፩ አማራ ሚዲያ
Статистикаለአማራ የሚጠቅመውን ከማድረግ ወደኋላ አንልም ። መወያያ ግሩፓችን 👉 https://t.me/amhara10
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 7
- Всего постов
- 25
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 897
- 1/48двое суток
- 1 027
- 1/72трое суток
- 1 108
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ አምሐራዎች ❤🥰 ባላችሁበት የምድር ጥግ ሁሉ ሠላም ለእናንተ ይሁን 🤝 🙏 08/12/2018 ድል ለሰፊው የአምሐራ ሕዝብ‼️ 🟢🟡🔴⚔⚔⚔🟢🟡🔴
ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ አምሐራዎች ❤🥰 ባላችሁበት የምድር ጥግ ሁሉ ሠላም ለእናንተ ይሁን 🤝 🙏 07/12/2018 ድል ለሰፊው የአምሐራ ሕዝብ‼️ 🟢🟡🔴⚔⚔⚔🟢🟡🔴
ድል ለሰፊው የአምሐራ ሕዝብ‼️ 🟢🟡🔴⚔⚔⚔🟢🟡🔴
አሳዛኝ ዜና በምስራቅ ወለጋ ጉትን ከተማ እና አካባቢዋ በሚገኙ ንጹሃን ዐማሮች ላይ ዘግናኝ የጅምላ ጭፍጨፋ ተፈፀመ። በምስራቅ ወለጋ ዞን ስር በሚገኙት ጉትን ከተማ እንዲሁም መንደር 1፣ መንደር 2፣ መንደር 3 እና መንደር 6 በተባሉ አካባቢዎች በተፈጸመው በዚህ አሰቃቂ ጥቃት በርካታ ንጹሃን ዜጎች ህይወታቸው ማለፉ ተገልጿል። ከስፍራው ከተገኙት መረጃዎች መረዳት እንደተቻለው ፦ ታጣቂዎች ቤት ለቤት በመግባት 👉 በሜንጫ 👉 በገጀራ እና በጦር ጭካኔ የተሞላበት ጥቃት አክሂደዋል። በዚህ ጥቃት የአንድ የሃይማኖት መሪ ህይወት ያለፈ ሲሆን፣ በዚሁ ድርጊት አንድ የሙስሊም ሼህ መገደላቸው ተረጋግጧል። በተጨማሪም ሁለት የህክምና ባለሞያዎችን ጨምሮ ከ24 እስከ 30 የሚደርሱ ንጹሃን ዜጎች ህይወታቸውን አጥተዋል። ጥቃቱ በስለት እና በሹል መሳሪያዎች የተፈጸመ በመሆኑ፣ በአሁኑ ሰዓት የአካባቢው ነዋሪዎች በከፍተኛ ፍርሃትና ጭንቅ ውስጥ ይገኛሉ። በአካባቢው የተፈጠረውን ጭፍጨፋ ተከተሎ ፣ የመሸሽ አቅም ያላቸው ነዋሪዎች ህይወታቸውን ለማዳን ሲሉ ወደ ቱሉጋና፣ ጉቾ ተራራ እና አቅራቢያ ወደሚገኙ አካባቢዎች በመሸሽ ላይ መሆናቸው ታውቋል። በሌላ በኩል ደግሞ የመሸሽ አቅም የሌላቸው ህፃናት፣ ነፍሰ ጡር እናቶች፣ አረጋውያን እና ህሙማን በቅዱስ ሚካኤል እና በቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያናት ውስጥ ተጠልለው ይገኛሉ። የአካባቢው ነዋሪዎች አሁንም ቢሆን በከፍተኛ ስጋት ውስጥ እንደሚገኙና አስቸኳይ የደህንነት ጥበቃ እንዲሁም የህክምና እርዳታ እንደሚፈልጉ ከስፍራው የተገኙ መረጃዎች ያመላክታሉ። ድል ለሰፊው የአምሐራ ሕዝብ‼️ 🟢🟡🔴⚔⚔⚔🟢🟡🔴
