tgindex
AMHARA DAILY(AD)🟩🟨🟥🐅

AMHARA DAILY(AD)🟩🟨🟥🐅

Статистика

@AD Buy ads: https://telega.io/c/gojjammedia affiliate program https://telega.io/?r=heof_fNV ይህ ትክክለኛ መርጃ ለህዝብ የምናደርስበት ነው! እብባክወ ማንኛውም መረጃ ሲኖርወት በዚህ ሊንክ ይላኩልን ፣እናመሰግናለን ! @@onlinesupport1

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
46
Всего постов
81
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
12 авг.
Подписчики
8 274
+27 Са 4 дн.
Сутки
+7
+0,08%
Неделя
—
 
Месяц
—
 
Просмотров на пост
1 055
40 постов
Вовлечённость
12,8%
к подписчикам
Постов в день
6,6
всогО 81
УпОПинаниК
0
канаНОв
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
866
1/48двое суток
992
1/72трое суток
1 070

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ሰበር ዜና ‼️ ደም ምለሳው ተጀምሯል‼️ በጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ ከአቶ እንደሻው ጣሰው በተሰጠ ቀጥተኛ ትዛዝ በዋና ሳጅን አብዲ አስፈፃሚነት መኪና ላይ እንዲወርዱ ተደርጎ የተረሸኑት የአማራ ወጣቶች ደም ተመልሷል። ዋና ሳጅን አብዲ ወልቂጤ ከተማ የጆቃ ሆቴል ቡና ለመጠጣት በገባበት በውስጥ አርበኞች ክትትል እስከ ወዲያኛው ተሸኝቷል። የአማራ ጠላቶችን እግር በእግር ተከታትሎ መደምሰስ ተጠናክሮ ይቀጥላል። ድል ለአማራ ፋኖ ሞት ለግፈኞች💪

  • 14 авг.1 066122

    አኬልዳማ ‼️ እልቁቱ እንደቀጠለ ነው ‼️ በግልገል በለስ በአሰቃቂ ሁኔታ የተረሸኑት ወጣቶች ይህን ነገር መረጃ ያደረሰንን አመስግነናል። ገዳዮችም የሚመለስላቸዉ በሰፈሩት ቁና ልክ ሳይሆን በእጥፉ ነዉ።

