አማራ ፋኖ ጠቅላይ ዕዝና ማዕከላዊ መምሪያ ጽ/ቤት
Статистикаየአማራ ሕዝብና የአማራ ፋኖ የሕልውና ትግል በድል ሲጠናቀቅ፣ በቀጣይ የድኅረ-ድል ጊዜ የሚኖረውን ዘርፈ-ብዙ ጉዳይ፣ ከወዲሁ ለመወያየትና አቅጣጫዎችን ለማመላከት እንዲያግዝ የተመሠረተ ቻናል!https://t.me/+Lb91qrSuX7w2MGQ0
- Последний пост
- 14 февр.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
The owner of this channel has been inactive for the last 18 months. If they remain inactive for the next 7 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.
#ዘወር_በል...❗️
ከግንዛቤ በማስገባት...
ጠሪያችሁ-ናቂያችሁ ጋንኤል ክስረት❗️
видео или голосовое, без подписи
#ሠበር መረጋጋት ለሁሉም❗️❗️❗️ 👉 ጉዳዩ እጅግ SENSITIVE'ም አይደል? 👉 ነገርየው የዓለም የሚዲያ ትኩረትን በእጅጉ የሚስብም አይደል? 👉 ጨፍጫፊው አገዛዝ በሚመቸው መልኩ/ምንገድ አጀንዳ አድርጎ ሊያራግበው የሚችልም ክስተት አይደል? #ስለእዚህ:- መላው አማራ ፋኖ በጎዣም ዕዝ ብቻ፥ በጉዳዩ ላይ የሚሠጠውን ይፋዊ መግለጫ እስኪያወጣ ድረስ፥ እኛ በመረጃ ዕቅበት እንዘግይ❗️❗️❗️💪💪💪 ድል ለተገፋው የአማራ #ሕዝብ❗️ ድል ለመላው የአማራ #ገበሬ❗️
#BREAKING_NEWS Live ለባሕርዳር አየር ማረፊያ ቁጥጥር...
#Breaking_News LIVE የአማራ ፋኖ በጎጃም ዕዝ፥ የባሕርዳር አየር ማረፊያን ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር የሚያስችል እልህ-አስጨራሽ እርምጃ እየወሰደ ይገኛል❗️እ ን ይ ዘ ዋ ለ ን❗️እ ን ቆ ጣ ጠ ረ ዋ ለ ን❗️💪💪💪 ድል ለተገፋው የአማራ #ሕዝብ❗️ ድል ለመላው የአማራ #ገበሬ❗️
እ የ በ ሰ ጨ ኝ ❗️
እስክንድር መሽ በቅዱስ ሚካኤል ሥም ደግሶ፥ ዳንኤል ክስረት ድንኳን ሠብሮ ድግሱን በግድ በመባረክ፥ የሸኔ-መከላከያ አባላትን ያስቃሙበት ቀን❗️🤣🤣🤣
#ሠበር ከወደ #ወሎ ወሎዬ ቁም ብሎሀል ተራውን❗️ ድል ለተገፋው የአማራ #ሕዝብ❗️ ድል ለመላው የአማራ #ገበሬ❗️
ድል ለተገፋው የአማራ #ሕዝብ❗️ ድል ለመላው የአማራ #ገበሬ❗️
የእባቡ የመርዝ አመንጭ እጢዎች እነዚህ ናቸው❗️
