳይ ግን፡ በላሊበላ ምን እየሠራች ነው? ዶ/ር መስከረም ለቺሳ
የራሳችሁ "መምህራን" አስበሏችሁ! "ደብተራነት አይነካብን" ባዮች፥ የደቂቀ እስጢፋ ደጋፊዎች፥ ግዕዝ አዋቂ ተጠያቂ ሊቃውንት መሳዮች፥ የነፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ አድናቂዎች፣ የነ ሥርግው ሀብለሥላሴና የሌሎች ካቶሊኮች አለቅላቂዎች... ስለ ሰንደቅ ዓላማው ሲነሳ፡ እንዴት ማላገጥ እንደሚቀናቸው ልብ ብላችሁ ተመልከቱ። መንፈሳዊ ትርጉሙን፡ እንዲሁ በዘፈቀደ በማገናኘት የተተረጎመ አድርገው በማናናቅና በማጣጣል ይናገራሉ፤ ይጽፋሉ። "የኛ ቤተክርስቲያን ሊቃውንት፡ እንዲሁ ቀለምና ቁጥር እያገናኙ መተርጎም ይወዳሉ" ይላሉ። መንፈሳዊ ምሥጢሮችን፥ ኢትዮጵያዊ እሴቶችን፥ ረቂቅ እውነቶችን አቅልላችሁ እንድትመለከቷቸውና፡ "አንዳንድ ሰዎች የፈጠሯቸው ትምክህታዊ አስተሳሰቦች ናቸው" ብላችሁ እንድታልፏቸው፡ በቃልና በጽሑፍ ይጀነጅኗችኋል። ለራሳቸው በማናለብኝነት ሙሉ ሥልጣን ሰጥተው፡ "እንዲህ ያለ አስተምህሮ በቤተክርስቲያን የለም" ይሏችኋል። በዚያም አመዛዛኝ፣ ጽንፈኛ ያልኾነ የቤተክርስቲያን ምሑር መስለው ሊታዩዋችሁ ይሞክራሉ። እናንተም ስትጀነጀኑ ትሰነብቱና፡ ስልብ ከኾናችሁ በኋላ፡ የማንም 666 እየተነሳ፡ አንዴ በሰንደቅ ዓላማ ላይ፥ አንዴ በቀን አቆጣጠር ላይ፥ አንዴ በእለታት ስያሜ ላይ አፉን ሲከፍት፡ በጠበቀ ወኔ መከራከር አቅቷችሁ ዝም ትላላችሁ። ምክንያቱም፡ "መምህሮቻችሁ"፡ አስቀድመው የኹለት ባሕሪ ምንፍቅናን በውስጣችሁ ተክለውባችኋልና። አንድ ጎናችሁ ሊመክት ይፈልጋል፤ አንድ ጎናችሁ ደግሞ፡ ከአሕዛብ አስተሳሰብ ጋር ይስማማና ሽባ ይኾናል። ዱሮም፡ በዓለም ታሪክ፡ ኦርቶዶክስ የነበሩ አገራትን፡ ለአክራሪ እስልምና አሳልፋ የሰጠቸው፡ ካቶሊክ ናት። ለርሷ፡ ከተዋሕዶ ይልቅ እስልምና ይቀርባታል። ኹለቱም "ወልድ ፍጡር" ባዮች ናቸው። እስልምና ኢየሱስ ክርስቶስን "አምላክ አይደለም" ያለው፡ እናቱ ካቶሊክ፡ መለኮትና ትስብእትን ነጣጥላ ከምታስተምረው የኹለት ባሕሪ ትምህርት ተነሥቶ ነው። ነብዩ መሓመድ ስለክርስትና ያለውን ግንዛቤ የተማረው፡ ከካቶሊክ መነኩሴ መኾኑን ስንቶቻችሁ ታውቁ ይኾን? ካቶሊክ ማለት፡ መስቀል የያዘ እስላም ማለት ሲኾን፤ እስላም ማለት ደግሞ፡ መስቀል የማይዝ ካቶሊክ ማለት ነው። የነፍስ ማንነታቸው ከዚህ አይወጣም። ኹለቱም ከተዋሕዶ እምነትና ከኢትዮጵያዊነት እሴት በጣም ሩቅ ናቸው። እየተደጋገፉ፥ አንዳንዴም እየተነቃቀፉና እየተገፋፉ፡ የጋራ ጠላታቸውን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን፡ በአውሮፓ፥ በእስያ፣ በመካከለኛው ምሥራቅና በአፍሪካ ያዳከሙ፡ ኹለቱ እምነቶች ናቸው። እነዚህ ስለኢትዮጵያዊነት በተነሳ ቁጥር የማናናቂያ ጽሑፍ የሚጽፉ "መምህራን"፡ለእናንተ፡ እውነተኛ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መምህራን፣ ሰባኪዎች ወይም ሊቃውንት ይመስሏችኋል። እነሱ ግን፡ ከተዋሕዶ በቀር፡ የማንም ደጋፊ ናቸው። ሥራቸውም፡ ሌሎች እምነቶች፡ በተዋሕዶ እምነት እና ኢትዮጵያዊ እሴቶች ላይ እንዲነሳሱ፡ ከውስጥ ኾነው የባንዳነት ሥራ መሥራት ነው። ረዘም አድርጋችሁ ብታወሯቸው ግራኝን ሲደግፉ ኹሉ ትሰሟቸዋላችሁ። እነዚህ አሕዛብ "መምህራን፡" ከቅጠላ ቅጠል መንደር የማይጠፉ ድግምታሞች ናቸው። ጾም፣ ጸሎት፣ ስግደት ሰውነታቸውን የሚጎዳ ስለሚመስላቸው የሚፈሩት፥ ጸሎትና ምልጃ የማያውቁ፣ በሕይወታቸው ሳሉ የሞቱ ቅምጥሎች፥ ሰው መሳይ በሸንጎዎች፥ ውስጣቸው፡ ትልቅ የግብረሰዶም መንፈስ ቁጭ ብሎ "አባትህ ነኝ" እያለ የሚያስፈራራቸው፡ ለራሳቸው የማይኾኑ ውኃ ያልያዙ ደመናዎች ናቸው። መስቀል ይዘው፥ አስኬማ ጭነው፥ ወይም "ዲ/ን"፥ "መምህር"፥ "ደብተራ"፥ "መጋቤ ምናምን"፥ "ሊቀ ምናምን" የሚል ማዕረግ ተሸክመው ግን ያሞኟችኋል። እነሱ አንዴ ለዲያቢሎስ አድረዋል። ዓላማቸው ከገንዘብ፣ ከዝና እና ከቆንጆ ሴቶች ጋር አሼሼ ገዳሜ ከማለት አይዘልልም። አንዳንዴም ሕጻናትና እንስሳት ጋር ይኼዳሉ። "አፍ አለኝ" ብለው ሲጽፉና ሲናገሩ፡ ከሊቅ ተርታ ተቆጥረው በትልቅ ይገመታሉ። ብትፍቋቸው ግን 666 ናቸው። እንዲህ ያሉ መምህሮች በዝተውላችኋል። እናንተም ሰው መስለዋችሁ ትሰሟቸዋላችሁ። ታድያ እነ አብዱጀሊልና እነ ጀበል ለምን አይንቋችሁ?! ዶ/ር መስከረም ለቺሳ እንደጻፈቺው!!