  • 14 авг.1 112101

    ቁጥር አማራ ፎረም 183/08 ቀን ሰኔ 2018 ዓ.ም ግልፅ ደብዳቤ ለአብክመ የምክክር ኮሚሽን ተሳታፊ የመንግስትና የፓርቲ ተወካዮች ለ በምክክር ጉባኤ ለምትሳተፉ የተፎካካሪ ፓርቲዎች ለ የአማራ ሕዝብ ወኪል ነኝ ብላችሁ በምክክሩ እየተሳተፋችሁ ያላችሁ የህዝብ ወኪሎች ለ በምክክሩ እየተሳተፋችሁ ያላችሁ የሲቪክ ማህበራትና የተለያዩ አደረጃጀት ወኪሎች ባላችሁበት:- ጉዳዩ:- የታሪክ ተወቃሽ የሕግ ተጠያቂነት ከሚያስከትል ውሳኔ ራሳችሁን እንድትጠብቁ ስለማሳሰብ:- ታሪክ ሁል ጊዜ የአሸናፊዎች ድምፅ አይደለም። አንዳንዴ እውነት በጊዜ መጋረጃ ጀርባ በምድር ማህፀን በታሪክ ሊሂቃን ልቦና ውስጥ በሚስጢር ትቀመጣለች። የሰው ልጅ በስልጣኔ ማማ ውስጥ በቆመ ቁጥር የትናንት ማንነቱን የሚመሰክሩ የታሪክ ሰነዶችን አጥፍቷቸዋል ወይም በተወሰኑ ቤተ መዛግብቶች ሰንዷቸዋል። ነገር ግን እውነተኛ ታሪክ በሀሰት ትርክት ሊጠፋ አይችልም። ከዚህ ባሻገርም ታሪክ የሰነደውን የፖለቲካ ትርክት አይፍቀውም።ዛሬ በምክክር ኮሚሽን ስም ሊጠፋ እየተዶለተበት ያለው የታሪክ ሚስጢር የበረራ ታሪክ ነው። የአሁኗ አዲስ አበባ፣ የትናንቷ በረራ የዛሬ መቶ አመት አልተመሰረትችም። ነገር ግን ታሪክን ከመቶ ዓመት   ወዲህ የመጀመር አባዜ የተጠናወታቸው አካላት የኛ የግላችን ብቻ ናት የሚል የታሪካዊም ሆነ የህጋዊነት መሰረት የሌለው ዘመኑን የማይመጥን ቅዥት ሲቃዡ ይታያል። የዛሬዋ አዲስ አበባ ከ600 መቶ አመት በላይ ታሪክ ያላት ሲሆን በ15ኛውና በ16ኛው ክፍለዘመን በወቅቱ  በሰሎሞናዊው ሥርወ መንግስት በማእከላዊ መንግስት ዋና ከተማነት ያገለገለች ጥንታዊ ከተማ ናት። በረራ የነገስታቱ ዋና መቀመጫ በመሆን ከአጼ ዳዊት ቀዳማዊ (1380-1413) ጀምሮ እስከ አጼ ልብነ ድንግል (1508-1540) ከመቶ ዓመት በላይ  አገልግላለች። በረራ ወረብ በሚባል አውራጃ ስር ትተዳደር ነበር። በበረራ እና አካባቢው የአማራ፣ የጋፋት እና የተለያዩ የጉራጌ ቋንቋ ተናጋሪዎች ይኖሩ እንደነበር የታሪክ መዛግብት ያሳያሉ። አዲስ አበባ-በረራና አካባቢዋ ከኦሮሞ ፍልሰት በፊት የነበሩ ስልጣኔዎችን የሚያሳዩና በቁፋሮ የተገኙ የጥንታዊ ስልጣኔ አስረጅ ቅርሶችን የያዘ ምድር ነው። “አዲስ አበባ ከታሪክ አግባብ የኦሮሞ ናት” የሚለው የፖለቲካ ጨዋታ “ከመቸ ጊዜ ጀምሮ ባለው ታሪክ?” የሚል ጥያቄን እንድናነሳ ያስገድደናል። በቅጽል ስሙ አረብ ፈቂህ በመባል የሚታወቀው የአህመድ ግራኝ የጦርነት ዉሎ ጸሀፊ የበረራንና ወረብ አውራጃ ደማቅ ስልጣኔ በዝርዝር ጽፏል። አጼ ልብነ ድንግል በግራኝ አህመድ ሽንብራ ኩሬ (ያሁኒቱ ሞጆ ከተማ) ላይ ድል መሆኑን ተከትሎ ወደሰሜን ያቀኑት የግራኝ ወታደሮች በመንገድ ያገኙትን ስልጣኔ በሙሉ እያወደሙ እንደሄዱ በዝርዝር ጽፏል። ከ1529-1540 ዓ.ም ድረስ ከግራኝ ጋር የተደረገው ወረራ ማዕከላዊ መንግስቱን እጅጉን ስላዳከመው ለኦሮሞ ከደቡብ ወደ ሰሜን ለመስፋፋት ምቹ ሁኔታን ፈጥሮለታል። በዚህ ሂደት ሽምብራ ኩሬ፣ ዝቋላ በረራና መሰል ቦታዎች በኦሮሞ እጅ ሊወድቁ ችለዋል። አጼ ምኒልክ ወደ ወጨጫም ሆነ ወደ እንጦጦ የሄዱበት ምክንያት የአጼ ዳዊትን ከተማ በረራን ፍለጋ ነው። አጼ ሚኒሊክ የጥንቷን የአጼ ዳዊት ከተማ ቦታ ለማግኘት ያደረጉትን ጥረትና ለምን ወደ ወጨጫ እንደሄዱ በአጼምኒልክ ዜና መዋል ጸሀፌ ትእዛዝ ገብረ ስላሴ “ታሪከ ዘ ዳግማዊ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ዘ ኢትዮጵያ” በተባለው መጽሃፋቸው ከገጽ (95 -96) በሚከተለው መልኩ ጽፈውታል።“ይህ ሁሉ ነገር ከተፈጸመ በሁዋላ ከተማ ለመስራት ወደ አንኮበር ወረዱ ሰራዊቱን በበጋዝ ወደ ኦሮሞ  አዝምተዉ የእንጦጦ ከተማ ስራ ተጀመረ። የንጦጦ ከተማ ስራ የተጀመረበት ምክኒያት ምንድን ነው ቢሉ አንድ መነኩሴ ዧይ ከደሴቱ ገብቶ ብዙ መጽሀፍት አገኙ። ከዚያም ትልልቅ መጻሕፍት ማውጣት የማይሆንለት ሲሆን አንድ ታናሽ ክብረ ነገስት የአጼ ልብነድንግል የነገረ ራእይ ያለበት ይዞ ወጣ።ይህንንም መጽሀፍ ንጉሱ ባዩት ጊዜ ከአጼ ዮሀንስም ተራርቀው አንድ ልብ ሁነው መግዛታቸውን እንጦጦ ከተማ ሆኖ እግዘትነ ማሪያምን ቅዱስ ራጉኤልን ተክለው ኦሮሞ የያዘውን አገራቸውን ሁሉ ማቅናታቸውን ራጉኤል መላክ ለአጼ ልብነድንግል በራይ ከነገራቸው ታሪክ ውስጥ አገኙት። ደግሞም ሌላ ብዙ ነገር ተገኘበት። ይሄውም ከድርሳነ ራጉኤል ይገኛል። ነገር ግን የአጼ ዳዊት ከተማ የነበረው የቀድሞው አልተገኘምና ይህ እስኪመረመር በወጨጫ ጋራ በፉሪ ቀኝ ከመካከል ከፍ ያለ ለከተማ የሚመች ስፍራ አይተው ማሰራት ጀመሩ” ከገጽ (100 – 101) ባለው ደግሞ የአጼ ዳዊት ከተማ ፍርስራሽ እንጦጦ ተራራ እንደተገኘ በሚከተለው መልኩ ጸሀፌ ትእዛዝ ገብረ ስላሴ በሚከተለው መልኩ ገልጸውታል።