Zemedkun Bekele (ዘመዴ)
Статистика"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ 👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና 👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 62
- Всего постов
- 81
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 20 151
- 1/48двое суток
- 23 093
- 1/72трое суток
- 24 906
Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
• ስደት ወደ አዲስ አበባ እየተጀመረ ይመስላል። "…ወቅቱ ክረምት ነው። የእርሻ ወቅት፣ ገበሬ ከሰፈር ከቀዬው ንቅንቅ የማይልበት ወራት ነበር ድሮ ድሮ። በተለይ በወርሀ ነሐሴ ዝናቡም አያላውስ፣ ወንዙም አያሻግርም ነበር ድሮ ድሮ። ዘድሮ ግን በኢትዮጵያ እንዲህ አየሆነ ነው። ዝናብ የለም። ቢኖርም ወይ አነስተኛ ነው፣ ወይም በረዶ እና ጎርፍ ነው ነው የሚሉት። "…አሁን ላይ በትግራይ ከብቱም፣ ሰዉም መሞት እንደጀመረ ነው የሚነገረው። ሰሜን ጎንደር ጸከምት አካባቢ ገበሬው ተርቦ መሰደድ ቢጀምርም ብአዴን የአማቾቹን መንግሥት ላለማሳጣት ሲል አፍኖ ይዟቸዋል ነው የሚባለው። ሰሜን ወሎ ግን እንዴት እንደመጡ ባይታወቅም ገበሬው ጅራፉን ይዞ መንግሥት ያለ መስሎ ግልብጥ ብሎ ለአቤቱታ አዲስ አበባ መጥቷል ነው የሚሉኝ አዲስ አበቤዎች። "…ነገር ግን ሽሽታችሁ በክረምት ወይም በሰንበት እንዳይሆን ጸልዩ፤ ማቴ 24፥20። አስባችሁታል ግን ገና በነሐሴ ስደት ከተጀመረ መስከርም እና ጥቅምት፣ ሕዳር እና ታህሳስ ሲመጣ ምን ሊከሰት እንደሚችል? ከባድ ነው። • እናንተ አካባቢ ዝናቡ እንዴት ነው? እየዘነበ ነው? የዘራችሁት ፍሬ እያፈራ ነው? እስኪ በከተማ ያላችሁ ገጠር ሀገር ቤት ደውሉና ቤተሰብ ጠይቃችሁ መረጃ አጋሩን። አመሰግናለሁ።
без подписи
+1
"…በነገራችን ላይ እነዚያ ሦስቱ የዐማራ ፋኖ ትመስላላችሁ ተብለው በጉራጌ ክልል የተረሸኑት ወጣቶች ልክ በቴ ኡርጌሳ የተባለው ዜጋ እንደተገደለው ዓይነት ግድያ ነው የተገደሉት። "…በቴ ኡርጌሳን የገደሉት 6 ወታደሮች ከሌሊቱ 6 ሰዓት ካረፈበት ሆቴል አውጥተው የፌጥኝ አስረው ከደበደቡት በኋላ በፊቱ በአፍጢሙ ደፍተው በ6 ጥይት ደብድበው ነው የገደሉት። "…እነዚህንም 3 ወጣቶች ከሌሎች ተሳፋሪዎች መርጠው፣ ከመኪና አውርደው፣ ፋኖ ትመስላላችሁ ካሏቸው በኋላ፣ ጫማቸውን አስወልቀው፣ ደብድበው፣ ካደቀቋቸው በኋላ ልክ እንደ በቴ ኡርጌሳ እጃቸውን የፊጥኝ ካሰሯቸው በኋላ በተለመደው የኦሮሙማ አረመኔያዊ ጭካኔ በጥይት ጨፍጭፈው ገድለዋቸዋል። "…በቴ ኡርጌሳንም ከገደሉት በኋላ አስከሬኑን ጅብ እንዲበላው ማንም እንዳያነሣው ያዘዙ ሲሆን፣ በተመሳሳይ እነዚህን ፋኖ ትመስላላችሁ ተብለው በጉራጌ እስላሞች ምድር በግፍ የተገደሉት ወጣቶችም ገዳዮቹ የሟቾች አስከሬን እንዳይነሣ፣ እንዳይቀበርም አዝዘው፣ አስከሬናቸው በጅብ ተበልቶ የተረፈውን በስንት ሽምግልና ተነሥቶ አስከሬናቸው እንዲቀበር ተደርጓል። "…በዘመነ ኦሮሞ ፍትሕ የለም። ወንጀል ሠርተህ አይደለም ወንጀል ሳትሠራም በማንነትህ በፈለገው ሰዓት ሜንጫውን አንስቶ ማረድ፣ መጨፍጨፍ ነው