tgindex
ነገደ አምሐራ - Negede Amhara

ነገደ አምሐራ - Negede Amhara

Статистика

የነገደ አምሓራ - Negede Amhara. ሃሳብና አስተያየት እንድሁም ጥቆማ ለመስጠት👇👇👇 @Gostart1

Последний пост
17 февр. 2025 г.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
34
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
12 авг.
Подписчики
10 823
+50 за 4 дн.
Сутки
+7
+0,06%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
11,6 тыс
34 постов
Вовлечённость
107,2%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 34
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 17 февр. 2025 г.31,1 тыс21

    без подписи

  • 17 февр. 2025 г.30,2 тыс28820

    የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት  ዕዝ ለበርካታ ወራት ያሰለጠናቸውን አባት አርበኛ ጦር አስመረቀ! የካቲት 10/2017 ዓ.ም የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ አደረጃጀት የማዘመንና ሠራዊት የማብቃት ተልዕኮውን በአግባቡ እየተወጣ የሚገኘው የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ከግንባር ተጋድሎ ጎን ለጎን የሠራዊት ግንባታ አፈፃፀሙን አጠናክሮ ቀጥሏል። በትናትናው ዕለትም በጀግናው አርበኛ ማንበግር ንጉስ የተሰየመው ማንበግር ክፍለጦር በቀወት ወረዳ ራሳ ለወራት ያሰለጠናቸውን እርሳስ ግንባር ላይ የሚጥሉ አባት አርበኞችን የዕዙ ከፍተኛ አመራሮች እና በየደረጃው ያሉ አመራሮች  በተገኙበት በድምቀት አስመርቋል፡፡ የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ባሉት 8 ክፍለጦሮች ጠንካራ መሠረት ያለው ፤ ለህዝብ ነፃነት የሚዋደቅ ታማኝ ሠራዊት በመገንባት አደረጃጀት እየገነባ ተቋማዊነቱን በተግባር እያረጋገጠ ይገኛል። ስር ነቀል ለውጥ የትግላችን መዳረሻ ነው! አማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ

  • 17 февр. 2025 г.21,2 тыс364

    ብርሸለቆ የደፈጣ ጥቃት ተፈፀመ : ዛሬ ማለትም ይካቲት 10 የአማራ ፋኖ በጎጃም አምስተኛ ክፍለጦር አረንዛው ዳሞት ብርጌድ ፍኖተ ዳሞት ሻለቃ መንጋው ሻበል በብርሸለቆ ኬላ የሚጠብቁ የአገዛዙ ወታደሮች ላይ በፈፀሙት ጥቃት 1 ክላሽ መማረክ ሲቻል 5 የአገዛዙ ወታደሮች ላይመለሱ ተሸኝተዋል። ትግላችን ይቀጥላል! መረጃው ፍኖተ ዳሞት ሻለቃ ም/አዛዢ አብርሀም ነው

