tgindex
Solomon bogale

Solomon bogale

Статистика

ፌስቡካችን ስለዘጉብን ማንኛውንም መረጃ በዚህ ቻናል ያገኛሉ።

Последний пост
26 окт.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 241
−2 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 609
22 постов
Вовлечённость
116,4%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • https://www.facebook.com/share/p/14L9NxuwmJc/

  • без подписи

  • ሰላም እለኪ

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • ወያኔን አንቀጥቅጠው ከቤተመንግስት ወደ ደደቢት ሽፍትነት ያወረዱት እንቁ ፋሲላውያን ጎንደሬዎች በጨርቦሌው counter assassination /defamation/ የተዘመተባቸው አያሌው መንበር ሙሉቀን ተስፋሁን መሳፍንት ባዘዘው ሰሎሞን ቦጋለ ታማኝ በየነ ምስጋናው አንዷለም ኮር ደመቀ ዘውዱ ጋሻው መርሻ መልካሙ ሹምየ ጌታ አስራደ ----በመንግስት ስር ያሉ የነበሩ አገኘው ተሻገር መላኩ አለበል ደስየ ደጀን አማኑኤል ፈረደ ዶር አምባቸው ምግባሩ ከበደ እዘዝ ዋሴ ፈንታ ደጀን ጌታቸው ተስፋየ በጎንደር ጠሉ ጠባብ ቡድን የተገደሉ ዶር አምባቸው መኮነን ምግባሩ ከበደ እዘዝ ዋሴ ሻለቃ አላምረው( ኤርትሪያ በርሃ በወይዘሪት ) አስቻለው ደሴ( በተመስገን ጥሩነህ) ሰጠኝ ባብል ፊታውራሪ ውባንተ አባተ (በ100ቀን እቅድ በነወይዘሪት assist) መምህር ምህረት አሳየ ፊታውራሪ ከፌያለው ደሴ------- አሁን ለመግደል የታሠቡ ጌታ አሰራደ እያሡ አባተ ደረጀ በላይ ሰለሞን አጠና ተሾመ አበባው ዘመነ ምህረት ጋንጃ መች በነበረው በነ ሀፍቶም ወልደይ ባንዳነት ስሙን ያጠፉት ቦታ ፋርጣ ጋይንት ወልቃይት ፋሲል ግምብ እስካሁን ምንም ያልተባሉ ቦተዎችና ሰዎች ጃንተከል ዋርካ አጅባር ሜዳ ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ መላኩ ፈንታ መሆናቸውን በሰራሁት ዳሠሳ ተረድቻለሁ። ታዲያ ከዚህ ቡድን በላይ ለ ጎንደር እና ለልጆቿ ጠላት ይኖራታል ?

  • የጎጃም ፋኖ በተማሪው ላይ ምን አይነት ግፍ ነው የሚፈፅም

  • Channel photo updated

  • ጀግናው #የሽዋ ህዝብ እንዲህ ነው። ከህወሃት እና የአማራን ጥቅም ከሚፈልግ ማንኛውም ሀይል ጋር የቆመ ፋኖ አንደግፍም አሉ በትክክል !! አሉ ያልገባቸው ! ሳይገባቸው የሚከተሉ ጎርፍ!!

  • የዘመነ አደረጃጀት በሰሞኑን ሱዳን በምሄድ ከtdf ጋር እንደተስማማ ይታወቃል የተስማማው ወልቃይትን ለtdf በመስጠት የክልሉን ስልጣን የዘመነ ፋኖ ያስተዳድራል በሚል ነው ። ለማንኛውም ከደሙ ንፁ ነነ አማራ እራሱን ችሎ አንድ ሁኖ ታግሎ ያሸንፋል እንጅ እርስቱን አሳልፎ ሰጥቶ የማንም ተለጣፊ ይሆናል። በጣም ያሳዝናል።

