tgindex
Fano Media 27🦅✊🏿

Fano Media 27🦅✊🏿

Статистика

መረጃ ካሎት በዚህ አድራሻ ያድርሱን። @AmharaFano60M ስለ ሀገራችን ኢትዮጵያ ወቅታዊ ስለ አማራ ታሪካዊ የምንዳስስበት የቴሌግራም አድራሻችን ነው!!! ከዚኽ ስር ጠቅ አድርገው ይምጡ👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿 የX አድራሻችን @FanoMedia @ታላቅ ህዝብ አማራ . የአማራ ህዝብ እያደረገ ያለው የህልውና ትግል የሚዘገብ የትግል ቻናል ነው

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
10
Всего постов
25
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 414
0 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
802
23 постов
Вовлечённость
56,7%
к подписчикам
Постов в день
1,4
всего 25
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
588
1/48двое суток
673
1/72трое суток
726

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • ኢትዮጵያ ― የባጫ ዴቤሌ ታሪክ የሚጀምረው ከ1981 ዓ.ም ጀምሮ በ1991 ከ110,000 በላይ የኢትዮጵያ እስረኞችን ይዞ እስከተለቀቀበት ጊዜ ድረስ በሻዕቢያ እስር ቤት ውስጥ አስር አመታትን በመቆየት ነው። በምርኮ ወቅት እንደ እሱ ባሉ እስረኞች ከተቋቋመው የባህል ቡድን ጋር ተቀላቅሏል፣ እና የደርግን ስርዓት በማውገዝ እና እስረኞቹን ሻዕቢያን በማወደስ ዓመታትን አሳልፏል። ከ1998 ዓ.ም እስከ 2000 ዓ.ም ባለው የድንበር ጦርነት ወቅት ግን የአሰብን ወደብ ለመያዝ የሞከረውን የኢትዮጵያ ጦር አዛዥ ነበር፣ ይህም ዘመቻ በሚያስደንቅ ውድቀት የተጠናቀቀ እና በወታደሮቹ መካከል ከፍተኛ ኪሳራ ያስከተለ ሲሆን ሽንፈቱን በግልጽ "ተጨፈጨፍን/ተደመሰስን" ሲል ገልጾታል። ያ መዝገብ ቢኖርም፣ በ2008 ዓ.ም በወቅቱ በነበረው የፖለቲካ እና የጎሳ "ኮታ" ስርዓት ወደ ሜጀር ጄኔራልነት ከፍ ተደርገው በኋላ በ2011 አካባቢ በሌተናንት ጄኔራል ማዕረግ ጡረታ ወጥተዋል። በዚህ ሳምንት በዩቲዩብ ቃለ ምልልስ ላይ ታይቶ የጦር እስረኛ ሆኖ እንደማያውቅ ተናግሯል። ከዚያ ያለፈ ታሪክ ራሱን ለማራቅ ለምን እንደፈለገ እንረዳለን። በኤርትራ ውስጥ የጦርነት ዘመን ያሳለፈውን ጊዜ ማስታወስ በጣም ያስቸግረዋል። ለዚህም ነው አስቀያሚ ፊቱን በቴሌቪዥን ባሳየ ቁጥር ከኤርትራ ጋር “ጦርነት” ብቻ የሚተፋው። ምናልባት ያለፈውን ታሪክ እንደገና ለመጻፍ እና ያልነበረውን የጀግንነት ቅርስ ለመፍጠር ሌላ ግጭት ብቸኛው መንገድ እንደሆነ ያምናል። ነገር ግን ታሪክ እንደ እሱ ካሉ ሰዎች ጋር ለመገናኘት መንገድ አለው። የጦርነት መንገድን እንደገና ከመረጠ፣ ልክ እንደሌሎች ተመሳሳይ መንገድ የተከተሉት የራሱን ምርጫዎች ለመጋፈጥ ዝግጁ መሆን አለበት።