  • 13 февр. 2025 г.19,1 тыс453

    ሰበር የድል መርጃ‼️ ''ዘመቻ ፋኖ ሀምሳ አለቃ ሀይማኖት አፍወርቅ/ካይሮ'' 2(ሁለት) ሻንበል ተደምስሶል 10(አስር) ክላሽ ገቢ ተማርኳል!           የካቲት 06/2017/ዓም       ፨የአማራ ፋኖ በጎጃም 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ስር የሚገኜው የእነማዩ #አባ ኮስትር ብርጌድ የካቲት 04/ 05/2017/ዓም #ዘመቻ ፋኖ ሀምሳ አለቃ ሀይማኖት አፍወርቅ/ካይሮ በማለት ሁለት ቀን የፈጅ ከባድ ውጊያ አካሂዶል። ፨የአገዛዙ አራጅ ሰራዊት እና ባንዳ ሚኒሻ፣ፖሊስ፣አድማ ብተና የካቲት 05/2017/ዓም ከእነማይ ወረዳ ማህበር ብርሀን ቀበሌ፣ከቢቸና ከተማ፣ከደጀን ወረዳ ጢቅ ቀበሌ፣የትኖራ ንዑስ ከተማ ሁለት መድፍ፣ሁለት ፔንፔ፣ሶስት ዙ-23፣ከአራት በላይ ሞረተር፣ከግንደዩን ከተማ እና ደብረወረቅ ከተማ፣የዕዱሀ ከተማ ከ25 በላይ ተሽከረካሪ የጫነ የአራጁ ዘራፌ ሰራዊት በእነማይ ወረዳ ዲማ ጊዮወረጊስ በመግባት በደብረ ፀሞና ቀበሌ የአርሶ አደሮች ቤት አውድሟል።2(ሁለት)ንፁሀን በመድፍ ገድሏል። ፨ለእምነት ተቋማት፣አርሶ ከተሜን ለሚመግበው አርሶ አደሩ፣ነግዶ ለሚተዳደርው የከተማ ኖሪዎች እንዲሁም ለመላው የአማራ ህዝብ እርራሄ የሌለው ጥቁር ፋሽዚም የአገዛዙ ዘራፌ አውዳሚ ሰራዊት በእነማይ ወርዳ ስር የሚገኜው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክስትያን ታላቁ ዲማ ቅዱስ ጊዮወርጊስ ገዳምን ለማውደም የተለያዮ ከበባድ መሳሪያዎችን በእነማይ ወረዳ ወይራ ቀበሌ በመጥመድ ሲደበድብ ውሏል። ፨አባ ኮስትር አብርጌድ የካቲት 05/2017/ዓም #ዘመቻ ፋኖ ሀምሳ አለቃ ሀይማኖት አፍወርቅ/ካይሮ በማለት የካቲት 05/2017/ዓም በእነማይ ወረዳ ሰቀላ ቀበሌ ልዮ ቦታው የቀጋን እና ዋስዳ ቀበሌ ከቀኑ 10:00-ምሽቱ 2:00 ሰዓት ድርስ #ስቦ በመምታት ከአገዛዙ ሰራዊትን ጋር ሲፋለም አምሽቶ ድል በድል ሆኗል።አባ ኮስትር ብርጌድ በሰቀላ ቀበሌ ባካሄደው ውጊያ፦ ●ከ2( ሁለት) ሻንበል በላይ ደምስሶል ●10 (አስር) ክላሽ ተማርኳል ● በርካታ ቁስለኛ ሆኗል። ፨አባ ኮስትር ብርጌድ በእነማይ ወረዳ ሰቀላ ቀበሌ ባካሄደው ውጊያ በርካታ የአገዛዙ ጨፍጫፌ ሀይል ሙት እና ቁስለኛ በማድረጉ ተስፋ የቆረጠው የጠላት ሀይል በእነማይ ወርዳ ሰቀላ ቀበሌ የካቲት 06/2017/ዓም እና የካቲት 08/2017/ዓም ያገቡ የነበሩ ሁለት ሙሽራወች እና ሁለት ንፁሀን እርሽኗል። ፨የአገዛዙ ጨፍጫፌ ሀይል ከደብረወርቅ ከተማ ወደ እነማይ ወረዳ ሰቀላ ቀበሌ በርካታ ሀይል ይዞ ቢገባም በአባ ኮስትር ብርጌድ ሙትና ቁስለኛ በመደረጉ በእናርጅ እናውጋ ወረዳ መጣያ ቀበሌ #አቶ ቢረስ ተመስገን የተባለ ግለሰብ እረሽኗል። ወጣት#አለባቸው ልየው አፍነው ወስደዋል። ➧በአጠቃላይ#አባ ኮስትር ብርጌድ በሁለት ቀን በአካሄደው ውጊያ በጣም የምንወደው የምናከብርው ቅኑ ወንድማችን#ፋኖ ሀምሳ አለቃ ሀይማኖት አፍወርቅ ስም የተካሄደው #ዘመቻ ስኬታማ ሆኗል። ወንድማችን ፋኖ #ሀምሳ አለቃ ሀይማኖት አፍወርቅ እንወድሀለን እናከብርሀለን የእሱን ትግል ዳር እናደርሳለን🙏🙏🙏 #ዘመቻ ፋኖ ሀምሳ አለቃ ፋኖ ሀይማኖት አፍወርቅ/ ይቀጥላል.....       አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ!ለአማራ ህዝብ!

  • 13 февр. 2025 г.10,2 тыс94

    #Exit_Exam_Result ሀገር አቀፍ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ውጤት ተለቋል። https//:result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት ExitExam የሚለውን በመምረጥና የራስዎን User Name በማስገባት ውጤትዎን መመልከት ይችላሉ። በ2017 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና ከጥር 26-30/2017 ዓ.ም መሠጠቱ ይታወቃል።

  • በአምባሰል ተራሮች ዛሬ ስለዋለው ውጉያ የደረሰን ድል ነው ===================================== "በአምባሰል ተራሮች ሰርጥ የወራሪዉ ሰራዊት ያለ የሌለ ሃይሉን ከየአካባቢዉ እያግተለተለ ቢያስገባም ለወሬ ነጋሪ እንኳ ያልተረፈበት ቀጠናም አለ። ከበብኩ እንዳለ ተከበበ። መዉጫ ቀዳዳ ጠፋው ። ከሞት አመለጠኩ ያለዉ ገደል ገባ።ባዛዦቹ በኩል የድረሱልኝ ጥሪ ቢቀርብም፣ ድሮን ቢያዘምቱም፣መድፍ ቢጠቀሙም፣ሞርታር ቢያስወነጭፉም፣ ዙ23 ቢያንደቀድቁም የቤተ አማራ ተርቦች እንዴት ሳይደመስሱ ይመለሱ። በርካታ የቡድን መሳሪያዎች፣ ስናይፐር፣ ብሬን ለቁጥር የሚያዳግት ነፍስ ወከፍ ክላሽና ተተኳሽ ተማርኮበታል።የፋኖዎችን ጀግንነት መመከት ያቃተዉ ወራሪ ሰራዊት በ022 ቀበሌ የ1 ቤተሰብ አባላት ሙሉ በድሮን ጨፍጭፏል።"