“ስሉልታም ሰፍረው ሳሉ የቀድሞው የአጼ ዳዊት ከተማ ፍራሹ ተገኘ ብለው ለንጉሱ ነገሩ:: ንጉሱም ወጥተው አዩት። ይህችም ቦታ ራጉኤል መልአኩ ለአጼ ልብነድንግል ራእይ እንደነገራቸው አራዊት ሰልጥኖባት ዳዋ በቅሎባት አገኟት። የቀድሞውም የከተማይቱ ምልክት የኖራው ቅርጽ ግሩም ስራ ሁሉ ተገኘ። በዚህም ጊዜ ንጉሱም ምልክቱን ሁሉ አይተው እጅግ ደስ አላቸው:: የአፄ ዳዊት ከተማ የነበረውን እውነተኛውን እንጦጦን ከተማ ታገኘነው የእግዚአብሄር ፈቃዱ ቢሆን ነው። ይህንን ከተማ በኛ ጊዜ የገለጠውን መስራት ይገባናል ብለው ስራው ተጀመረ” የሸዋ መኳንንትም ሆነ አጼ ምኒልክ ወደ እናርያ (የዛሬው ኢሉባቦር)፣ወደ አሮጌው ዳሞት (የዛሬው ወለጋ) እና ጋፋት የዘመቱት አዲስ አገር ለማቅናት አይደለም። ባለ አገሮቹ የጋፋት ዘሮች እና አማሮች ቋንቋቸው ተወልዶ ያደገበትን እና ለብዙ ሺህ አመታት የኖሩበትን አጽመ ርስታቸውን እንደ አዲስ አገር የሚያዩበት ምንም ምክንያት የላቸውም። ከታሪክ አግባብ ለየአዲስ አበባ (በረራ) ባለቤቷ የአማራ፣ የጉራጌና የጠፋው የጋፋት ህዝብ ነው። አዲስ አበባ አሁን ካለው “ህገ መንግስት” አንጻር  ስናይ:- አሁን ያለው የኢፌዴሪ “ህገ መንግስት” የአማራ ህዝብ ባልተወከለበት የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ ግንባር (ትህነግ) ከኦሮሞ ነጻ አውጪ ግንባር (ኦነግ) እና በወቅቱ ከነበሩ አጋሮቹ ጋር ሆኖ ያረቀቀው ሰነድ በመሆኑና የዜጎችን በእኩልነት ላይ የተመሰረተ የዜግነት መብት የሚገፍ በመሆኑ የአማራ ባለሙያዎች እና ተወካይና ሲቪል ማሕበራት ሁሉን ባሳተፈ መልኩ መሻሻል ወይም በአዲስ ህገ መንግስት መለወጥ አለበት ብሎ ያምናል። ሆኖም ግን አገራችን ባለፉት ከ30 ዓመታት በላይ  (የሽግግር መንግስቱን ሳይጨምር) ስትተዳደር የኖረችበት “ህግ” ነውና በዚህ “ህገ መንግስት” ስለ አዲስ አበባ በአንቀጽ 49 ላይ የሚከተለው ሰፍሯል። ፩. የፌደራሉ መንግስት ርዕሰ ከተማ አዲስ አበባ ነው። ፪. የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ራሱን በራሱ የማስተዳደር ሙሉ ሥልጣን ይኖረዋል።  ዝርዝሩ በህግ ይወሰናል። ፫. የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተጠሪነቱ ለፌደራሉ መንግስት ይሆናል። ፬. የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በዚህ ህገ መንግስት በተደነገገው መሰረት በፌደራሉ የህዝብ ተወካዮች

