tgindex
️ ንስር አማራ🦅

️ ንስር አማራ🦅

Статистика

የተቀደሰን ነገር በእግሩ ለሚረግጥ ፥ተመልሶም ያጎረሰውን እጅ ለሚናከስ ርኩስ መጫወቻ የማይሆን የነቃ ማህበረሰብ እስክንፈጥር ድረስ ብዕራችን አይነጥፍም። አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ፥ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ። 💚💛❤️ እኛን በውስጥ ለማናገር @NISIREamhra2 @NISIREamhraa_bot 👈 ይችን አድራሻ ይጠቀሙ🦅 ንስር ዐማራ🦅 #የግፉአን_ድምፅ t.me/NISIREamhra

Последний пост
09:55
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
66
Всего постов
113
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
12 авг.
Подписчики
63 793
−49 за 4 дн.
Сутки
−5
−0,01%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
13,6 тыс
40 постов
Вовлечённость
21,3%
к подписчикам
Постов в день
9,4
всего 113
Упоминаний
11
каналов
Охват размещения
по 4 постам
1/24сутки в ленте
12 275
1/48двое суток
14 067
1/72трое суток
15 171

Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.

Посты

  • 09:556 721911

    видео или голосовое, без подписи

  • 09:556 43041

    видео или голосовое, без подписи

  • 09:107 045

    видео или голосовое, без подписи

  • 09:106 79260

    видео или голосовое, без подписи

  • 22:239 5984

    видео или голосовое, без подписи

  • 22:239 6364

    видео или голосовое, без подписи

  • 22:239 6204

    видео или голосовое, без подписи

  • 22:238 9771044

    видео или голосовое, без подписи

  • 20:4310,1 тыс7

    видео или голосовое, без подписи

  • 20:4310 тыс1467

    видео или голосовое, без подписи

  • 20:1810,1 тыс641

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг.12,2 тыс4

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг.12,2 тыс1314

    🔥#የድል_ዜና ‼️ የአፋብን ቴዎድሮስ እዝ 105ተኛ ኮር 55ተኛ ክ/ጦር ቃኝ እና መሀንዲስ ወደ ዱርቤቴ ከተማ አስተዳደር ሰርጎ በመግባት ልዩ ስሙ #ጁፊ_ባታ ላይ በእንቅስቃሴ ላይ በነበረ የአረጋ ከበደ መንበር አስጠባቂ ሚኒሻ እና አድማ ብተና ላይ በወሰደው የደፈጣ እርምጃ በአንድ ሲኖ ትራክ መኪና ተጭነው ሲንቀሳሱ የነበሩ የmላት አባት ሙሉ በሙሉ ተደምስሰዋል። በዚህም #አንድ_ብሬን #ከ_20_በላይ_ክላሽ እና የቃታ መሳሪያ መማረክ የተቻለ ሲሆን ዱርቤቴ ሆስፒታል በዚህ ሰአት በቁስለኛ ተጥለቅልቋል ። ውጊያውን የ55ተኛ ክ/ጦር ዘመቻ ሀላፊ አርበኛ ስላባት አቤ በታላቅ ጀግንነት መርቶታል። #ዐንድ_አማራ‼️ ‎#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ ‎#ምረር_አማራ💪 ‎#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 ‎#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 ‎ 09/12/2018 ዓ.ም @NISIREamhra