  • ሰበር ዜና! የአማራ ፋኖ በሸዋ ከሰም ክፍለጦር ነበልባል ብርጌድ ታሪካዊ የሚባል ድል ተቀናጅቷል። ከዛሬ አራት ቀን በፊት በወራዋ የካቲት መግቢያ በቀን 1/6/2017ዓ.ም ከሞጆ መስመር እሬሽን ጭኖ የመጣው ወንበዴው የአብይ የግል ሰራዊት ስመ መከላከያ በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ቦሎ ጊዮርጊስ መሽጎ የነበረውን አረመኔ ሰራዊት በአጃቢነት ቀንታ ወደ በረኸት ወረዳ በረሃውን አቋርጦ ከሰም ጅረቱን አልፎ ሲግበሰበስ ባለታሪኮቹ በሃምሳ አለቃ ፍቃዱ ጥላሁን ከልክሌ ዋና ጦር አዛዥነት የሚመሩት ከመብረቅ ብልጭታ የሚፈጥኑት ነበልባሎቹ ከሰም ድልድይን ጠላት እንደተሻገረ ገልደሚያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ግትልትሉን የአብይን ወታደር በፈፀሙበት መብረቃዊ ጥቃት ሰባቱን በጥቁር አስፓልት ከምድር ቀላቅለውት ጠላትን በማበራዬት ጀባ አሉት። ነበልባሎቹ ያዋከቡትን የአብይ ግብስብስ ሰራዊት በመቶ አለቃ ይላቅ ብርሃነ ዋና ጦር አዛዥነት የሚመራው የአማራ ፋኖ በሸዋ ከሰም ክፍለ ጦር ተስፋ ብርጌድ ሀይለማርያም ብርጌድ ነበልባል ብርጌድ በተናበበ መንገድ በየመንገዱ ደፈጣ በማድረግ ከአረርቲ ወደ በረኸት መተህ ብላ የሚጓዘውን አፋሽ ሰራዊት እየተቀባበሉ ለአራት ቀን ወንበዴው የሚተኩሰውን ከባድ መሳሪያ ዙ-23 ሞርተር ጀነራል መድፍ ቢኤም በገፍ ቢተኩስም የሸዋ ፈርጦቹ ጠላትን ያሠበበት ሳይደርስ በገፍ ሙትና ቁስለኛ አድርገውት ያበራዩት እንደሆነ እና ጠላት በደረሰበት ሽንፈት በበረኸት ወረዳ የንፁሃን ቤትና ንብረት አቃጥሎ የተረፈው የጠላት ሀይል ወደ አረርቲ ከተማ ፊቱን አዙሮ በዛሬው እለት4/6/2017ዓ.ም ሲፈረጥጥ የአማራ ፋኖ በሸዋ ከሰም ክፍለ ጦር ነበልባል ብርጌድ በየቦታው በጣሉት ደፈጣ ከጠዋት ጀምረው የብርጌዱ ቃኚና መሃንዲስ ተወርዋሪ ፋኖች በበረኸት ወረዳ ቆስጤ ገብረኤል እና ምንታምር ቀበሌ መሀከል በከፈቱበት መብረቃዊ ጥቃት የአገዛዙ ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ ሆኖ በደረሰበት ጥቃት ተደናግጦ በየአቅጣጫው ተበታትኖ ወደ ከሰም አስፓልት ተከትሎ ሲፈረጥጥ ከቆስጤ በታች ደፈጣ የያዙት ሌላኛዎቹ ቀጫጭኖቹ የነበልባል ፋኖ በመክት የሚመሩት ሺአለቃ ሁለት አንድ ሻንበል አገዛዙን የመሣሪያ ቃታቸውን በመፈልቀቅ ምላጫቸውን እየነካኩ ጠላትን እየቀነደሹ አስፓልቱን ሙሉ ሙትና ቁስለኛ አድረገውት መስመር ሲለቁለት ተናባቢዎቹ በፍቅር የተሞሉት ነበልባሎች በፋኖ ቸሩ የሚመሩት ሺአለቃ አራት አንድ ጋንታ ከሰም ድልድይ በየመንገዱ ሲመቱ ተርፈው ወደ አረርቲ ከተማተ የሚፈረጥጠውን የአብቹ ሰራዊት የጥይት ሀሩር በከሰም በረሃ አፈሰሱበትተ የአብቹ ሠራዊት በበረሃው ውሃ ውሃ እያለ በነበልባሎቹ ጥይት እየተጋተ ሙት በሙት ሆነው የተረፈው ወደ አረርቲ የፈረጠጠ መሆኑን የአማራ ፋኖ በሸዋተ ከሰም ክፍለ ጦር የነበልባል ብርጌድ ፋኖ ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ ኢንጂነር ታደሠ ወንድሙ አሳውቀዋል። ድል ለአማራ ፋኖ!!! አዲስ ተስፋ !!! አዲስ አዲስ ትውልድ!!! ዘላለማዊ ክብር ስለነፃነት ለተሰው ሰማዕታት። መረጃው/ የአማራ ፋኖ በሸዋ ከሰም ክፍለ ጦር የነበልባል ብርጌድ ሚዲያና ኮሚኒኬሽን ነው። የካቲት 4/2017ዓ/ም