  • йоС пОдписи

  • йоС пОдписи

  • 13 авг.1 345533

    ሰበር‼️ የኤርትራ ጦር ተዋጊ ጀቶችና ፣ታንኮቹን እንዲሁም መድፎቹን ወደ መሃል ኢትዮዽያ ራያ አስጠግቷል:: ዘንዶው ዘንድሮ መጨረሻው ነው ስልህ በምክንያት ነው::

  • ከአፋብን አባት አርበኞች ምክር ቤት የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የሚያደርገው የህልውና ተጋድሎ የአገዛዙን ሰራዊት አከርካሪ በመስበር ላይ ይገኛል። ይህ ትግል ዛሬ የደረሰበት ደረጃ ይደርስ ዘንድ በእሳት የታጠሩ መሰናክሎችን በማለፍ መስዋዕትነት እየከፈሉ ፋኖነትን ያቆዩ አርበኞች በታሪክ ፊት ልዩ ክብር ይገባቸዋል። ይህንን የተገነዘበው ድርጅታችን አፋብን የአባት አርበኞች ምክር ቤትን አቋቁሞ አርበኞች የትግሉ አካል የምንሆንበትን አደረጃጀት በመፍጠሩም የሚያስመሰግነው ተግባር ነው። የአፋብን አባት አርበኞች ምክር ቤት አባላት ወቅታዊ የሀገራችንን ሁለንተናዊና ነባራዊ ሁኔታ በመገንዘብ በተለይም የአማራ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን መጠነ ሰፊ ስርዓታዊ ጭቆና፣ የህልውና አደጋና የዘር ማጥፋት ወንጀል በመገንዘብ ህዝብን ከእልቂት ለመታደግ ሲባል ይህንን ወገናዊ ጥሪ የያዘ መግለጫ አውጥተናል። በመሆኑም ይህ ጥሪ የሚመለከታችሁ መላው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት፤ የአማራ ክልል አድማ ብተና፣ ፖሊስ እና ሚሊሻ አባላት በሙሉ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት መሠረት ጥሪ ተግባራዊ ስለሚደረግ ጥሪውን ተቀብላችሁ አገራዊ እና ሰብአዊ ግዴታችሁን እንድትወጡ የአፋብን አባት አርበኞች ምክር ቤት ያሳስባል። 1ኛ. ማንኛውም የመከላከያ ሰራዊት አመራርና አባል በሙሉ፡ ይህ ስርዓት የሃገርን ዳር ድንበር ዘብ እንዲሆን የተቋቋመን የኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት ለልሹ የስልጣን ማራዘሚያ አድርጎ በገዛ ህዝቡ ላይ በማስተኮስና ነጻነት ፈላጊ ህዝብ በሰራዊቱ ላይ መልሶ እንዲተኩስ በማድረግ አመታትን ያስቆጠረ ጉዳይ ሆኗል፡፡ የተከበርከው የሃገር መከላከያ ሰራዊት በየቀኑ እየተኮስክበትና እየገደልከው ያለው ህዝብ የራስህ ህዝብ ነው፡፡ ባልና ልጆቻቸው ተሰውተውባቸው የሚያለቅሱ እናቶች፣ ሴቶችና ህጻናት ሃገርህ ኢትዮጵያ እንድትጠብቃቸው አደራ የወጣህባቸው መሆናቸውን ፈፅሞ መዘንጋት የለብህም፡፡ በመሆኑም ይህን የአፋብን አባት አርበኞች ምክር ቤት የምህረት ጥሪን በመቀበል ከስነ ስርዓት አልባው የብልፅግና ስርአት ከነመሳሪያችሁና ሙሉ ትጥቃችሁ በመውጣት የአፋብን ሠራዊትን እንድትቀላቀሉ ስንል የአፋብን አባት አርበኞች ምክር ቤት ጥሪያችንን እናቀርባለን፡፡ 2ኛ. ማንኛውም የልዩ ሀይል: የአድማብተና: የፖሊስና የሚሊሻ አመራርና አባላት በሙሉ፡ ለማያዛልቅ ደሞዝ ፣ ቤት መስሪያ ቦታ እና ርካሽ ጥቅማጥቅም ብላችሁ በአማራ ህዝብ እየደረሰ ያለውን ግፍና መከራ ችላ በማለት አሁንም ድረስ ህዝብን እንደ ይሁዳ በሰላሳ ዲናር መሸጡ የይሁዳን እጣፋንታ ከማድረግ ባለፈ ዘላቂ ምቾትን አያስገኛችሁም፡፡ በመጨረሻም ጨፍጫፊው ስርዓት ይፈርሳል፣ አለቆቻችሁ በዘረፋ ባከማቹት ገንዘብ ራሳችውን ያሸሻሉ፣ እናንተና ቤተሰቦቻችሁ ግን ከማህበረሰቡ ትቀራላችሁ፡፡ ይህን ጉዳይ ግንዛቤ በማስገባት መሳሪያና ሙሉ ትጥቃችሁን በመያዝ አፋብንን እንድትቀላቀሉ የአፋብን አባት አርበኞ ምክር ቤት ጥሪ እናቀርባለን፡፡ 3ኛ. ማንኛውም የአማራ ክልል የብልፅግና ስርዓት አመራር ፣ ካድሬና ካቢኔ አባላት በሙሉ፡ የዚህን ደም አፋሳሽ ስርዓት ተልዕኮን ተቀብላችሁ በተለያዬ መልኩ በመፈጸምና በማስፈፀም በአማራና በመላ የሀገሪቱ ህዝብ ላይ እየደረሰ ባለው የዘር ማጥፋት ወንጀል ላይ ያላችሁን ሚና ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በማቆም ለአማራ ብሎም ለአሁኗና ለወደፊቷ ኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ሰላም ማምጣት አማራዊ; አገራዊ እና ሰብአዊ ግዴታችሁ በመሆኑ አፋብንን በመቀላቀል የበኩላችሁን እንድትወጡ ስንል የአፋብን አባት አርበኞች ምክር ቤት ጥሪ እናቀርባለን::

