tgindex
Amhara Revolution

Amhara Revolution

Статистика

ይህቺ ገፅ 17/04/2016 ተከፈተች። መረጃ ያድርሱን @heyab8 ✅የተመሠረተችው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራን ሕዝብ ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ እና ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ትሰራለች። ድል ለአፋብን💪

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
147
Всего постов
206
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
12 авг.
Подписчики
13 574
+24 за 4 дн.
Сутки
+1
+0,01%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
911
40 постов
Вовлечённость
6,7%
к подписчикам
Постов в день
21,0
всего 206
Упоминаний
3
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
966
1/48двое суток
1 107
1/72трое суток
1 193

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг.1 112161

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг.1 1615

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг.1 0904

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг.1 0785

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг.1 0476

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг.1 0727

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг.1 18817

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг.1 2337

    видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг.1 2658

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг.1 22013

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг.1 18611

    ጠቃሚ ምክርም ማሳሰቢያም ነው::

  • 15 авг.1 142121

    ☝️የሞትከው አንድን ታናሽ ብላቴና ለ መ ግ ደ ል ይህን ያህል ስትደክም ነው! በጥፊ ብቻ የሚሞት ህፃንን እጆቹን የፊጥኝ አስረህ፥ ግንባሩ ላይ አፈ ሙዝ ደቅነህ ፎቶ ስትነሳ በእውነትም ከሰውነት ወጥተህ አረመኔ ጭ ራቅ መሆንህን በግልጽ ታስረዳለህ። ይሄ የሚሆነው በቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ የኦርቶዶክሳውያን ቄራ በሆነችው 'አርሲ' በተባለች ቦታ ነው!!! እንግዲህ እንዲህ ያለውን ጭካኔ ከየት እንደተማራችሁት እናንተው ንገሩን።👇 Megbaru Asmare

  • 15 авг.1 19014

    ሻለቃው ለምን እንዲህ መጡ? መተባበራችንስ ስሕተት ለምን ይሆናል? በተለይ በአፋብን ምስረታ ምክክር ወቅት በታዛቢነት ከሁሉም የፋኖ አመራሮች ጋር የመቀራረብና የመተዋወቅ እድል ስለነበራቸው ጉዳዩን ከአንዳችን ጋር የመምከር እድል ነበራቸው። ደውሎ ጉዳዩን የማማከር እድል ቢያጡ፡ ፅሑፍ አዘጋጅተው ለፋኖዎቹ የማጋራት አማራጭም ነበራቸው። ዛሬ የትግል አመራሮች ወጥተው "በኢትዮጵያ ያሉ የትጥቅ ድርጅቶች በሚተባበሩበት አግባብ ላይ እየመከሩ ነው፣ የደረሱበትን በቅርብ ያሳውቃሉ" ሲባል ፡ አንዲት አንቀፅ ፅሑፍ በማሕበራዊ ሚድያ መለጠፍ የተቃውሞ ጩኸቱን ከመቀላቀል ያለፈ አቋም የማስቀየርም፥ ግንዛቤ የመፍጠርም አቅም ያለው አይደለም። "በአማራ ላይ ሁለንተናዊ ጥቃት የፈፀሙ ጠላቶች ናቸው" በሚል ስለሆነ፡ የሚፈፀም ትብብርና አጋርነት የተጣማሪ ኃይሎችን "ወንጀል ማጠብ" እንዳይሆን ትብብርና አጋርነት ተጠያቂነትን በሚያረጋግጥ መልኩ እንዲፈፀም ማሳሰብ ተገቢ ነበር። ምክንያቱም የአማራ ብሔራዊ ትግል አንዱ አንጓ "ፍትሕ ርትዕ ማረጋገጥ" ነውና! ሻለቃው ሕዝብ ስለትብብር ግንዛቤ እንዲይዝም ከሆነ ከአንዲት ብጣቂ ልጥፍ ይልቅ፡ ቢያንስ እድሜ ልኩን በፖሊቲካ እንደኖረ ሰው ጉዳዩን የማስረዳት ጉዳይ፡ ብድግ ብሎ "ከእገሌ እንዳትተባበር" ሳይሆን፤ በአጠቃላይ አውዱ ላይ፡ ትብብርና አጋርነት ምንድን ነው?፣ የፀረ-አገዛዝ ታጋይ ድርጅቶች እና አገዛዙ ምንና ምን ናቸው?፣ መተባበር ምን ማለት ነው? አለመተባበር ምን ማለት ነው?፣ ለድልና ከድል ማግስት ምን ተፅዕኖ አለው፡ ምን ሊያስከትል ይችላል?፣ በምን አግባብና ሁኔታ ጉዳዩ ይታይ የሚል :"የአዋቂ ምክር" ቢቀርብ የቀረውም አንባቢ ግንዛቤ ያገኛል። የአማራ ትግል በድል ውጤቱ ፡ የማንወደው የፖለቲካ ኃይል ስላለ እሱን ይዘን ትግራይን "ከኢትዮጵያ መነጠል" አይደለም። ይሔ አገዛዝ የሕልውና ጥቃት ከፍቶብኛል የሚሉ አካላትን የመታገል መብት ፈቃጅና ከልካይም አይደለንም። አገዛዙን የሚታገሉ አካላት ሁሉ በጎንዮሽ ቅራኔ አራት ኪሎን ለመቆጣጠር ከመፎካከሩም መተባበር ጤናማ ሽግግር የሚፈጥር ነው። አማራው በድል ማግስት አኩራፊ በመፍጠር በኢትዮጵያ ወታደራዊ ትጥቅ ትግልን ማስቀጠል ሳይሆን ብዙሃኑን የሚያቀራርብ ፖለቲካዊ አውድ መፍጠርና ቅራኔዎች ከአገራዊ ቀውስነት በታች ማድረግ ነው። የሚኖር ትብብርና አጋርነትም "የወንጀል አጠባ" ይሉኝታ የሚፈጥርም አይሆንም የሚል ተስፋ አለኝ። ድሉን የተሟላ የሚያደርገው የሕልውና ጥቃቱን ከመመከት በተጨማሪ ፡ባለፉት ዓመታት ለተፈፀሙ ግፎች ሁሉ ፍትሕ ርትዕ (የወንጀል ፍትሕ፣ የካሳና እርምት ፍትሕን) ማረጋገጥ ነው። ከማንም ጋር! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! ነሐሴ 9/2018 ዓ.ም አርበኛ አበበ ፈንታው