Abissiniya Empire #አማራ
Статистикаይህ Abissiniya Empire #አማራ የተሰኘ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።⬇️ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች
- Последний пост
- 10 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 276
- 1/48двое суток
- 316
- 1/72трое суток
- 341
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
🔥በምስራቅ ወለጋ እና በሆሩ ጉዱሩ ዞኖች የአንሻ ሰይድ ዕዝ አናብስቶች በጥላት ጥምር ጦር ላይ ድል ተቀዳጁ‼️ ነሐሴ 4 ቀን 2018 ዓም በምስራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ አያና ወረዳ አንገር ጉትን ከተማ መውጫ ላይ ጌጤ ግርማ መብረቅ ክ/ጦር፣አንገር ጉትን ክ/ጦር እና አበጀ ጥበቡ ነበልባል ክ/ጦር በደፈጣ ባንድ በመናበብ የክልሉ ገዳይ ኮማንዶ ላይ አንፀባራቂ ድል ተቀዳጁ። ትናት አዝረክርኮት የወጣውን አስክሬን ለማሳት በርካታ የክልሉ ጥምር ጦር በመያዝ ዛሬ ረፋድ 4:00ላይ ከአንገር ጉትን ከተማ በመነሳት ከዚያው ከከተማዋ መውጫ በር #ኢንጅሮ ላይ ተግተልትሎ ሲመጣ ካስክሬኑም ሳይደርስ የአንሻ ሰይድ አናብስቶች ዶግ አመድ አድርገውታል።በመጨረሻም ወደ መሀል ከተማዋ በመሸሽ በፍርኀት ቤት ዘግተው የጠቀመጡ ንፁኋን አማራዎችን ቤቶችን ገጥሎ በመግባት ህፃናትን፣እናቶችንና አዛውንትን ባደባባይ መስመር ላይ አያወጡ እየረሸኑ ይገኛሉ። ለክልሉ ህዝብና ለሚመለከታቸው አካላት በሙሉ ንፁሃን ላይ እየተደረገ ያለ የዘር ጭፍጨፋ ባስቸኳይ የማይቆም ከሆነ ግጭቱ ወደ ህዝብ ለህዝብ መግባቱ አይቀሬ ነው። በሌላኛው በሆሩ ጉዱሩ ዞን አቤደንጎሮ ወረዳ ሎምጫ ቀበሌ ላይ ታፈረ አለሙ ሳተናው ክፍለጦር እና "የሃሳብ ልዩነትን በንግግር ለመፍታት በሂደት ላይ ያለውን ፅናት ክ/ጦር በመናበብ ሎምጫ ቀበሌ የክልሉ ጥምር ጦር ላይ እርምጃ በመውሰድ ከተማዋን መቆጣጠር ተችሏል።የጥላት ጥምር ጦርም የተረፈው ወደ ደንጎሮ ከተማ ፈርጧል። በአንገር ጉትን ከተማ ሶስቱ ክፍለጦሮች በምርኮ ያገኟቸው ቁሳቁሶች፦ 👉ከስልሳ(60)በላይ ይህ ገዳይ ሃይል የተደመሰሰ 👉አንድ(1)ብሬን 👉አርባ ሁለት(42) የነፍስ ወከፍ ክለሽ 👉በርካታ የብሬ እና የክላሺ ተተኳሾች F1 ቦንቦች ከተለያዩ ትጥቆችና ወታደራዊ ሻንጣዎች ገቢ ሲሆኑ ፦ በተጨማሪም በሆሩ ጉዱሩ አቤደንጎሮ ወረዳ ሎምጫ ቀበሌ ላይ በሁለቱ ክፍለጦሮች በምርኮ የተግኙ፦ 👉ከ30 በላይ የጥላት ሃይል ሲደመሰስ 👉14 ክላሾችን መማረክ ተችሏል። ግፍ የወለደን:ግፈኞችን የምቀጣ የአንሻ ሰይድ ወድሞች ነን‼️ ©አፋብን ወለጋ/ቢዛሞ አንሻ ሰይድ ዕዝ ህ/ግንኙነት መምሪያ! #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 04/12/2018 ዓ.ም