  • 15 авг.11,8 тыс933

    🔥ከበረኸኛው ቀስተ ደመና ፋኖ በደብረ ኤልያስ ከተማ ለምትኖሩ ማሕበረሰቦች የተሰጠ ጥብቅ ማሳሰቢያ‼️ በደብረ ኤልያስ ከተማ ተወሽቀው ሕዝብን እየዘረፉ፣ ንጹሐንን እየረሸኑ የሚገኙ የብልጽግና ካድሬዎች ከድሃ እናቶች መቀነት በማስፈታት የገነቡትን ቤታቸውን በመሸጥ በዝውውር ስም ጥለው ለመሄድ በዝግጅት ላይ መሆናቸውን አረጋግጠናል። በዚህም መሠረት ማንኛውም አካል የእኒህን ከንጹሐን ኪስ በግፍ በተዘረፈ ገንዘብ የተገነባን #የባንዳን_ቤትም ሆነ ሀብት ንብረት #መግዛትም ሆነ #መለዋወጥ ፈጽሞ #የተከለከለ በመሆኑ የደብረ ኤልያስ ወረዳ የቀስተ ደመና ፋኖም ምንም አይነት እውቅና የማይሰጠው ከመሆኑም በላይ ፋኖ ወረዳውን በሚቆጣጠር ሰዓትም የገዛችሁት የባንዳ ቤትም ሆነ ንብረት #ለድርጅት_ገቢ የሚያደርገው መሆኑን ተረድታችሁ ከአላስፈላጊ ኪሳራ እንድትቆጠቡ ስንል እናሳስባለን። ድል ለአማራ ፋኖ! ነሐሴ 09/12/2018 ዓ.ም ©የደብረ ኤልያስ ወረዳ በረኸኛው ቀስተ ደመና ፋኖ! #ዐንድ_አማራ‼️ ‎#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ ‎#ምረር_አማራ💪 ‎#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 ‎#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 ‎ 09/12/2018 ዓ.ም @NISIREamhra

  • 15 авг.11,8 тыс832

    🔥የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ወሎ ቤተ አማራ ምኒልክ ዕዝ የ102ኛ ኮር ቃኝ  በጮቢ በር ግንባር በአገዛዙ ላይ መብረቃዊ ጥቃት ፈፀሙ‼️ ዛሬ ነሐሴ 09/2018ዓ/ም የ102ኛ ኮር ቃኝ አባላት በሰሜን ወሎ ዞን በራያ ቆቦ ወረዳ ከቆቦ ከተማ በቅርብ ርቀት ልዩ ስሙ አዩብ በተባለ አካባቢ በአገዛዙ ሰራዊት ላይ የደፈጣ ጥቃት ወሰዱ። አገዛዙ ዛሬ በጮቢ በር ግንባር እና በአዲስ ቅኝ ግንባር ከሌሊቱ 11 ሰዓት ጀምሮ ጥቃት ሊከፍት እንዳሰበ የ102ኛ ኮር ፀረ-መረጃዎች ባገኙት መረጃ መሰረት የ102ኛ ኮር ቃኝ በሌሊት ተስበው ቀድመው ቦታዎችን በመያዝ ጠላት ባልጠበቀው እና ባለአቀድው መንገድ ዋጋ አስከፍለውታል። በመሆኑም አገዛዙ የ102ኛ ኮር ቃኝ ጀግኖችን ክንድ መቋቋም ባለመቻሉ ወደ ቆቦ ከተማ እና ጋሪያ ሌንጫ ምሽግ እንድያፈገፍግ ተገዷል። ©አፋብን 1ኛ ምኒልክ ዕዝ የ102ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት ክፍል! #ዐንድ_አማራ‼️ ‎#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ ‎#ምረር_አማራ💪 ‎#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 ‎#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 ‎ 09/12/2018 ዓ.ም @NISIREamhra

  • 15 авг.12,3 тыс781

    🔥#የአገዛዙ_ኃይል_መክዳቱ_ቀጥሏል‼️ ዛሬም ያሲን ሙሐመድ የተባለው የመከላከያ ተብየው 10ኛ ክፍለ ጦር 3ኛ ሬጅመንት አባል ከነሙሉ ትጥቁ ማለትም 01 ኮሪያ ሰራሽ ሁለት እግር ክላሽኮቭ፣ 02 ካዝናና 200 የክላሽ ተተኳሽ በመያዝ የበረኸኛው ቀስተ ደመና ሻለቃን ተቀላቅሏል። ይህ መንገድ በአገዛዙ የመጨረሻ ሰዓት ብዙዎች የአገዛዙ ሠራዊት አባላት እየሄዱበት ያለና ከዚህም በላይ ተጠናክሮ ሊቀጥል የሚገባው ትክክለኛው ራስንም ሀገርንም ከጥፋት የመታደግ ውሳኔ ነው። ©ዘመን ባሳዝነው #ዐንድ_አማራ‼️ ‎#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ ‎#ምረር_አማራ💪 ‎#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 ‎#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 ‎ 09/12/2018 ዓ.ም @NISIREamhra

  • 15 авг.12,7 тыс1041

    🔥#ወታደራዊ_አፈሳ‼️ በመገርሰስ ዋዜማ ያለው የአብይ አህመድ ስራት ወንበሩን ለማፅናት የሚማግዳቸው የሰራዊት አባላቱን ቁጥር ለማብዛት ወታደራዊ አፈሳ እያደረገ መቆየቱ ይታወቃል። ከትናት ጀምሮ አፈሳ በመላ ሀገሪቱ የተባባሰ ሲሆን ለአብነትም ማቻክል ወረዳ አማኑኤል ከተማ ፣ ጎንደር ዙሪያ ማክሰኝት ከተማ በርካታ ወጣቶች እንደታፈሱ የንስር አማራ ምንጮች ገለፀዋል። ስለሆነም ራሳችንን ከአፈሳ ለመጠበቅ እንቅስቃሴያችንን እንገድብ እንዲሁም ይህንን ስርዓት ለመቅበር ከፋኖ ጎን እንሰለፍ ስንል ጥሪ እናቀርባለን!! #ዐንድ_አማራ‼️ ‎#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ ‎#ምረር_አማራ💪 ‎#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 ‎#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 ‎ 09/12/2018 ዓ.ም @NISIREamhra

  • 15 авг.13,1 тыс993

    🔥#የደፈጣ_ጥቃት_ግሽ_አባይ_ሰከላ‼       (ነሐሴ 9/2018 ዓ.ም) አፋብን ጎጃም ጠቅላይ ግዛት ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 44ኛ ክፍለ ጦር፡ ጠላት ሰከላ ወረዳ ወደ አጉት ከተማ አቅራቢያ በእንቅስቃሴ ላይ በነበሩ አገዛዙ ሰራዊት ላይ በተፈፀመው የደፈጣ ጥቃት 11 የሚደርሱ የመከላከያ አባላት ተሸኝተዋል። በቀን እንቅስቃሴ ለማድረግ ሀቅሙ ያልፈቀደለት የብልፅግና ስልብ ወታደር ጨለማን የማምለጫ አማራጭ በማድረግ ቢንቀሳቀስም ነበልባሎቹ 44ኛ ክፍለ ጦር ከተጠና ቦታ ደፈጣ በመያዝ ከባድ ሰብአዊና ቁሳዊ ኪሳራ አድርሰዉበታል። ©የ 44ኛ ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት! #ዐንድ_አማራ‼️ ‎#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ ‎#ምረር_አማራ💪 ‎#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 ‎#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 ‎ 09/12/2018 ዓ.ም @NISIREamhra

  • 14 авг.14,3 тыс2292

    🔥#ጥምረት_አስፈላጊ_ነው_ወይንስ_አይደለም❓ የአማራ ፋኖ የአሸባሪውን የአብይ አሕመድን ስርዓት በመቅበር ህልውናችንን ለማረጋገጥ፣ ፍትሀዊ ፣ህዝባዊና ፣ ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ለመገንባት የሚያደርገው ትንቅንቅ ድፍን ሶስት አመት (36 ወራትን) ያስቆጠረ ሲሆን ትንቅንቃችን በድል ሊቋጭ የአብይ አህመድ ስርዓት ሊገረሰስ የመጨረሻው ጊዜ ላይ እንገኛለን። በዚህ የተጋድሏችን ሂደት ውስጥ ከ7 ወራት ወደዚህ የአብይ አህመድ ስርዓት በድሎናል ፣ ጨቁኖናል ለነፃነታችን እንታገላለን ያሉ የተለያዩ ክልል ወኪል የሆኑ የትግል ድርጅቶች ከፋኖ ጋር ተጣምረው በጋራ ጠላትን ለመገርሰስና ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ለመገንበት እንሰራለን የሚል ስራዎች ሲሰሩ እናያለን የንስር አማራ ቤተሰቦች ይሄን እንዴት ታዩታላችሁ? የአማራ ትግል ከሌሎች ኃይሎች ጋር መጣመሩ ተገቢ ነው ወይንስ አይደለም? ሀሳብ አስተያዬትዎን ያጋሩን! #ዐንድ_አማራ‼️ ‎#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ ‎#ምረር_አማራ💪 ‎#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 ‎#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 ‎ 08/12/2018 ዓ.ም @NISIREamhra