  • без подписи

  • без подписи

  • የጎጃም ፋኖ ጎንደር ጠል ነው ንፁሀን ተማሪ ጨፍጫፊ ነው እና የጎጃም ፋኖ ስልጣን ቢይዝ ለጎንደር ስጋት ነው ።

  • без подписи

  • የጎንደር አማራ ህዝብ ለማንም ስልጣን መወጣጫ አይሆንም!! #የጎንደር አማራ ፋኖ ወደ አንድ ካልመጡ ከፋኖ ድጋፍ ትግል እራሴን አግልያለው! ይሄን ስል ግን #በጎንደር በጌምድር በማንኛውም ጉዳይ ይመለከተኛል አልደራደርም!! #በጎንደር ያሉ ሁለት እዞች ለኔ ወንድሞች ናቸው የአንዱ ወገን መሆን አልፈልግም ሁሉቱም እዞች ለኔ አንድ ናቸው ለጎንደርም ለአማራም የምታስቡ ከሆነ የማንም ተለጣፊ ሳትሆኑ ወደ አንድ መጥታችሁ የጎንደርን ብሎም የአማራን ከፍም ሲል የኢትዮጵያ ህዝብ ክብር እና መብት ማስጠበቅ አለባቸው። #አንዳንዶች ባለማወቅ ከዚህ በፊት ለቁራሽ መሬት አንታገልም ሲሉ ለነበሩት እና በወልቃይት ጉዳይ ለሚደራደሩት የአገው ሸንጎ ስብስብን ወደ ስልጣን አምጥቸ ወልቃይትን ለትግራይ ጎርጎራን እና ወረታን ለአገው ሸንጎ አሳልፋችሁ መሆኑን እንዳትዘነጉ ! #ዋናው መፍትሄ የጎንደር አማራ ፋኖ ወደ አንድ መጥታችሁ ከዛም ከሌላው የአማራ ግዛቶች ፋኖ ጋር አንድ ሁናችሁ እኔ ሳልሳዊ ቴዎድሮስ ነኝ እኔ ንጉስ ነኝ የሚለውን ሀሳብ ትታችሁ የአማራን ህዝብ ታድጋችሁ የአማራ ህዝብ ከሌላው ኢትዮጵያዊ ጋር በሰላም እንዲኖር ማድረግ አለባችሁ ። አይ ወደ አንድ አንመጣም የምትሉ ከሆነ ግን ለግላችሁ እንጅ ለህዝብ አይደለም የምትታገሉት እመኑኝ እርስ በእርስ ተጠላልፋችሁ የጎንደር በጌምድርን ህዝብ አዋርዳችሁ ዳግም ለባርነት ነው የምትሰጡት። የጎንደር በጌምድር ልጆች የእከሌ የእከሌ ደጋፊ ነን ተባብላችሁ እርስ በእርስ ስድድብ ያልሆነ ውስጥ እንዳትገቡ ነገሮችን ቆም ብላችሁ ለማሰብ ሞክሩ ። በዚህ ሀሳብ ላይ ተሳዳቢዎች የአገው ሸንጎ ስብስብ ዘመነ ካልነገሰ የጎንደር አማራ ፋኖ የዘመነ ሎሌ ካልሆነ የምትሉ የአገው ሸንጎ ስብስብ አይመለከታችሁም ከቻላችሁ ለዘላለም ብሎክ አድርጋችሁ ጥፉልኝ!!!

  • без подписи

  • без подписи

  • Channel photo updated

  • ጎበዝ እነ ዘመነ የአገው ሸንጎ ስብስብ ገና ስልጣን ሳይዙ ልክ እንደ ወያኔ ላሊበላን እና እራስ ደጀንን በዜና የትግራይ እንደሆነ አድርገው ሲዘግቡልን እንደነበረው አሁን ደሞ የአገው ሸንጎ ስብስብ መተማን በጎጃም አድርገው መጥተዋል ለማንኛውም የጎንደር ልጆች ይችን መልዕክት እንዳትረሳት!!!!????