🔥በጊዳ አያና ወረዳ የንፁሃን መደሮቺን ሲያቃጥል የነበረ የክልሉ ጥምር ጦር ተመታ‼️ ትናንት በምስራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ አያና ወረዳ አንዶዴ ቀበሌ ልዩ ቦታዋ ተክለሃይማኖት ሰፈር ላይ በመግባት ቤተክርስቲያንን ምሺግ በማድረግ በዙርያው ያሉትን የማህበረሰቡን መኖርያ ቤቶች ሲያቃጥል ነበር የዋለው፦ ይህን ያዩ የአንሻ ሰይድ አርበኞች ዛሬ ከጠዋቱ 2:00ሰዓት በርካታ ክፍለጦሮች በየቦታው እቅስቃሴዎቺን በማድረግ በዚህ ገዳይና አረመኔ የክልሉ ጥምር ጦር ልዩሃይል፣ኤርፔሎላ፣ሚኒሻ፣ፖሊስ እና ገዳኮማዶ ላይ የአንገር ጉትን ክፍለጦር አንፀባራቂ ድል ተቀዳጅቷል። ዘሬ ነሐሴ3ቀን2018ዓም አመሻሹን 10:00ሰዓት ላይ መነሻውን ከአንገር ጉትን ከተማ በመድረግ ተከቦ የዋለውን ጥምር ጦር ለማውጣት ወደ አንዶዴ ቀበሌ ልዩ ቦታዋ ወደ ተክለሃይማኖት አቅስቃሴ እያደረገ ሳለ አንገር ጉትን ክፍለጦር አካል የሆኑት ሁለት ሻለቃዎች ደፈጣ በመያዝ "ወረኬ ማርያም" ላይ ካሰበበት ሳይደርስ በርካታው ሲደመሰስ ቀሪው እግሬ አውጪኝ በማለት ሙትና ቁስለኛውን በማዝረክረክ ወደኋላ ፈርጧል። በዚህም አውደውጊያ የተገኙ ምርኮዎች፦ 👉ከሰባ(70) በላይ የተደመሰሱ 👉አንድ(1) ብሬን 👉አንድ(1)ስናይፐር 👉ሰላሳሰባት(37) ክላሽ እኮቭ 👉የብሬን ተተኳሽ 2920 👉የክላሺ ተተኳሽ 1850 አና በርካታ F1ቦንቦችንና ትጥቆች ወደ ካዝናቺን ማስገባት ችለናል። ግፍ የወለደን:ግፈኞቺን የምቀጣ የአንሻ ሰይድ ወድሞች ነን!!! ©አፋብን ወለጋ/ቢዛሞ አንሻ ሰይድ ዕዝ ህ/ግንኙነት መምሪያ! #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
https://vt.tiktok.com/ZS5jBqMa7/
ስንት ግዜ ፖለቲካ እናንብብ የአንድ ቻይናዊ ታሪክ እናንብብ ቻይናዊው ሰው በጣም አስቀያሚ ልጆችን በመውለዷ ቆንጆ ሚስቱን ከሶ እንደ ነበር ያውቁ ኖሯል⁉️ ጂያንግ ፌንግ የተባለ ባል እኔ ማራኪ መልክ ያለኝ ሰው ነኝ ሚስቴ ግን ክህደት ፈጽማለች ሲል ከሶ ነበር። ፣ ነገር ግን የዲ ኤን ኤ ምርመራ የአባትነት ግንኙነቱን አረጋግጧል ፡፡ ሆኖም ግን የኋላ ኋላ ሲጣራ ሴትዮዋ ማለትም - የፌንግ ሚስት በመጀመሪያ ከውበት እጅግ የራቀች ነበረች ከዛ በኋላ ወደ ደቡብ ኮሪያን አቅንታ እዚያ በርካታ የፕላስቲክ ቀዶ ጥገናዎችን ማድረጓ ታውቋል። የመረጃ ምንጫችን ከfb ነው