видео или голосовое, без подписи
ከራሳቸው ሰዎች አንደበት መስማቱ ጥሩ ነው በሚል አጋራናችሁ....እውነታውም ይኸው ስለሆነ! አማራ ደም መላሽ ነው! ምላሹም የአፃፋ ምላሽ ነው። ኦሮሚያ የሚባል.. ነበር ወይ እስኪባል እንደ ሰዶምና ገሞራ ታሪክ ሆኖ ይቀራል። ታሪክ የሚፃፍለትም ዕደለኛ ከሆነ ብቻ ነው..ይሔንንም መራር ሐቅ ንገራቸው ፓስተር!! ድል ለሰፊው የአምሐራ ሕዝብ‼️ 🟢🟡🔴⚔⚔⚔🟢🟡🔴
የአበሽጌ ወረዳ ሰቆቃ፡ በሕዝብ ላይ የተደቀነው የዘር ማጥፋት ወንጀል በጉራጌ ዞን ስር በምትገኘውና ከኦሮሚያ ክልል ጋር በምትወሰነው አበሽጌ ወረዳ፣ ለዓመታት ሲካሄድ የቆየው ስቃይና እንግልት አሁንም ተባብሶ ቀጥሏል። እዚያ በሚኖሩ የአማራ ብሔር ተወላጆች ላይ የሚፈጸመው አገዛዛዊ ጥቃት መጠን አልፎ፣ አሁን ላይ ግልጽ የሆነ የዘር ማጥፋት እርምጃ መልክ መያዙን ከአካባቢው የሚወጡ መረጃዎች ያረጋግጣሉ።…
እስፍንት ሰዓት ኮነ አኃውየ ? (ስንት ሰዓት ሆነ) ይለናል ግዕዙ! «ጊዜው እንደ ሸማ መወርወሪያ እየፈጠነ ነው ወገን » ሰላም አንዴት አደራችሁ ውደ አምሐራዎች ❤🥰 ባላችሁበት የምድር ጥግ ሁሉ ሠላም ለእናንተ ይሁን 🙏 የኢትዮጵያው አርማጌዶን(ቅዱሱን ከእርኩሳን የሚለየው) ጦርነ*ት በጣም በቅርቡ ...💪💪 ድል ለሰፊው የአምሐራ ሕዝብ‼️ 🟢🟡🔴⚔⚔⚔🟢🟡🔴
ሰላም አንዴት አደራችሁ ውደ አምሐራዎች ❤🥰 ባላችሁበት የምድር ጥግ ሁሉ ሠላም ለእናንተ ይሁን 🤝 🙏 01/12/2018 ድል ለሰፊው የአምሐራ ሕዝብ‼️ 🟢🟡🔴⚔⚔⚔🟢🟡🔴
ይህ ወራዳ ጭራቅ ሰውዬ የትግራይን እና የአማራን ሕዝብ በተደጋጋሚ እርስ በርስ ለማዋጋት የማይፈነቅለው ድንጋይ የለም። በተለይ ሰሞኑን ጩኸት አብዝቷል። በቅርቡ የደብረ ማርቆስ አየር ማረፊያን ሲመርቅ «አጼ ዮሐንስ ጎጃምን አቃጥለዋል» ማለቱን ሰማን። ዛሬ ደግሞ «ጠላት የባሕር ዳር አየር ማረፊያ ተርሚናልን መትቷል» ብሏል። የሚገርመው ግን ሕዝቡ ስለናቀው ንግግሩን ከቁም ነገር የቆጠረው የለም። በናዚ ዐቢይ አህመድ ንግግር ለሚደናገሩ ሰዎች የምንለው ነገር ቢኖር አማራ በታሪኩ አማራ እንደ ሕዝብ እንደ ዐቢይ አህመድ ያለ ያደማው፣ የገደለው፣ ያፈናቀለው እና ያቆሰለው ጠላት አጋጥሞት አያውቅም። ይህ ጭራቅ የዐረብ ሀገራት ቅጥረኛ በመሆን በዓለም ላይ አለ የተባለውን ዘመናዊ መሣሪያ ሁሉ በመጠቀም ሕዝባችንን ጨርሷል፤ አብያተ ክርስቲያናትን እና ገዳማትን አፍርሷል፤ እንዲሁም የአብነት መምህራንን፣ ተማሪዎችን እና የገዳማት መናንያንን በማንነታቸው አማራነታቸው በጅምላ ጨራሽ መሣሪያ ፈጅቷል። የራሱ ጠባሳ ሳይታየው ለማደናገር በሚናገረው ንግግር የሚሸወድ ትውልድ አሁን የለም፤ ሁሉም ነቅቶበታል። ስለዚህ ይህ ጭራቅ ሌላውን ጠላት እያለ ሕዝብን እርስ በርስ ሊያጫርስ ሲሞክር «ባፋንኩ» (እባክህ ዝም በል) ማለት ያስፈልጋል። ድል ለሰፊው የአምሐራ ሕዝብ‼️ 🟢🟡🔴⚔⚔⚔🟢🟡🔴