  • без подписи

  • መረጃ ወሎ ቤተ አማራ‼ የአማራ ፋኖ በወሎ(ቤተ አማራ) ልጅ እያሱ ኮር ሁሉም ክፍለጦሮች በሚባል ደረጃ ከጧቱ 1:00ስዓት ጀምረው ከአገዛዙ ጥምር ጦር ጋር ከፍተኛ ትንቅንቅ እያደረጉ ይገኛሉ። በዝህም ራምቦ ክ/ር  አምባሰል ወረዳ አበስ ቀበሌ ላይ ሀይለኛ ውጊያ እያደረገ ሲሆን ራስ አሊ ክ/ር ከሮቢት እስከ ድብል እንዲሁም ራምቦ ክፍለ ጦር አርባዎቹ ሽአለቃ ማርዬ ከተማ በመግባት የጨበጣ ውጊያ እያደረጉ ሲሆን  እንዲሁም ኩታበርና አካባቢው ላይ ቤተ አማራ ክፍለ ጦር ከፍተኛ ትንቅንቅ ላይ እንገኛለን ሲል ፋኖ ሙሃመድ ፈንታው ለቢዛሞ ሚዳያ ገልጿል። በተያያዘ ዜና ከውርጌሳ ወደተለያዩ የገጠር ቀበሌዎች መድፍና ሞርተር ዘፈቀ እዬተኮሰ እንደሚገኝ ገልጾ የአማራ ፋኖ በወሎ(ቤተ አማራ) ከፍተኛ አመራሮች  አምባሰል ወረዳ ላይ ስብሰባ እያደረጉ ነው አፍናለሁ ብሎ ሀይሉን በገፍ አሰልፎ የመጣውን ጥምር ጦር እንዳመጣጡ እያስተናገድነው እንገኛለን ሲል ፋኖ ሙሃመድ ፈንታው ገልጿል። ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ‼ ድል ለክንደ ነበልባሉ ፋኖ‼ የካቲት 05/2017ዓ.ም   ቢዛሞ ሚዲያ

  • የካቲት 4 በአአ በ4 ቦታዎችላይ የፈንጅ ጥቃት የተፈፀመ ሲሆን አፈሳ ተጀምሯል የሚል መረጃ እየወጣ ነው

  • የአገዛዙ ቤት በይፋ እየፈረሰ ነው!! ሞጣ ቀጠና የሚገኘው የጠላት 72ኛ ክፍለጦር እየፈረሰ ነው።  ከክፍለጦሩ በየቀኑ ሁለትም ሶስትም እየሆኑ ወደ ፋኖ እየመጡ ነው። ከ72ኛ ክ/ጦር ድጎጽዮን ከሚገኘው ሬጅመንት ሁለት ጋንታ መሪዎች ከነሙሉ ትጥቃቸው ቢቡኝ መዝገቡ ዋለልኝ ብርጌድን ተቀላቅለዋል። ስቦ መምታት እና ስቦ አምስከዳት ተጠናክሮ ይቀጥላል💪💪💪የአገዛዙ ቤት በይፋ እየፈረሰ ነው!! ሞጣ ቀጠና የሚገኘው የጠላት 72ኛ ክፍለጦር እየፈረሰ ነው።  ከክፍለጦሩ በየቀኑ ሁለትም ሶስትም እየሆኑ ወደ ፋኖ እየመጡ ነው። ከ72ኛ ክ/ጦር ድጎጽዮን ከሚገኘው ሬጅመንት ሁለት ጋንታ መሪዎች ከነሙሉ ትጥቃቸው ቢቡኝ መዝገቡ ዋለልኝ ብርጌድን ተቀላቅለዋል። ስቦ መምታት እና ስቦ አምስከዳት ተጠናክሮ ይቀጥላል💪💪💪

  • መነኩሴዋ ተደፍራለች‼️ #በማሰሮ ደንብ ከተማ ፋኖን ትደግፋላችሁ ተብለዉ በአገዛዙ ተይዘዉ ከታሰሩ ወገኖቻችን መካከል ትላንት ሌሊት አንዲት መነኩሴ በአገዛዙ ሰራዊት ተደፍራ ማደሯ ታዉቋል። ለዚህ ድርጊት በቅርቡ ትልቅ ዋጋ ትከፍሉበታላችሁ‼️ አርበኛ ሲሳይ አሸብር

  • без подписи

  • የመከላከያ አባሉ አላስወጣ ያሉት ሁለት ጓዶቹ ላይ እርምጃ በመውሰድ ፋኖን ተቀላቀለ‼️ በእነማይ ወረዳ ማህበረ ብርሀን ቀበሌ ቁይ መገንጠያ ላይ መሽጎ ከሚገኘው የምዕራብ ዕዝ 57 ክፍለ ጦር 403 ኮር የኮረኔል ገሬ አጃቢ የነበረው ወታደር ሰይድ ያሲን ከድር አገዛዙ በንፁኋኖች ላይ እየፈፀመ ያለውን ግፍ በመቃወም ከአሃዱ ከድቶ በመውጣት ፋኖን መቀላቀሉን መረብ ሚዲያ ለማረጋገጥ ችሏል። ወታደሩ ከአሃዱ ከድቶ እየወጣ በነበረበት ሰዓት ሊይዙት በነበሩ ሁለት ጥበቃዎች ላይ በያዘው ክላሽ እርምጃ በመውሰድ ነው ፋኖን የተቀላቀለው ሲል የአማራ ፋኖ በጎጃም የ8ኛ በላይ ዘለቀ ክ/ጦር ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ለመረብ ሚዲያ በላከው መረጃ ያስታወቀው። ወታደር ሰይድ ያሲን ከድር አገዛዙ በንፁኋኖች ላይ እየፈፀመ ያለውን ግፍ በመቃወም አንድ ክላሽና 220 ጥይት እንደያዘ የአማራ ፋኖ በጎጃም 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር አባ ኮስትር ብርጌድ 1ኛ ጠቅል ሻለቃ መቀላቀሉን ነው የክ/ጦሩ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ለጣቢያችን በላከው መረጃ ጨምሮ የገለፀው። @መረብ ሚድያ የካቲት 3/2017 ዓም