የሰንደቅ ዓላማውን ቀለማት የሚቃወመው ማነው?? * * * ፖለቲከኞች፣ ብሔርተኞች፣ ጽንፈኞች ወዘተ... አረንጓዴ-ቢጫ-ቀዩን ሰንደቅ ዓላማ የሚቃወሙት፡ "የምኒሊክ" ወይም "የአማራ" ወይም "አቢሲንያውያን" ስለኾነ አይደለም። የሚቃወሙት፡ የቅድስት ድንግል ማርያም መቀነት ስለኾነ ነው። የአገሪቱ ባለቤትና ባለርስት፡ እርሷ መኾኗን የሚያሳይ የቃል ኪዳን ምልክት ስለኾነ ነው። ለዐሥራት ልጆቿ በመንፈስ የምትሰጣቸው ምልክት ስለኾነ ነው። በርሷ እናትነት አምነው፥ በልጇ ደም ታትመው ወደርሷ የሚመጡትን፡ ነፍሳቸውን የምትቀበልበት የፍቅር ማሠሪያዋ ስለኾነ ነው። ጠቡ ከርሷ ጋር ነው። ተቃዋሚዎቹ የሚቃወሙት ደግሞ፡ በዋናነት፡ ኦሮሞ ስለኾኑ፣ ወይም ኩሽ ስለኾኑ፣ ወይም ሙስሊም ስለኾኑ፣ ወይም ፕሮቴስታንት ስለኾኑ (ብቻ) አይደለም። የ666 አባላት ስለኾኑ ነው። ዋና ጽንፈኛ የሰንደቅ ዓላማ ተቃዋሚዎች የሐሳዌ መሢህ መንገድ ጠራጊዎች፥ የሴቲቱ ጠላቶች፥ የዘንዶው መጠቀሚያዎች ናቸው። ለሰበብነት የሚጠቀሙት ግን ብሔርን፣ ወይም የውሸት የጭቆና ትርክትን ነው። ለዚህ ጥሩ ማሳያ የሚኾነን፦ በጥንቆላ ውስጥ የተሰማሩና ከደብተራው ዓለም ጋር ንክኪ ያላቸው ሰዎች፡ የፈለገ "አማራ" ወይም "ኦርቶዶክስ" ነን ቢሉ፡ ለዚችው ሰንደቅ ዓላማ፡ ከጽንፈኞች ፖለቲከኞች ያልተናነሰ የጠላትነት ስሜት ያላቸው መኾኑ ነው። በግልጽ ወይም በሥውር ሰንደቅ ዓላማውን ይዋጉታል። ወደ 666ቱ ዓለም ተጠቃልለው ገብተዋልና። "ዘንዶውም፡ በሴቲቱ ላይ ተቈጥቶ፡ የእግዚአብሔርን ትእዛዛት የሚጠብቁትን፡ የኢየሱስም ምስክር ያላቸውን፡ ከዘርዋ የቀሩትን ሊዋጋ ሄደ፤ በባሕርም አሸዋ ላይ ቆመ።" (ራእ 12:17) እነዚህ ከዘርዋ የቀሩት የኢየሱስ ምስክር ያላቸው የተመረጡ የዐሥራት ልጆቿ ደግሞ፡ ምልክታቸው ሰንደቅ ዓላማው ነው። በመንፈሳዊ ዓይን ሲታዩ፡ ቀስተ ደመና ሰውነታቸው ላይ ተተክሎ ይታያል። ክርስቶስ በሰውነታቸው ላይ ነግሧልና። የርሱ ዙፋን ደግሞ፡ ምልክቱ ቀስተ ደመና ነው፦ «ተቀምጦም የነበረው በመልኩ የኢያስጲድንና የሰርዲኖን ዕንቍ ይመስል ነበር። በመልኩም መረግድን የመሰለ ቀስተ ደመና በዙፋኑ ዙሪያ ነበረ።» (ራእ 4:3) ዘንዶው ባያቸው ቁጥር በቁጣ የሚወራጨው ለዚያ ነው። በአገሪቱ ላይ ያለው የ666 መንፈስና አጠቃላይ ኔትወርክ፡ በይሁዳው አንበሳ፡ በመድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ የመስቀሉ ኃይል የተቀጠቀጠ ይኹን! አሜን! ዶ/ር መስከረም ለቺሳ
ይህችን አጭበርባሪ የሴት ደብተራ ጉዷን ተመልከቱ እጅግ ያሳዝናል!! ክፉ መንፈስ ይታሰራል እንጂ በጭራሽ አይሸኝም! በዙሪያችሁ ያሉ ሰዎችን እጅግ ተጠንቀቋቸው! https://youtu.be/e6F5i849CcU