#ሠበር ከወደ ባሕርዳር❗️ አሁን በጎጃም-ባሕርዳር ድማሚት አፈንድተናል❗️ የብል*ግና ከፍተኛ አመራሮች በዚህ ፍንዳታ በመረበሽ ከተማዋን ለቅቀው እየወጡ ይገኛሉ❗️ የአውሮፕላን በረራም ሙሉ-በሙሉ ተቋርጧል❗️ የባሕርዳር ከተማ ሕዝብ ከፋኖ ጎን በመቆም ትዕዛዞችን በሚገባ እየፈፀመ ይገኛል❗️ የፋኖ ኦፕሬሽንም ተጠናክሮ ቀጥሏል❗️በተመሳሳይ በሁሉም የጎጃም ወረዳዎችና ከተሞች ፋኖ ጠንከር ያለ ምት እየመታ ይገኛል❗️ ጠላትም በዚህ ብስጭት ፋኖን መመከት ሲሳነው ንጹሐንን ዓላማ አድርጎ እየመታ ይገኛል❗️ ለዓብነት ያህል በሞጣ ትናንት ምሽት 2:30 ሠዐት ላይ #ዳንኤል የተባለን ወጣት በጥይት ደብድበው ረሽነውታል። ሌሎችም ሊረሸኑ ታፍነው የተወሰዱ እንዳሉ አረጋግጠናል❗️ #ዝጋ! ድል ለተገፋው የአማራ ሕዝብ❗️ ድል ለመላው የአማራ #ገበሬ❗️
#እጅግ እጅግ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ አለብን❗️ጥ ን ቃ ቄ 🚨 ድሎች በርክተዋል❗️ መዘናጋት በዝቷል❗️ በጅምላ መጓዝ፥ እጅግ ጥንቃቄ የጎደለው የስልክና የኢንተርኔት አጠቃቀም፥ የኅልውና ትግላችን መሪዎች ቪዲዮና ፎቶ ማህበራዊ ሚዲያው ላይ መበራከት፥ እንዲሁም ዠግኖች ወንድሞቻችንነ ለጠላት ጥቃት የሚያጋልጡ መዘናጋቶችና ቸልተኝነቶች ታይተዋል❗️ ይ ታ ረ ም❗️ የመላው አማራ ፋኖ ዕዝ ዕለታዊ የትግል መመሪያ ነጥቦች፦ 👉 የበለጠ እናስብ❗️ 👉 የበለጠ እንጠንቀቅ❗️ 👉 የበለጠ እንጋደል❗️ #ጥንቃቄ! ድል ለተገፋው የአማራ #ሕዝብ❗️ ድል ለመላው የአማራ #ገበሬ❗️
#ሠበር መርገፍ ከወደ ባሕርዳር❗️ #ባሕርዳር ጃካራንዳ ሆቴል ፊት ለፊት 2 የፋሽስቱ አገዛዝ ተላላኪ ደህንነቶች እስከ መኪናቸው በቦ*ንብ አመድ ሲሆኑ፥ 3ቱ ከባድ ቁሰለኛ ሁነዋል❗️ ቆይ ቆይ ገና መርገፍ ይቀጥላል... 💪💪💪
አ ሁ ን ስ በ ዛ ❗️ ም ረ ር ❗️ አ ማ ራ 🔥🔥🔥🔥🔥
видео или голосовое, без подписи
#ሠበር መረጃ❗️ ባሕር ዳር ዘንዘልማ ገቢያ አዳራሹ ላይ አራት ልጆችን እጅግ ዘግናኝ በሆነ ምንገድ የኦነጉ አገዛዝ አራዊት ሠራዊቶች "ገለዋቸዋል" ከማለት ይልቅ ቀረጣጥፈው በልተዋቸዋል ለማለት በሚያስደፍር ሁኔታ አርደው ጥለዋቸዋል❗️ የባሕርዳር ሕዝብ ሆይ ወዴት ነህ⁉️
#ሠበር መረጃ❗️ ባሕር ዳር ዘንዘልማ ገቢያ አዳራሹ ላይ አራት ልጆችን እጅግ ዘግናኝ በሆነ መንገድ የኦነጉ አገዛዝ አራዊት ሠራዊቶች "ገለዋቸዋል" ከማለት ይልቅ ቀረጣጥፈው በልተዋቸዋል ለማለት በሚያስደፍር ሁኔታ አርደው ጥለዋቸዋል❗️ የባሕርዳር ሕዝብ ሆይ ወዴት ነህ⁉️