  • 10 февр. 2025 г.14,8 тыс14

    መረጃ መሀል ሳይንት!!🚨 የአማራ ፋኖ በወሎ(ቤተ~አምሐራ) ምዕራብ ወሎ ኮር አምሐራ ሳይንት መቅደላ ክፋለ ጦር ክንፋ የሆነው በጎሹ ሳይንቴው የሚመራው አትሮንስ ብርጌድ 039 ልዮ ቦታው አህዬ(ሰጠቃ) በተባለ ቦታ ላይ ከጠዋት ጀምሮ ከአገዛዙ ሰራዊት ጋ እልህ አስጨራሽ ውጊያ እያረገ ይገኛል። በዚህ አውደ ውጊያ ላይ እስካሁን ባገኘነው መረጃ መሠረት የአገዛዙ ጥምር ጦር ከፍተኛ ኪሳራ ማስተናገዱ የተገለፀ ሲሆን ሰጠቃ ጭርቆስ ቤተክርስቲያን  ቁጥሩ በውል ያልታወቀ የሞተ ሰራዊት እየቀበሩ እንዳሉ የመረጃ ምንጮች አሳውቀዋል። ....አንድ አምሐራ ዕዝ ሚዲያ ዕዝ💪 03/06/2017 ዓ/ም

  • 8 февр. 2025 г.13,8 тыс20

    አሳዛኝ ዜና‼️ በሸዋ ኤፍራታናግድም ወረዳ አገዛዙ በፈፀመው የድሮን ጥቃት የንፁኃኖች ሕይወት አልፏል! በሁሉም መስክ ኪሳራ አሰያስተናገደ ያለው አሸባሪው የብልፅግና አገዛዝ በተለያየ ወቅት የሚፈፅማቸው ንፁኃንን ዒላማ ያደረጉ የድሮን ጥቃቶች በርካታ ሲቪሊያን ላይ ጉዳት እያደረሰ ይገኛል። በዛሬው ዕለት ከሌሊቱ 11:00 ሰዓት ገደማ የአማራ ፋኖ ሸዋ የፋኖ አባላትና አመራሮች ይኖሩበታል በሚል የተሳሳተ ግምት በኤፍራታና ግድም ዘንቦ ቀበሌ በሰነዘረው የድሮን ጥቃት የግለሰብ መኖሪያ ቤት ላይ ባደረሰው ጉዳት የንፁኃኖች ህይወት አልፏል። አገዛዙ በግለሰብ መኖሪያ ቤቶች ላይ በፈፀመው የድሮን ጥቃት እናት ከእነ ልጇ ጨምሮ 4 ሲቪሊያን ህይወታቸው ያለፈ ሲሆን ከ20 በላይ የቀንድና የጋማ ከብቶች ላይ ጉዳትና ውድመት አድርሷል። የአብይ አህመድ አማራ ጠል አገዛዝ በጋራ ታግለን ልናስወግደው የሚገባ ከባዕድ ወራሪ ያልተለየ አረመኔና ጨካኝ አገዛዝ በመሆኑ በተባበረ ክንድ ሁሉም አማራ በተሰለፈበት መስክ ስርዓቱን ለመቅበር የበኩሉን እንዲወጣ ጥሪ እናቀርባለን።