1) በምንም ምክንያት ባልሽ ላይ ጮክ ብለሽ አትናገሪ፡፡ ምክንያቱም ባል ላይ መጮህ የመናቅ ምልክት ነዉና፡፡ (ምሳሌ 15፣1) … 2) የባልሽን ድክመት ለቤተሰቦችሽም ሆነ ለጓደኞችሽ ከቶም አትግለጪ፡፡ ምክንያቱም መልሶ ወዳንቺ ነገሩ ይመጣልና፡፡ አንቺ የእያንዳንዳችሁ ጠባቂ ነሽ፡፡ (ኤፌ 5፣12) … 3) ከባልሽ ጋር ስትነጋገሪ የተለየ የአካል እንቅስቃሴንና ምልክትን አትጠቀሚ፡፡ ባልሽ እነዚያን እንቅስቃሴዎችሽን እንዴት እንደሚተረጉም አታዉቂም፡፡ ኃይለኛ እና ቁጡ ሴት ደስተኛ ቤት አይኖራትም፡፡ (ምሳሌ 15፣13) … 4) ባልሽን በፍጹም ከሌሎች ወንዶች ጋር አታመሳስይዉ፡፡ የሌሎች ወንዶች ህይወት ምን እንደሆነ ከባልሽ በቀር አታዉቂም፡፡ ባልሽን ከሌሎች ጋር በማነጻጸር በራስ መተማመኑን ከነጠቅሽ ላንቺ ያለዉን ፍቅር ከልቡ ያጠፋዋል፡፡ … 5) የባልሽን ጓደኞች ህመም አታስታሚ ምክንያቱም ትጠያቸዋለሽና፡፡ የነሱን ህመም ሊያስታም የሚገባዉ ራሱ ባልሽ ሊሆን ይገባል፡፡ (ምሳሌ 11፣22) … 6) ባልሽ ወዶሽ እንዳገባሽ እንዳትረሺ፡፡ አንቺ ሰራተኛዉ ወይም ሌላ አየደለሽምና የሚስትነት ኃላፊነትሽን ተወጪ (ዘፍ 2፣24) … 7) ማንንም ባልሽ ላይ ትኩረት እንዲያደርጉ አትፍቀጂ፡፡ሌሎች ያሻቸዉን ሊያደርጉ ይችላሉ ባልሽ ግን ያንቺዉ ኃላፊነት ነዉ፡፡ (ኤፌ 5፣33) … 😎 ባልሽ ባዶ እጁን ወደቤት ቢመጣ አትዉቀሺዉ ይልቁንም አረታችዉ፡፡ … 9) ከቶም አባካኝ አትሁኚ፡፡ የባልሽ ላብ የማያባክኑት እጅግ ዉድ ነዉና፡፡ … 10) ለግብረ ስጋ ግንኙነት በፍጹም ያመመሽ በማስመሰል ባልሽን አትከልክይዉ፡፡ ባልሽ እስከ ፈለገዉ ሁኚለት፡፡ ለባል የግብረ ስጋ ግንኙነት መሰረታዊ ነዉ፡፡ አንቺ ግን በተደጋጋሚ ከለከልሺዉ ከሌላ ሴት ጋር እንዲወሰልት በር ትከፍቺለታለሽ፡፡ ወንድ በፍፁም የስጋ ግንኙነትን ለረጅም ጊዜ ተቋቁሞ መዝለቅ አይችልምና፡፡ (መኃልይ 7፣12) … 11) ባልሽን ከዚህ ቀደም ከሌላ ወንድ ጋር (ከቀድሞ ፍቅረኛሽ ጋር) ግንኙነት አድርገሽ ምታዉቂ ከሆነ ግንኙነት ካደረግሺዉ ሰዉ ጋር የሱን የስጋ ግንኙነት በፍጹም አታነጻጽሪ፡፡ የሄ ትዳርሽ በቀድሞ ግንኙነትሽ ከቶ አይካካስምና፡፡ (መኃልይ 5፣9) … 12) ለባልሽ በአደባባይ መልስ አትስጪዉ፡፡ እሱ በአደባባይ ተናግሮሽ ቢሆንም እንኳን ነገሩን በልብሽ ያዥዉ፡፡ (ምሳ 31፣23) … 13) ባልሽ ላይ በልጆቻችሁ ፊት አትቆጪ ወይም አትቋቋሚዉ፡፡ ብልህ ሴት ይህን አታደርግምና፡፡ (ኤፌ 4፣31) … 14) ባልሽ በሚሰነዳዳበት ጊዜ ታሰማምሪዉ እና ሚያስፈልገዉን ታሟይለት ዘንድ አትዘንጊ፡፡ (ምሳ 12፣4) … 15) ጓደኞችሽ ለባልሽ እጅግ እንዲቀርቡት አታድርጊ፡፡ … 