  • йоС пОдписи

  • йоС пОдписи

  • "የብልፅግናውን አገዛዝን ለመቅበር በቁርጠኝነት ለመነሳት ዝግጁ ነን ሲሉ የዳውንት ወረዳ ማህበረሰብ ተናገሩ"! የአፋብን ወሎ ቤተ-አማራ ጀብደኛው ምኒልክ ዕዝ ከአውደውጊያ ጎን ለጎን ሕዝብ የማንቃት፣ የትግል ግምገማ እንዲሁም ጊዜዊ የመንግስት አስተዳደር የምስረታ ሂደቶች ተጠናክረው ቀጥለዋል። በሰሜን ወሎ ዞን ዳውንት ወረዳ ውስጥ በሚገኙ ሶስት ቀበሌዎች የተጠናከረ ሕዝባዊ መድረክ የተካሄደ ሲሆን በሕዝባዊ መድረኩ ላይ የተገኙ ማህበረሰብ የነቃ ተሳትፎ ያካሄደ ሲሆን በመድረኩም ላይ ሾለ አማራ ትግል መነሻና ገፊ ምክኒያቶች፣ የሕልዉና ትግል አላማና መዳረሻ ግብ፣ በወቅታዊነት ከማህበረሰቡ የሚጠበቅ አቋም፣ ስለአጋርነትና ትብብር፣ ሾለ ጊዜያዊ የመንግስት አስተዳደር ምንነትና አስፈላጊነት እንዲሁም በሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ ሰፊ ማብራሪያ በሚኒልክ ዕዝ ከፍተኛ አመራሮች ተሰጥቷል። የምኒልክ ዕዝ አደረጃጀት መምሪያ ኋላፊ አርበኛ አሰፋ መሰለ የትግል ሂደት ሰፊ ማብራሪያዎች የሰጡ ሲሆን "በትግል ስም ሰርጎ ገቦች በዳውንት ሕዝብ ላይ የተፈፀመውን ሞራላዊ ስብራት ጀብደኛው ምኒልክ ዕዝ እንደሚክሳቸው አብራርተዋል"። በአካባቢው ሲንቀሳቀስ የነበረው የፋኖ ኃይል ትጥቁን ከትግል ጠላፊዉ ከባንዳዉ ፈንታዉ ሙሀባዉ እና ሌሎች ጩልሌዎች መጠበቁን አድንቀዋል። " የአማራን ሕዝብ ትግል ለማኮላሸትና ብዙ ጀግኖች መስዕዋትነት የከፈሉበትን ትግል ለማኮላሸትና የአማራን ሕዝብ ተንበርካኪና ወዶ ገብ ለማድረግ ብዙ የተለፋና የዳውንት ሕዝብ ደግሞ ይህን ታሪካዊ ሸፍጥ የታዘበና በውሉ የታገላቸው ስለሆነ አርበኛው ለሕዝቡ ምስጋና አቅርበዋል"። የምኒልክ ዕዝ እቅድ ዝግጅትና ግምገማ መምሪያ ኋላፊ አርበኛ ኢ/ር አራጋው ያለው" የአማራ ሕዝብ የገጠመውን መዋቅራዊና መንግስታዊ ጭፍጨፋ ለመቀልበስ በበሰለ ፓለቲካ፣ በነቁ አማራዎች እየተመሩ እንደ ሕዝብ በስርዓቱ ላይ ማዕበል መፍጠር ይኖርብናል ብለዋል"። አርበኛው አክለውም "ትግላችንን ለመቋጨትና የአገዛዙን እድሜ ለማሳጠር የመጨረሻው ሰዓት ላይ በመድረሳችን የዚህ ታሪክ አካል መሆን እንዳለበት አሳስበዋል"። በዚህ ህዝባዊ መድረክ የምኒልክ ዕዝ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ አርበኛ ብርሃን አረጋ፣የምኒልክ ዕዝ ምክትል ሕዝብ አስተዳደር መምሪያ ሃላፊ አርበኛ ጋሻው ሙሉጌታ፣ የ16ኛ ኮር ፓለቲካ መምሪያ ኋላፊ አርበኛ መምህር መኩሪያ አጋዤ፣ የ16ኛ ኮር ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ኋላፊ አርበኛ እሸቱ አባተ እንዲሁም የ31 ክፍለጦር አመራሮች ተገኝተዉ የየግል ሃሳቦችን እና ማብራሪያዎችን ሰጥተዋል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብን ወሎ ቤተ አማራ ምኒልክ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ! ነሐሴ 07/2018 ዓ.ም