  • 13 авг.1 1083

    የፍርድ ቀን ሲመጣ ዳኝነት ራሳችን እንሰጣለን ‼️ Of course time matters but we will determine it !! We will assure our survival rights indeed. <<በጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ የአማራ ብሄር ተወላጆችን ከሚጓዙበት የህዝብ ተሽከርካሪ፣እንዲወርዱ በማድረግ “ፉኖን ትደግፉላችሁ በማለት”በአደባባይ እንዲረሸኑ እና አስከሬናቸው መሬት ላይ እንዲጎተት ትዛዝ የሰጡት፣ከዚህ በታች የምትመለከቷቸው፣የወረዳው አስተዳዳሪ አቶ ካሱ ጁሀር እና የወረዳው የፖሊስ አዛዥ አብዱልሃይ ሙህዲን የተባሉ ግለሰቦች ናቸው >> @FanoMedia27

  • Cristiano Ronaldo sends his support to Lionel Messi after the death of his father ❤️ Some things are bigger than football 🙏

  • 12 авг.1 23412

    «የፋኖ መንግሥት» የተሰኘው ምስላዊ ዘገባ፣ ከኦገስት 29 እስከ ሴፕቴምበር 13 ቀን 2026 እ.ኤ.አ በፈረንሳይ ፔርፒኛን በሚካሄደው 38ኛው ዓለም አቀፍ የፎቶ journalism ፌስቲቫል (Visa pour l’Image) ላይ ለዓለም ሕዝብ እንደሚቀርብ ተገለጸ! የዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን በሰሜን ኢትዮጵያ የሚካሄደውንና በፋኖ የሚመራውን የአማራ ህዝባዊ ትግል "በዓለም ላይ ካሉ የተረሱና ድምፅ ያልተሰጣቸው ከባድ ጦርነቶች አንዱ" ሲሉ በሰፊው ዘግበውታል። «የፋኖ መንግሥት» (Fano’s Kingdom) በሚል ርዕስ በቀረበው በዚህ ሰፊ ዘገባ፣ የአማራ ህዝባዊ አርበኞች ከአለታማዎቹና ስልታዊ ጠቀሜታ ካላቸው የላስታ፣ ሰሜን ወሎና ጎንደር ተራሮች ተነስተው ሰፋፊ የገጠር ቀጠናዎችን በቁጥጥራቸው ሥር ማዋላቸው ተመልክቷል። በዘገባው መሠረት፣ የፋኖ አርበኞች አገዛዙ በሕዝቡ ላይ እያደረሰ ያለውን ሁለንተናዊ በደል፣ ጭፍጨፋና የኢኮኖሚ ማዕቀብ ለመመከት ወደ ትግሉ መግባታቸው ተገልጻል። ቀደም ሲል በሰሜኑ ጦርነት ወቅት ከአገዛዙ ጎን የቆሙ ቢሆንም፣ በ2015 ዓ.ም የተደረገው የፕሪቶሪያ ስምምነት የአማራን ሕዝብ ሕልውናዊ ጥያቄዎችና ታሪካዊ መሬቶች ወደ ጎን ማለሉ እንዲሁም አገዛዙ የክልሉን ልዩ ኃይል ለማፍረስ የሄደበት መንገድ ለአሁኑ አገር አቀፍ ቁጣና ለትግሉ መስፋፋት ዋና ምክንያት መሆኑ ተጠቅሷል።

  • ደም በደም ይጠራል! ግድ የለም ሰይፍ የሳለ ትውልድ እየመጣላችሁ ነው!!