16) በመዋቢያ እና በመጣጠቢያ ክፍልሽ ከቶ አትቻኮይ፡፡ ዉበትሽን ጠብቂ፡፡ ባልሽ በሌሎች ቆነጃጅት ተከቦ ሊዉል ስለሚችል እንዳይሰናከል ሁሌም ዉብ ሁኚ፡፡ (1ሳሙ 25፣3) … 17) ወላጆችሽ ወይም ቤተሰቦችሽ ወይም ጓደኞችሽ የህይወትሽ ወሳኝ እንዲሆኑ አትፍቀጂላቸዉ፡፡ እነሱ ስላንቺ ትዳር ዉሳኔ እንዲሰጡ አትጠብቂያቸዉ፡፡ ማድረግ ካለብሽ ካለማንም ጣልቃ ገብነት በራስሽ አድርጊዉ፡፡ (ሉቃ 21፣16) … 18) ገንዘብን የፍቅርሽ መሰረት አታድርጊዉ፡፡ … 19) ባሎች ትኩረት የምትሰጥንና በትኩረት የምታደምጥን ሚስት እንደሚፈልጉ በፍጹም እንዳትዘነጊ፡፡ ለሱ የሚሆን ጊዜ በፍጹም እንዳታጪ፡፡ መልካም ንግግር የደስተኛ በቶች መሰረት ነዉ፡፡ (ገላት 6፣9) ለመልካም ሚስቶች ሼር አድርጉላቸዉ ❤️
አንዳንዶች "በጌምድር" ማለት በግ በብዛት የሚገኝበት ሀገር ስለሆነ ነው ይህ መጠሪያ የተሰጠው ሲሉ እሰማለሁ። ይህ ግን ስህተት ነው። ታሪኩ እንዲህ ነው... የንግስተ አስቴር ቅድመ አያት ንግስት ማክዳን ወይም ንግስት ሳባን ከእየሩሳሌም ተከትለው ከመጡት ሰዎች መካከል አንዱ ነበር። ይህ ሰው ጌድዮን የተባለውን ሰው ወለደና ከንግስተ ሳባ ጋር በአድዋ ከተማ ላይ ተቀመጡ። ጌዴዎን አድዋውች "ፈላሻ" የሚል ስም በመስጠት በትግራይ ውስጥ ተገልለው እንደገና ኖሩ ሲያደርጎቸው ወደ አማራ ክልል ወልቃዬት... ጠገዴና ወለቃ በተባሉ ቦታዎች ሰፈሩ። በዚህ ጊዜ ጌዴዎን ንግስተ አስቴርን (ዮዲት ጉዲትን) ወለደ። እሷ ንግስት ሆነች። አባቷ ጌዴዎን ግን የሀይማንት አስተማሪ ሆነና.. በቋራ፣ በእንፍረዝ፣ በአለፋ ጣቁሳ፣ በወለቃ፣ በአይከል፣ በአጅሬ ጃኖራ፣ በጠለምት፣ በበየዳ፣ በሊቦ ከምከም፣ በጯሂቴ፣ በይፋግ፣ በእስቴ... እየዞረ ሀይማኖትን እየሰበከ በህዝቡ ዘንድ ኤጅግ ተወዳጅ ህነ። በዚህ የተደሰተው የጎንደር አማራ ጌዴዎን የተዘዋወረበትን ቦታ #በጌዴውን_ምድር ብለው ጠሩት። ይህ ቃል በጊዜ ሂደት #በጌምድር ተብሎ ተጠራ። በአጠቃላይ ጎንደር ከእምነታቸው እስከ ጀግንነት፣ ከሀቀኝነት እስከ ውበት፣ ከፅናት እስከ ነገስታት ከላይ የተሰጣቸው ድንቅ ህዝቦች ናቸው። አጊኝተው የማይኮሩ፣ አጥተው አንገት የማይደፉ ልክ እንደ አብርሀም ከተራራው ጥግ እየኖሩ ለፈጣሪያቸውና ለህሊናቸው የታመኑ ቀደምት ህዝቦች ናቸው። ሀገርን በፅናት የጠበቁ፣ ደምና አጥንታቸውን ለሀገር የገበሩና በጎሳ ሊከፋፍሏቸው የሞከሩትን እነሱ ተዋልደውና ተጋብተው ሰው ወዳድነታቸውን ያሳዩ ህዝቦች ናቸው። የጎንደር አማራ ህዝብ ከንግስተ ሳባ ጋር ከእየሩሳሌም የመጡ ህዝቦችን አድዋዎች ሲገፏቸው ተቀብሎ ቤት ሰርቶ..እህል ሰፍሮ.. በፍቅር የተቀበለ የመሲሁ ተምሳሌት ህዝብ ነው። ጎንደር ላይ ቅማንት፣ ፈላሾች ወዘተ የሚለው መጠሪያ እንጅ የወል መጠሪያ ማንነታቸው #አማራ የሚል ብቻና ብቻ ነው። አለቀ 💪💪💪