  • 14 авг.14,6 тыс12013

    🔥1ኛ ዕዝ ዕዝ ነፃ ባወጣው በደላንታ ወረዳ ጊዚያዊ የሲቪል አስተዳደር መዋቅር አቋቋመ‼️ በ​አፋብን 1ኛ ዕዝ በተቆጣጠራቸዉ ወረዳዎች ጊዚያዊ የሲቪል መዋቅሮችን እየዘረጋ እና እያቋቋመ ሕዝባዊ አገልግሎቶች እንዳይቋረጡበት እየሰራ ሲኋን፡ በቅርቡ በተቆጣጠረው በደላንታ ወረዳ አስተዳደራዊ ተግባራትን በላቀ ቅንጅት ለመምራት፣ የህዝቡን ሰላምና ደህንነት በአስተማማኝ ሁኔታ ለማስከበር እንዲሁም ዘላቂ አስተዳደራዊ መረጋጋትን ለመፍጠር ያለመው የደላንታ ወረዳ ጊዚያዊ አስተዳደር መዋቅርን ዛሬ ነህሴ 08/2018 ዓ/ም አዋቅሮ ወደ ስራ አስገብቷል። ​ይህ አዲስ የጊዚያዊ አስተዳደር አደረጃጀት በአካባቢው የሚገኙ ህዝባዊና ማህበራዊ ተቋማት አገልግሎታቸውን ያለአንዳች መቆራረጥ ለህብረተሰቡ እንዲሰጡ ለማስቻል፣ የህዝቡን የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ሰላማዊ ማድረግ እና የልማት፣  እንዲሁም የፀጥታ ስራዎችን በበላይነትና በባለቤትነት ለመምራት የታሰበ ነዉ። የዳላንታ ወረዳ የጊዚያዊ ሲቪል መዋቅር ሲዋቀር የ1ኛ ዕዝ ፖለቲካ መምሪያ ምክትል ኃላፊ አርበኛ ስንታየሁ ተስፉ  እና ህዝብ አስተዳደር መምሪያ አርበኛ አበበ ቀዮ ተገኝዋል። የወረዳውን አጠቃላይ እንቅስቃሴ በበላይነት እንደሚመሩ ኃላፊነት የተሰጣቸዉ አመራሮች እንደሚከተለው ተዘርዝረዋል፡ 1. አርበኛ በላይ ሰጠ የጊዚያዊ አስተዳደር መዋቅር ዋና  አስተዳዳሪ 2.አርበኛ መኳንንት ክፍሌ ምክትል አስተዳዳሪ ​3.አርበኛ ወንድወሰን ምክሪ — አስተዳደር ፅህፈት ቤት ሃላፊ ​4. አስር አለቃ ኪዳኑ አስናቀ — አስተዳደር እና ፀጥታ ፅህፈት ቤት ሃላፊ 5. አርበኛ ሲሳይ ጥላሁን — ገንዘብ ፅህፈት ቤት ሃላፊ ​6. አርበኛ ሞላ ጉበና — ከተማ አስተዳደር ፅህፈት ቤት ሃላፊ ​7.አርበኛ ኤፍሬም በቃቢል — ግብርና ፅህፈት ቤት ሃላፊ ሲሆኑ በአዲስ የተዋቀረዉ የደላንታ ወረዳ ጊዚያዊ አስተዳደር መዋቅር የወረዳውን የህዝብ አገልግሎት አሰጣጥ በማጠናከር፣ የአካባቢውን ሰላምና ደህንነት በአስተማማኝ ሁኔታ በመጠበቅ እና ህዝባዊ ጥያቄዎችንና ፍላጎቶችን በማስተባበር ረገድ የነቃ ሚና እንደሚኖራቸዉ ተግልጿል። ©አፋብን 1ኛ ዕዝ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን መምሪያ! #ዐንድ_አማራ‼️ ‎#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ ‎#ምረር_አማራ💪 ‎#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 ‎#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 ‎ 08/12/2018 ዓ.ም @NISIREamhra