  • 11 авг.1 6162

    ጨፍጫፊውና ሰልቃጩ ኦሕዴድ ብልጽግና በ"ምክክር ኮሚሽን ሥም" ያዘጋጀውን የራሱ መድረክ ተጠቅሞ፣ ለራሱ የሚጠቅመውን የመሰልቀጫ መሣሪያ ለማድረግ ቢሞክርም፣ አጀንዳው ስለታወቀበትና ይፋ እየወጣ ስላስቸገረው [ለአጀንዳው] ማስቀየሻ ብዙ ግፎችን መፈጸሙን ይቀጥላል። ዋናው ዓላማው በምክክር ኮሚሽን ሥም ለሚያሳልፈው ውሳኔ ሕዝብ አጀንዳ እንዳያደርግበት በሌላ የጭፍጨፋ አጀንዳ አስቀይሶ ያቀደውን ውሳኔ ለማሳለፍ ነው።

  • 10 авг.1 71121

    በህዝብ ከፍ ከፍ ተደርገው እውቅና'ና ዝና በህዝብ አገኝተው ከፍ ያደረጋቸውን ህዝብ ሲንቁና ሲዘረጥጡ ወርደው የተፈጠፈጡ ኮተቶች። ይሄ ህዝብኮ አይጥላ! ምንም ነገር የማያምርብህ የማይሳካልህ ተቅበዝባዥ ሆነህ እንድትቀር ነው የሚያደርገው።😃 በተለይ በተለይ ሲወድም ሲጠላም ከልቡ ከሆነው ከአማራ ጋር አትጣሉ! አማራ አይጥላችሁ የምር! ሌላው ቢወዳችሁ እንኳ አማራ ከጠላችሁ በቃ ዋጋም የላችሁ። ረክሳችኋል ማለት ነው። በአማራ መወደድና መጠላት የእነዚህን መጀመሪያና መጨረሻ ያየ ይረዳዋል። ሚኮ የደከመ ማህበረሰብ ያለውን ደጋግሞ ይቅርታ ቢል ማን ይስማው ኧረ እንደ ሰው የቆጠረውም የለም 😭 በላይማ በቃ ተሰወረ🤢 ታዬ አማኑኤል የሚወስደው የቅርብ ዘመድ አጥቶ እንጂ የማሰቢያ ጭንቅላት ቡለኑ ሙሉ ለሙሉ ሁሉም እንደለቀቀ "እናትና አባቴ ጥርት ያሉ አማራ ናቸው።" እኔ ግን 75% ወረሞ ነኝ። ካለ ወዲህ እንደው ለስሙ ነው ቆሞ የሚሄደው እንጂ ሰውየው ነቅሏል። አቤልም ከዘፈን ወደ መዝሙር ከመዝሙር ወደ ዘፈን ይቅበዘበዛል😭 እንደ አጠቃላይ ህዝብ አይጥላችሁ። ከህዝብም የአማራ ህዝብ ለማለት ነው።🙂 @FanoMedia27

  • 8 авг.1 8902

    видео или голосовое, без подписи

  • 8 авг.2 0302

    አብዛሀኛው ሰው - በአንተ ልክ መሰይጠን ቢያቅተው እንኳ ፣ እንዴት ሰይጣን የሚቀናብህ ከይሲ መሆንህን መረዳት ይሳነዋል?🤔

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • "…የዚህን አስገራሚ የቤታችንን ጉደኞች ተግባር 👇 ከታች አንብቡት።

  • 4 авг.2 06412

    ምሳውን ለመብላት ስምንት መቶ ሺህ ብር በቀን እያወጣ፣ በሸራተን ሆቴል በአረቦቹ ሽቱ እንዲያ ሲቀናጣ፣ ለዋስትና ሚሆን ስምንት መቶ ሺህ ብር መንሱር እንዴት አጣ? ለስምንት ዓመታት መደመር እያለ ሕዝቡን የቀነሰው፣ ብልጽግና ወርሶት ኮሪደር ሲሠራ፣ ድሮንም ሲገዛ ኣቢይን ያየሰው፣ ዘጠነኛው ዓመት ጎዶሎ ሆኖበት ሲጨንቀው ሲጠበው፣ ስማቸው ነው እንጂ ለካ አንድ ናቸው ኣቢይም መንሱር ነው። ለፍርድ ሲቀርቡ ውጭ ይወጣሉ go ፈንድሚ ከፍተው። ቀሲስ ዲበኩሉ በላይ

Fano Media 27🦅✊🏿 — tgindex