  • 🚨አንድ የአማራ ሳይንት ፋኖ ብቻውን 2 መኪና ጠላት ጋር ተናንቆ ታሪክ ሰራ ማን አትሉም ኮማንዶ መንግስት ተሾመ ወርቅነህ!!🚨 የደቡብ ወሎ ዞን መቀመጫ ከሆነችው ደሴ ከተማ በስተምዕራብ ባለው ቀጠና ለጋምቦ ወረዳ ውስጥ ድውይ ማስጫ ተብሎ የሚጠራ አካባቢ የተፈፀመ ጀብድ ነው ለታሪክ ይቀመጥ። የአማራ ፋኖ በወሎ ቅርንጫፍ የሆነው ምዕራብ ወሎ ኮር ንጉሥ ሚካኤል አሊ ክፍለ ጦር እና የአፄ ይኩኖአምላክ ብርጌድ ቃኝ ቡድን ፊታውራሪ የሆነው አምሓራ ሳይንቴው ኮማንዶ መንግስት ተሾመ ወርቅነህ  ጥቅምት 15 ቀን 2017 አመተ ምህረት 2 መኪና የጠላት ሀይል ላይ ቦንብ በመወርወር የሰራው ተአምር ብዙዎችን ያሰገረመ ሲሆን ለጋምቦ ወረዳ ውስጥ ከምትገኘው ገነቴ ከተማ ሬሽን ጭኖ ወደ አምሓራ ሳይንት ለመግባት በ2 መኪና በመገስገስ ላይ የነበረው ጠላት የሁለቱ ወረዳዎች ድንበር አቅራቢያ ድውይ ማስጫ የተባለ ስፍራ ሲደርስ ኮማንዶ መንግስት ተሾመ ደፈጣ ጥሎ በቦንብ ሁለቱም ተሽከርካሪ ላይ ጥቃት መፈፀሙን ነው ለማረጋገጥ የቻልነው:: የ21 አመቱ ወጣት በፈፀመው መብረቃዊ ጥቃት ወዲያውኑ 9 ወታደሮች ሲደመሰሱ 4 የሚሆኑት ደግሞ ለህክምና ወደ ሆስፒታል ተልከዋል ያሉት የአካባቢው ምንጮች...ኮማንዶው የቦምብ ጥቃቱን ከፈፀመ በኋላ በጥይት የጨበጣ ውጊያ ጀምሮ አንዱ ከብዙዎች ጋር ሲፋለም መቆየቱንም ነው የገለፁት::  ኮማንዶ መንግስት ተሾመ ወርቅነህ በ2015 ዓመተምህረት በህግ ማስከበር ዘመቻ ስም ጠላት እግረኛ እና ሜካናይዝድ ሀይሉን ወደ አማራ ሳይንት ለማስገባት ሲያስጠጋ አናስገባም ብለው በለጩማ የሚባል ብርዳማ ስፍራ ላይ ለወራት ገትረውት ከከረሙት ጀግኖች መካከል አንዱ ሲሆን በወርሀ ሰኔ 2016 አመተ ምህረት ከላላ ወረዳ ውስጥም በደገር እና ወርቄ ግምባር ጀብዱ መፈፀሙ ይታወቃል:: በወርቄ ግምባር የትግል ጓዶቹ በጠላት ተከበው ባሉበት ቅጽበት ተንደርድሮ ወደ ጠላት ቀጠና በመግባት የጠላት ሀይልን ከምሽቅ ነቅሎ ጓዶቹን ከሞት ባህር ውስጥ ያወጣ የልጅ አርበኛ መሆኑን ነው አብረውት የነበሩት ፋኖዎች ምስክርነታቸውን የሰጡን:: በዚህ ትንቅንቅ ጠላት የቡድን መሳሪያ መአት ሲያፈላ ኮማንዶው በስናይፕር ጥይት ሁለት ቦታ ተመትቶ መንቀሳቀስ አልችል ብሎ ስለነበር አርበኛ አደም አሊ እና የኮማንዶው ታላቅ ወንድም የሆነው ፋኖ ወንድዬ ተሾመ ከጠላት ጋር ፊት ለፊት ተፋልመው ሊያወጡት ችለዋል:: ኮማንዶው ሌሎች ጓዶቹን ለማውጣት ሰውነቱን ለስናይፕር ጥይት ሰጥቶ ነፍሱን ቃብድ አስይዞ ጓዶቹን ከጠላት ነጥቆ አውጥቶ እሱ ሲቆስል ከጠላት በኩል የጥይት መአት እየወረደባቸው ወንድሙ እና አርበኛ ሳጅን አደም አሊ የሞት ሽረት ትግል አድርገው ነው ያወጡት:: አርበኛ አደም አሊ ማለት በሰኔ የተመሰረተው የንጉሥ ሚካኤል አሊ ክፍለ ጦር መሪ እና ጥቅምት ወር ውስጥ የተዋቀረው የምዕራብ ወሎ ኮር ጠቅላይ አዛዥ ነው:: በጠላት ስናይፕር ምት ምክንያት ኮማንዶው ከፍተኛ የደም መፍሰስ ችግር ገጥሞት የጤናው ሁኔታ አሳሳቢ ሆኖ ስለነበር እንደምንም ወደ ህክምና ተቋም የሚደርስበት አጋጣሚ ተፈጥሮ ህይወቱ ሊተርፍ ቢችልም ትንሽ እንዳገገመ ወደ ግምባር ለመግባት ወስኖ በተናጠል ግዳጅ ለመወጣት ተንቀሳቅሶ የትም ቦታ ተሰርቶ የማይታወቅ ስራ ሰርቶ የጀግንነት አክሊል ለበሰ ሲሉ ነው ጓዶቹ የተናገሩት:: በጥቅምት አስራ አምስቱ የድውይ ማስጫው ኦፕሬሽን ከቦምብ የተረፈው የጠላት ሀይል ጋር በክላሽኛ ሲያወጋ ቆይቶ ጥይት ሲያልቅበት መስዋዕትነት መክፈሉ ታውቃል:: በከላላ ወርቄ ግምባሩ የስናይፕር ምት ምክንያት እግሩ እንደፈለገ መጓዝን ስለሚከለክለው ገዥ መሬት ይዞ እንኳን ለመታኮስ የጤናው ሁኔታ ስላልፈቀደለት ዋናው አውራ ጎዳና ላይ ፊት ለፊት ጠላት ጋር ተፋልሞ ጥይቱን ሲጨርስ ተሰውቷል:: አስከሬኑ ላይ ጠላት ቦምብ ጥሎበታል ሲሉም ምንጮች ገልጸዋል:: ኮማንዶ መንግስት ተሾመ ወርቅነህ ሁሌም ለጓዶቹ...እኔ በጠላት እጅ ከምሞት ይልቅ ራሴን ማጥፋት ነው የምፈልግ በማለት በጠላት እጅ ላለመሞት ያለውን ምኞት ሲገልፅላቸው ስለነበር በድውይ ማስጫው ትንቅንቅ የመጨረሻይቱን ጥይት ጠጥቷት እንደሚሞት እርግጠኞች ነን ሲሉ ነው የተናገሩት:: እንደ ጓዶቹ ገለፃ ኮማንዶው ብቻውን እንደ ሺህ የሚቆጠር ሞት አይፈሬ ወታደር መሆኑን ነው ለመገንዘብ የቻልነው:: በብርሸለቆ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ተቋም ውስጥ መሰረታዊ የዉትድርና ስልጠና ወስዲ በብላቴ ማሰልጠኛ ደግሞ የልዩ ኮማንዶ ስልጠናን ያጠናቀቀ እንድሁም በአዋሽ አርባ ማሰልጠኛ የሜካናይዝድ አስተኳሽ በመሆን ሰልጥኖ በሰሜኑ ጦርነት ወቅት  በሰቆጣ...አበርገሌ...ፀመራ... ኮረም ..ማይጨዉ እና በሌሎች ግምባሮች ከጠላት መሀል ዘሎ የሚጎመር ነብር መሆኑን በተግባር አሳይቷል:: መንግስት የአማራ ህዝብን ክዶ...ትጥቅ ሊያስፈታ እንቅስቃሴ ሲጀምር ከመከላከያ ሰራዊት ቤት በመውጣት ፋኖ ሆኖ ከሀዲውን የአብይ አገዛዝ በመዋጋት ገና በልጅነቱ በአፈሙዝ አማራነቱን ያስከበረ ጀግና። ብቻውን 2 መኪና ጠላት ጋር ተፋልሞ ፊልም የመሰለ ታሪክ ሰርቶ ስሙን በወርቅ ቀለም እና በራሱ ደም ፅፎ ህያውነትን ተጎናፅሞ ሰማዕትነትን የተቀበለው ጀግና ኮማንዶ መንግስት ተሾመ ወርቅነህ።    .....አንድ አምሐራ ዕዝ ሚዲያ 01/05/17 ዓ.ም