  • йоС пОдписи

  • йоС пОдписи

  • йоС пОдписи

  • йоС пОдписи

  • йоС пОдписи

  • йоС пОдписи

  • йоС пОдписи

  • йоС пОдписи

  • በራያ ግንባር በግዳጅ ላይ የሚገኙት የጠላት ብልፅግና ሰራዊት ከስምሪት ቀጠና በመጥፋት የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ የ102ኛ ኮርን ተቀላቀሉ። ዛሬ ነሐሴ 07/2018ዓ/ም በሰሜን ወሎ ዞን በራያ ቆቦ ወረዳ የጠላት የሰሜን ምስራቅ ዕዝ 1ኛ ኮር 45ኛ ክፍለጦር 4ኛ ሻምበል አዛዥ እና የሰሜን ምስራቅ ዕዝ 802ኛ ኮር 49ኛ ክፍለጦር 3ኛ ሻለቃ 2ኛ ሻምበል አባል ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ወደ ምኒልክ ዕዝ ምስራቅ አማራ የ102ኛ ኮርን ተቀላቀሉ። ከተቀላቀሉት የጠላት የሰራዊት አባላት ሀምሳ አለቃ ጫላ ተኩ የሰሜን ምስራቅ ዕዝ 1ኛ ኮር 45ኛ ክፍለጦር 1ኛ ሬጅመንት 4ኛ ሻበል አዛዥ እና ሙሉጌታ አሰፋው ጡሩነህ የሰሜን ምስራቅ ዕዝ 802ኛ ኮር 49ኛ ክፍለጦር 3ኛ ሻለቃ 2ኛ ሻምበል አባል ትናንትና አመሻሹን የ102ኛ ኮር ፋኖን ተቀላቀሉ። ወደ ፋኖ ከመጡት የብልፅግና የሰራዊት አባላት መካከል 2 ጥቁር ክላንሽ ኮፍ መመሳሪያ፣ 400 የክላሽ ጥይት 4 ኤፍ ዋን ቦምብ እና 6 የክላሽን ኮፍ ካዝና በመያዝ ተቀላቅለዋል። በተጨማሪም ሌሎች የሰሜን ምስራቅ ዕዝ 802ኛ ኮር 48ኛ ክፍለጦር የ6ኛ ሻለቃ ሁለት የሰራዊት አባል ሻምበል ታከለ ዋጋው እና ታምራት ዳባ ደበሌ አገዛዙን በመክዳት በጀሌ(ያለመሳሪያ) የ102ኛ ኮርን ተቀላቅለዋል። ሰሞኑን ከራያ ግንባር እስከ ወልድያ፣ ደሴና ኮምቦልቻ ድረስ ከባድ ውጥረት መንገሱን ተከትሎ በየቀኑ ቢያንስ ከ30 በላይ የሚሆኑ ወታደሮች ከነ ሙሉ ትጥቃቸው በራያ ግንባር ከስምሪት ቀጠናቸው እየወጡ መሆኑን መረጃዎች ያመለክታሉ። ሠራዊቱ "በማን ደም፡ የማን ስልጣን ሊፀና" በሚል ከጥርናፌው በመውጣት እየጠፋ ሲሆን፡ ከፍተኛ አዛዦች እነ ጀኔራል አሰፋ ቸኮልን ጨምሮ የፈረሰውን ጦር እንደገና ለማስተሳሰር እየሞከሩ ቢሆንም ነገር ግን ዛሬ ያስተሳሰሩት ነገ ፈርሶ እያደረባቸው የሚይዙት የሚጨብጡትን እንዳጡ የውስጥ መረጃዎች ገልፀዋል ሲል ምኒልክ ዕዝ የ102ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት ክፍል

  • йоС пОдписи