ፍትሑ። ሕግ አያውቅም። ሥርዓተ መንግሥት አያውቅም። ሁሉንም ነገር በግድያ፣ በርሸና፣ በማረድ የሚያስቆም ነው የሚመስለው። ሕገ አራዊት የጋርዮሽ ዘመን ላይ ነው ያለው። ከመንገድ ያፈሳቸውን ዜጎች እስር ቤት ቀጥቅጦ ገድሎ ቅሽሽ ሳይለው ደውሎ ሬሳ ውሰዱ የሚል ቡልጉ ሥርዓት ነው። ይሄ የጫካ አስተሳሰብ፣ የአውሬ ጠባይ ያለውን ሥርዓት ካላስወገድክ ዘግናኝ ጭፍጨፋው ወደፊትም ይቀጥላል። "…ይሄ ምልክት ነው። ዐማራ መሆን ሳይሆን ገና ዐማራ መምሰል በኦሮሙማው ዘመን ዋጋ ያስከፍላል። ይሄን የሚያደርገው መከላከያ በዐማራ ክልል ሲማረክ ግን "ኢኔ ታፊሼ ኖ፣ ሳልፈሊግ ኖ ወደ ጦርሜ የማጣሁት፣ በናታቹ፣ ባባታቹ እያለ ሲልመጠመጥ ነው የሚታየው። "…ድሮ ድሮ ቢሆን እንዲህ ዓይነት ዘግናኝ ግድያ በዐማራ ላይ ሲፈጸም፣ እደነግጥ፣ አለቅስም ነበር። አሁን ግን አልደነግጥም፣ አላለቅስምም። ያኔ በፊት የማለቅሰው፣ የምደነግጠው ዐማራ ምንም ማድረግ ባለመቻሉ ነበር። አሁንስ? አሁንማ የጊዜ ጉዳይ እንጂ ይሄንን ዘግናኝ እና አሰቃቂ ግፍ በእጥፍ የሚመልሱ ትንታግ ነፍጠኛ የዐማራ ወጣቶች በመነሳታቸው ነው። ይሄንንም መዝግቡት። ጊዜው ሲደርስ በሕጋዊ መንገድ በእጥፍ የሚበቀል ትውልድ ይመጣል። • እንደዚያ ነው።
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
+5
• በ100 ዶላር ብቻ… "…አንድ አንድ ኩንታል ለፍልሰታ ቆራቢዎች እንሰጣለንና እማሆዮች ብቅ በሉ ባልነው መሠረት እማሆይ ገነተ ማርያም የሚባሉ መነኩሲት ከለቡ ምስካበ ቅዱሳን ተክለሃይማኖት ደብር አንዲት አዲስዓለም የምትባል እህት ደውላ አንድ ነገር ታጫውተኛለች። እንዲህም ትለኛለች። ካህናቱ ቀድሰው ባዶ ሆዳቸውን ነው የሚሄዱት፣ እናም እማሆይ ገነተማርያም እንደው ለካህናቱ ቀድሰው ሲወጡ አፋቸውን የሚያብሱበት ጥቂት ነገር ቢያስልክልኝ ብለዋል ትለኛለች። እኔም ተራዋ ለደረሰው ለእነ ቀሲስ ሱራፌል ሀገሯ ለሲያትሏ ወ/ሮ እሌኒ ነገርኩ፣ ወ/ሮ እሌንም 17,600 ብር ላከችላቸው። "…ብሩ የደረሳት ወሮ አዲስዓለምም ብሩን ከባንክ አውጥታ የሚያስፈልገውን በሙሉ ከእማሆይ ጋር ገዝታ 10 ብር ከወጪ ስትቀር እሷንም ሙዳየ ምጽዋት ውስጥ አስገብታ በቪድዮ እና በፎቶ አስደግፋ ልካልኛለች። • ወጪዎች፤ ጥቁር ጤፍ 13,000 አበጣሪና ተሸካሚ 450 ዘይት (5 ሊትር) 1,920 ምስር 5 ኪሎ x 260 1,300 አተር 4 ኪሎ × 200 800 ጨው 2 ኪሎ 120 ቀሪ ሙዳየ ምፅዋት የገባ 10 ጠቅላላ ወጪ17,600 "…ከተረዳዳን፣ ከተጋገዝን፣ የቁራ መልእክተኛ ካልሆንን፣ ታማኝም ከሆንን ይሄን አስቸጋሪ የሚመስል ከባድ የመከራ እና የችግር ቀን ከዚህ በበለጠ መልኩ በመረደዳት፣ አንዱ ካለው ለሌለው በማካፈል፣ በመስጠት፣ በመለገስም እንደምንም እናልፈዋለን። አያችሁልኝ ጾሙ እስኪያልቅ ድረስ ካህናቱ ቀድሰው ሲወጡ በ100 ዶላር እማሆይ የሚያዘጋጁላቸውን ምግብ ያለሰቀቀን ተመግበው ወደቤታቸው ይሄዳሉ ማለት ነው። "…በመሃል ደላላ፣ ቀሻቢ፣ ግለኛ፣ ጥቅመኛ፣ ዘራፊ፣ ቀሻቢ ከሌለ 100 ዶላር ተአምር ነው የምትሠራው። ለጨፋሪ፣ ለጠጪ፣ ለጋለሞታ አትበቃም እንጂ፣ ለጸሎተኛ፣ ለቁጥብ፣ ለአመስጋኝ ከበቂ በላይ ናት። ለሆዳም፣ ለአግበስባሽ ግን አትሆንም። • ደስ ደስ እያለኝ ነው የምጽፍላችሁ።
без подписи
без подписи