  • ከአማራ ፋኖ በጎጃም 2ኛ ክፍለጦር ደጋ ዳሞት ብርጌድ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ እንደሚታወቀው የአማራ ህዝብ እንደህዝብ ከገባበት ሁለንተናዊ የህልውና አዳጋ ለመውጣት ሲል ከአገዛዙ ሀይል ጋር እልህ አስጨራሽ የሞት ሽረት ትግል እያደረገ ይገኛል።በዚህ መራር የትጥቅ ትግል ሒደት ውስጥ እንደድርጅትና እንደህዝብ በርካታ ወታደራዊና ፖለቲካዊ ድሎችን አስመዝግበናል ።ከነዚህ አንፀባራቂ ድሎች ከተገኘባቸው ቀጠናዎች መካከል አንዱና ዋነኛዉ ምናልባትም ግንባር ቀደሙ በደሙ ቀለምነት በአጥንቱ ብዕርነት የዚህን ሸማቂ ትውልድ ታሪክ እየከተበ የሚገኘው የደጋ ዳሞት ብርጌድ ነው። ባለፉት አንድ አመት ከሰባት ወር ገደማ ባሉት ጊዚያት ውስጥ ደጋዳሞትና የአካባቢው ማህበረሰብ  የትግሉ ደጋፊ ከመሆን በዘለለ የትግሉ መሪ በመሆን ጭምር ለሌሎች ቀጠናዎች አርአያ ሆኖ አሳይቷል። ለዚህም የደጋዳሞት ብርጌድ በተዋረድ ለሚያስተላልፋቸው ትዕዛዞችና መመሪያዎች  ማህበረሰባችን ቅን ምላሽ በመስጠት በምዕላትም በስፋትም ተግባራዊ ማድረጉ ብቻ ለአብነት የሚጠቀስ ነው። ስለሆነም ለአለፉት ሁለት ወራት ገደማ ማለትም ከህዳር 30 /2017 ዓ/ም እስከ ጥር30/2017 ዓ /ም ድረስ ተግባራዊ ሲደረግ የነበረው የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ገደብ መነሳቱን እየገለፅን ዛሬ ማለትም ጥር 30/2017 ዓ/ም የአማራ ፋኖ በጎጃም 2ኛ ክፍለጦር ደጋ ዳሞት ብርጌድ ስራ አስፈፃሚ አባላት ጥልቅ ውይይትና ግምገማ በማድረግ የሚከተሉትን ውሳኔዎች ማስተላለፉን ለማሳወቅ እንወዳለን። 1,ለአለፉት ሁለት ወራት የአገዛዙ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ተረጋግቶና አስቦ ወታደራዊ ዕቅዶችን እንዳያወጣና ለጠላት ሰራዊት ምቹ ሁኔታ እንዳይፈጠር በማሰብ በፈረስቤት ከተማ ውስጥ ከተለዩ ተቋማት ውጭ የሚገኙ ማነኛውም የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ዝግ ሆኖ እንዲቆዩ በወሰነው ውሳኔ መሰረት ጀግናውና ትዛዝ ዐክባሪው ማህበረሰባችን መመሪያውን ተቀብሎ የአላንዳች መሸራረፍ ተግባራዊ ሲያደርግ ቆይቷል። የደጋዳሞት ብርጌድ ስራ አስፈፃሚ አባላትም የአዋጁን ተፈፃሚነትና የአስገኘውን ውጤት በጥልቅ በመገምገም ከዛሬ ማለትም ከጥር30/2017 ዓ/ም ጀምሮ ሁሉም የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የተለመደውን አገልግሎት መስጠት እንዲጀምሩ ወስኗል። 2,አዕምሯቸውን ለከርሳቸው ህሊናቸውን ለኪሳቸው ለአከራዩ ባንዳዎች በሙሉ:_ አገዛዙን በካድሬነት ለማገልገል ተስማምታችሁ የሹመት ደብዳቤ የተቀበላችሁ ካድሬዎች፣ ሚሊሻ፣ አድማ በታኝ፣ፖሊስ እንዲሁም ደግሞ የመከላከያ ሰራዊት አባላት የጠላትን እኩይ ሴራ ተረድታችሁ በወገናችሁ ላይ ላለመተኮስ ከልባችሁ አምናችሁ ከጠላት የስምሪት ቀጠና ባጭር ጊዜ ውስጥ በመውጣት የወገን ሀይልን ብትቀላቀሉ የትኛውንም አይነት አካላዊና ስነልቦናዊ ጥቃት እንደማይደርስባችሁ ለማሣወቅ እንወዳለን። ይህንን ትዕዛዝ ተላልፎ በተገኘ ማነኛውም ግለሰብ ላይ የተለመደና የምታውቁትን አይነት እርምጃ ከመውሰድ ወደሗላ እንደማንል ለማሳሰብ እንወዳለን። በመጨረሻም በደጋ ዳሞት ወረዳ ስር ለምትገኙ ማነኛውም የጦር መሳሪያ ባለቤት ለሆናችሁ መንግስት ሰራተኞች በሙሉ:- የአገዛዙ ሀይል በአውደ ውጊያ  ውሎዎች ላይ የተማረኩበትን መሳሪያዎች ለማካካስ ሲል የተመዘገበ የጦር መሳሪያ ያላቸውን መንግስት ሰራተኞች ደመወዝ በመከልከል መሳሪያቸውን ካላስገቡ በስተቀር ደመወዝ እንደማይከፈላቸው መመሪያ አውርዷል። ይህን መመሪያ ተከትሎ መሳሪያውን ለጠላት በሚያስረክብ ማነኛውም ግለሰብ ላይ አስፈላጊውን እርምጃ የምንወስድ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን። አዲስ ትውድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ የአማራ ፋኖ በጎጃም 2ኛ ክፍለጦር ደጋ ዳሞት ብርጌድ ህዝብ ግንኙነት ክፍል!

  • ቀን 30/05/2017 ዓ.ም ከአማራ ፋኖ በጎጃም ፩ኛ ክፍለ ጦር የተሰጠ መግለጫ!! አገዛዙ እና ያደራጃቸው ሀይሎች በተደጋጋሚ ባህር ዳር ከተማ ላይ ግለሰቦችን በማገት ገንዘብ ይቀበላሉ፣ ይሰውራሉ እንዲሁም ገድለው ይጥላሉ። በተጨማሪም በተለያዩ ጊዚያቶች በአማራ ፋኖ በጎጃም የተለያዩ ሻለቃዎችና ብርጌዶች እንዲሁም በ፩ኛ ክፍለ ጦር ስም ማህተምና ደረሰኝ አሳትሞው ህዝባችን ይዘርፋሉ። የአማራ  ፋኖ በጎጃም ፩ኛ ክፍለ ጦርም በተከታታይ ከህዝባችን በደብዳቤ ምንም አይነት ገንዘብ ጠይቆ እንደማያውቅ ስናሳውቅና ህዝባችንንም ከአላግባብ ምዝበራ ስንከላከል  ቆይተናል። ነገር ግን ከዚህ በታች ያያዝነው ደብዳቤ ሰሞኑን በምናስተዳድረው ቀጠና ባህር ዳር ከተማ እየተበተነ እንደሆነ መረጃ ደርሶናል። ስለሆነም ይህ ደብዳቤ የበተኑ ልጆችን የስርዓቱ ተላላኪዎችና እሱ ያደራጃቸው ዘራፊዎች መሆኑን በመረዳት መረጃ በመስጠት እንድት እንድትተባበሩን እናሳውቃለን። የአማራ ፋኖ በጎጃም ፩ኛ ክፍለ ጦር

  • ደምበጫ‼ ፨፨፨፨፨ የአገዛዙ ሰራዊት ፋኖዎች አሉበት ወደተባለው ወደ ገሊላ በጧቱ ለማፈን ሲግተለተል የአማራ ፋኖ በጎጃም ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ ክ/ር እንጅነር ክብር ተመስገን ብርጌድ ከፊል የብርጌዱ አባላት ወደ ደምበጫ ከተማ በመግባት የአገዛዙን ጥምር ጦር ሲያራውጡት አርፍደው ጥሩ ኦፕሬሽን ሰርተው የወጡ ሲሆን ወደ ገሊላ አምርቶ የነበረው ወራሪ ሰራዊት ተገርፎ መመለሱን ምንጮቻችን አረጋግጠውልናል። ጥር 30/2017 ዓ.ም