ባጫ ደበሌ ጦርነቱ ከተጀመረ እስከ ኤርትራ ነው ጥቃት የምንሰነዝረው እያለች ነው 😁 ድሮስ በሞት አፋፍ ላይ ያለ አካል መንፈራገጡ ይቀራልን ? ኦሮሙማ የሚባል ነበር ወይ እስኪባል ነው ከታሪክ ማህደር ጭምር የምትደመሰሱት 😁 ድል ለሰፊው የአምሐራ ሕዝብ‼️ 🟢🟡🔴⚔⚔⚔🟢🟡🔴
ድል ለሰፊው የአምሐራ ሕዝብ‼️ 🟢🟡🔴⚔⚔⚔🟢🟡🔴
ድል ለሰፊው የአምሐራ ሕዝብ‼️ 🟢🟡🔴⚔⚔⚔🟢🟡🔴
ሰላም አንዴት አደራችሁ ውደ አምሐራዎች ❤🥰 ባላችሁበት የምድር ጥግ ሁሉ ሠላም ለእናንተ ይሁን 🤝 🙏 30/11/2018 ድል ለሰፊው የአምሐራ ሕዝብ‼️ 🟢🟡🔴⚔⚔⚔🟢🟡🔴
«እናጠፋችኋለን» ወደ «እንተላለቃለን» ከአመት በፊት ፉከራቸው በሁለት ሳምንት "እናጠፋችኋለን" የሚል ነበር። ይህ የትዕቢትና የንቀት ንግግር የህዝባችንን የመመከት ፅናትና ህልውናችንን ለማስከበር የምናደርገውን ተጋድሎ ያላገነዘበ ከንቱ ምኞት ሆኖ ቀርቷል። ዛሬ ግን የኃይል ሚዛኑ መለወጡን ሲረዱ፣ እነ ባጫ ደበሌ አንድ ደረጃ ወርደው "እንተላለቃለን" ማለት ጀምረዋል። ይህ ንግግራቸው ተስፋ መቁረጣቸውን እና የደረሰባቸውን ውድቀት በግልጽ የሚያሳይ የቀደመ ትዕቢታቸው ስብራት ነው። "እንተላለቃለን" በማለት በአማራ ላይ ዳግም ጀኖሳይድ ያወጀው ኦሮሙማ፣ በህዝባችን አንድነትና በጀግኖች ክንድ ላይመለስ የሚቀበርበት ጊዜው አሁን ደርሷል። የታገሰው ህዝብ መብቱንና ህልውናውን የሚያረጋግጥበት ታሪካዊ ጊዜ ላይ እንገኛለን። አሁን ሰዓቱ 11:55 ላይ እንገኛለን፤ የዘንዶው አገዛዝ ኦሮሙማ ወደ መቃብር ሊወርድ አፍታ ይቀረዋል። ቀጣዩ ወራት የአውሬው ሬሳ እየተፈለገ የሚቃጠልበትና የሚቀብርበት የህዝብ ሙሉ የድል ጊዜ ይሆናል። NB "እንተላለቃለን" ትላንት ምርኮኛው ባጫ ደበሌ ከቢቢሲ ጋር በነበረው interview ላይ የተናገረው 💥 ፩ አማራ ሚዲያ💥 ድል ለሰፊው የአምሓራ ሕዝብ‼️ 🟢🟡🔴⚔⚔⚔🟢🟡🔴
"ፋኖ ድሮን መቃወሚያ እና ድሮን ከታጠቀ በ1 ሳምንት ውስጥ አዲስ አበባን የሚቆጣጠር ሀይል አለው፤ እኛን ያተረፈን አየር ሀይል ነው" ሲል ጀነራል ተብዬው መሀመድ ተሰማ የተናገረው ንግግር የህዝባዊ ኃይሉን ፋኖን የወታደራዊ ብቃት እና የአገዛዙን የመጨረሻ የስነ-ልቦና ውድቀት በግልጽ ያሳየ ክስተት ሆኗል። ይህ ከራሳቸው አንደበት የወጣው እውነት፣የአገዛዙ ሰራዊት በመሬት ውጊያ ላይ ሙሉ በሙሉ መሸነፉን እና የቆመበት መሬት መናዱን የሚያረጋግጥ ነው። ቀደም ሲል በቋመጡበት ትዕቢትና የከንቱ ፉከራ ካባ ተሸፍነው የነበሩት የአገዛዙ አመራሮች፣ ዛሬ የመሬቱ ላይ ያለው እውነታ ሲያጋልጣቸው የኃይል ሚዛኑ መለወጡን በገዛ አፋቸው እንዲመሰክሩ ተገደዋል። የፋኖን እውነተኛ የውጊያ ብቃትና የህዝብ ደጋፊነት ፍጹም ለመካድ ቢሞክሩም፣ አገዛዙን ውድቀት አፋፍ ላይ ያቆየው የመጨረሻው ተስፋቸው የሰማይ ላይ የድሮን ውጊያ ብቻ መሆኑን ሳይወዱ በግድ አምናዋል። ይህ የጀነራል ተብዬው መሀመድ ተሰማ ስብራት የተሞላበት ንግግር፣ በአንድ በኩል የአገዛዙን ድንጋጤና ተስፋ መቁረጥ የሚያሳይ ሲሆን፣ በሌላ በኩል ደግሞ ለህዝባዊ ታጋዩ ለፋኖ ኃይል ታላቅ የሞራል የበላይነትን ያጎናጸፈ ሆኗል። መሬት ላይ የተመዘገበው ድል አዲስ አበባ ደጃፍ መድረሱንና የአገዛዙ የመጨረሻ ማክተሚያ መቃረቡን የሚያበስር ታሪካዊ ጊዜ ላይ እናገኛለን 💪 💥 ፩ አማራ ሚዲያ💥 ድል ለሰፊው የአምሓራ ሕዝብ‼️ 🟢🟡🔴⚔⚔⚔🟢🟡🔴
➛ ፋሲል የኔዓለም 💥 ፩ አማራ ሚዲያ💥 ድል ለሰፊው የአምሓራ ሕዝብ‼️ 🟢🟡🔴⚔⚔⚔🟢🟡🔴
የሁለቱ ጀነራል ተብዬዎች የምርኮኞች ወግ 😂 መጣን በሰፊው... ድል ለሰፊው የአምሐራ ሕዝብ‼️ 🟢🟡🔴⚔⚔⚔🟢🟡🔴
ሰላም አንዴት አደራችሁ ውደ አምሐራዎች ❤🥰 ባላችሁበት የምድር ጥግ ሁሉ ሠላም ለእናንተ ይሁን 🤝 🙏 29/11/2018 ድል ለሰፊው የአምሐራ ሕዝብ‼️ 🟢🟡🔴⚔⚔⚔🟢🟡🔴
' 💥 መረጃ 💥 የጦር መሳሪያዎች እና የሰራዊት እንቅስቃሴ 📌 በራያ ግንባር በሕዝብ ላይ ጀኖሳይድ ያወጀው ኦሮሙማ በትምህርት ቤቶች አካባቢ መድፎችን እና ዙ-23 ከባድ መሳሪያዎችን በማስጠጋት ላይ ይገኛል። በተጨማሪም በመሆኒ በዛሬው ዕለት ሐምሌ 28 ቀን ተጨማሪ ሰራዊት በማራገፍ የጦርነት ዝግጅቱን አጠናክሮ ቀጥሏል። የመረጃ ፍሰትን ለመግታት የወጣ እገዳ 📌 ከዚሁ የጦርነት ዝግጅት ጋር ተያይዞ፣ በጦር ኃይሎችና በግንባሮች ውስጥ በስልክ የሚደረጉ ግንኙነቶች የሰራዊቱን ሚስጥር አሳልፈው በመስጠት አደጋ ይፈጥራሉ በሚል የሞባይል ስልክ አጠቃቀም ሙሉ በሙሉ እንዲከለከል በሕዝብ ላይ ጀኖሳይድ ያወጀው ኦሮሙማ ወታደራዊ አመራር ለአመራሮቹ በደብዳቤ አሳውቋል። የሳተላይት ስልኮች አጠቃቀም ገደብ 📌 በግንባሩ አካባቢ ባለው የጥንቃቄ እርምጃ ከተፈቀደላቸው በሕዝብ ላይ ጀኖሳይድ ያወጀው ኦሮሙማ የተወሰኑ የጦር አካላት በስተቀር ማንኛውም ሰው የሳተላይት ስልክ ግንኙነቶችን ማድረግ በጥብቅ የተከለከለ መሆኑ ተገልጿል። የዲሲፕሊን እና የቅጣት እርምጃ 📌 ይህንን በወታደራዊ አመራሩ የተላለፈውን የመገናኛ ዘዴዎች አጠቃቀም መመሪያ የማያከብርና ጥሶ የሚገኝ ማንኛውም ወታደራዊ አካል ላይ ጥብቅ የሆነ የወታደራዊ ዲሲፕሊን ቅጣት እንደሚጣልበት አስጠንቅቋል። ጀኖሳይድር ኦሮሙማ VS ህውሃት 💪 💥 ፩ አማራ ሚዲያ💥 ድል ለሰፊው የአምሓራ ሕዝብ‼️ 🟢🟡🔴⚔⚔⚔🟢🟡🔴