видео или голосовое, без подписи
ወሲብ እንዴት ተጀመረ? (ካነበብኩትነው ) step አለው:: Step 1 ገነት ውስጥ ድምጽ ይሰማቸዋል:: አዳም የት ነህህህህህህህህ:: ግራ የተጋባው አዳም ከተደበቀበት ወጥቶ አቤት ማለት ፈርትዋል:: ከ እጸ በለስ ግንድ ጋር ጀርባዋን አስታካ ሄዋን ከፊቱ ቆማለች:: 'ሂድ እንጂ' አለችው ፍርሃት ባሰለለው ድምጽ 'የት?' አዳም ተወዛግብዋል 'እየጠራህ አይደል? አቤት በለውና የሚሆነውን እይ' 'አልሄድም, ፊቱ ሊያቆመኝ የሚችል ብርታት አብሮኝ የለም ''እስከመቼ ልትደበቅ? ደግሞ እነዲ እየጠራህ...' 'ተይው, ሲሰለቸው ይሄድ የለ?' 'አይሰለችማ!' 'እንዴት?' 'መሰልቸት የሰው ባህሪ ነው' 'ሰው?' 'እ,, ህእ!' 'ሰው ምንድን ነው?' 'ሃ ሃ አበድክ እንዴ? እኛ ነና. 'ኔ 'ና አንተ 'አሁንም ሰው ነን ማለት ነው? ምሳ በልተን ስናበቃ አምላክ እንደምንሆን ነግረሽኝ ነበር' መልስ አልነበራትም, አሱም መልስዋን አልጠበቀም:: ዝም. #Step 2 'ደሞ እዚጋ ምን ሆንሽ?' አለ አዳም:: በ እጸ በለስ ፍሬ አይናቸው በርቶ ሲተያዩ ለመጀመርያ ግዜ ነው:: ' 'ኔንጃ' ትንንሽ ጡቶችዋ ግራ አጋብተዋታል:: 'ወድቀሽ ነበር እንዴ?,,,, አብጦብሻል እኮ ያውም ሁለት ቦታ' 'የ ፈጣሪን ጥሪ ሸሽተህ እዚ ጫካ መሃል ስታሮጠኝ ወድቄ ይሆናላ' 'ምን ተሻለን ታድያ?' 'አላቅም' 'ወይ ልሽልሽ እንዴ?' 'ምን?' 'አዎ! እብጠቱ ይቀንስልሻል' 'ይሻላል እንደሱ?' 'አማራጭ የለማ,,,,, በረዶ ነገር አቲዢበት ደግሞ,,,, ማንይታዘዘኛል?....' 'አራዊትስ?' 'ለግመውብኛል:: ያቺን እጸ በለስ ከበላን ቦሃላ...' አቅዋረጠችው:: 'በቃ ንዳልከው አድርግ' ከ አጭር ዝምታ ቦሃላ, በ ሰፋፊ መዳፎቹ ትንንሽ ጡቶችዋን ያልማቸው ያዘ:: በ ህጻን ልጅ መዳፍ መሬት ላይ እንደምትድቦለቦል የ ጭቃ ብይ ደረትዋና እጁ መሃል ጡቶችዋም እንደዚያው ሆኑ:: አፍዋን ከፍታ ስትቃትት የህመሙ ስሜት መስሎት 'እምፍጽ' ብሎ በሃዘኔታ የከፈተውን ከንፈር መግጠም አቃተውና እርሱም አፉን ከፍቶ ቀረ:: ባላወቀው እንግዳ ስሜት ሰውነቱ ሲናጥ ታወቀው:: ደስ እያለው መሆኑን ማመን አልፈለገም:: 'አምላክ እሆናለው ብዬ እጸ በለስን ብበላ, ጭራሽ ሳጥናኤልን ሆኜ አረፍኩት?! እንዴት በስዋ ስቃይ ተደሰትኩ? ልቤስ እንዴት ሃሴት አደረገ?,,,,, ኦ አምላክ ይቅርታህን ለምናለው' ጡቶቿን ለቆ ተንበረከከ Step 3 ስrwa ተንበርክኮ በጸጸት ሲብሰለሰል ቆየና አንገቱን ቀና ሲያደርግ ሃፍረትዋ ላይ አሸርጣው የነበረው ኮባ ቅጠል ከቦታውአለመኖሩን አየ:: ፍም ከመሰሉት ጭኖችዋ መሃል ያየውን ግን ማመን ከብዶታል:: 'ይህ እንዴት ይሆናል? ምኑም ያልታወቀ አንዳች ክፍት ነገር?',,,,,,, ሊጠይቃት አልፈለገም, መልስ እንደማይኖራት ያውቃል:: ጣቶቹን ሲልክ እራሱን አየ:: step 4 'ሲፈጥራትም አንደዚው ነው? ወይስ ምን? እንዴት እንዲህ ሆነች? እኔስ ግን እንዴት ነኝ?' የታጠቀውን የ ኮባ ቅጠል ከላዩላይ ቀዶ ጣለ:: በግርምት ራሱን ከያዘበት እጁ የሚገዳደር ትርፍ ስጋ ጭኖቹ ጋር አለ::,,,, 'ቅድም ደረትዋ ላይ,,,, ያውም ሁለት ቦታ ያሳበጥኩባት ሳይበቃ አሁን ደግሞ የስዋ ጉድለት ለኔ መትረፍ ሊሆን? አይደረግም! ወስጄባት ካልሆነ ምን ሊሆን ይችላል? እመልስላታለው' እያለ ተጠጋት, የጎደለውን ሊሞላ ወሰድኩ ያለውን ሊሰጣት ሞከረ ልመልስ ያለው አብሮት ሲመለስ እንዳልሆነለት አወቀ ደግሞ ሞከረ አልቻለም:: አለመቻሉን ወዶታል :: ደስ በሚል ነገር የታጀበ ድካም እስኪያዝለፈልፈው ድረስ ሲሞክር ሲሞክር እንሆ 8 ቢልዮን ደረስን!!! ምንጭ:- ካነበብኩት
видео или голосовое, без подписи
. 🌲🎄🌴 ❝ ሦስቱ ዛፎች ❞ 🌴🎄🌲 ሦስት ዛፎች ነበሩ። ሁለቱ የቆሙ ሲሆኑ አንዱ ግን ወድቋል። ከዕለታት አንድ ቀን እኚህ ዛፎች የሕይወት ሕልማቸውን ይነጋገሩ ጀመር። 🌴 አንደኛው ዛፍ " እኔ ሳጥን ሆኜ የዓለም ውድ ዕቃዎች እንዲቀመጡብኝ ጥልቅ ምኞቴ ነው " አለ። 🎄 ሁለተኛውም ዛፍ " እኔ መርከብ ሆኜ የዓለም ነገሥታት እንዲጓጓዙብኝ እፈልጋለው" አለ። 🌲 ሦስተኛው ደግሞ " እኔ መድኀኒት ሆኜ ብዙዎችን ማዳን ከቻልኩ ከዛ በላይ ምንም አልፈልግም" አለ። ሦስቱም ሕልማቸውን አውርተው ከተነጋገሩ በኋላ ዛፍ ቆራጮች መጡ። 🌴 የወደቀውን ይዘውት ሄዱ። እሱም ሳጥን መሆን የሕይወት ፍላጎቱ ቢሆንም ጠርበው የከብቶች መመገቢያ አድርገው ሰሩት። 🎄 ሁለተኛውንም መጥተው ቆረጡት ለጀልባነትም አዋሉት፡ መርከብ የመሆን ምኞቱም ባክኖ ቀረ። ሁለቱም ዛፎች ተናደዱ ሕልማቸው የተጨናገፈም መሰላቸው። 🌲 ሦስተኛው ዛፍም ለምንም አገልግሎት ባለመዋሉ እጅጉኑ አስከፋው። ከ ሠላሳ ዓመታት በኋላ ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ። እነሆ በቤተልሔም ቦታ ስላልነበር በከብቶች በረት ተወለደ። እናቱ ማርያምም በከብቶች መመገቢያ ውስጥ ጠቅልላ አስቀመጠችዉ። የዓለም ውድ ነገሮች ማስቀመጫ መሆን የፈለገው ዛፍም የውዶች ውድ የዕንቁዎች ዕንቁ የሆነው ክርስቶስ ተቀመጠበት። ጌታም ሊያስተምር ሲሄድ በታንኳ ተጓዘ ያም ታንኳ ያ የዓለም ነገሥታት እንዲጓዝብኝ እፈልጋለው ያለው ዛፍ ነበር። የነገሥታት ንጉሥ ክርስቶስ ተጓጓዘበት። ጌታችን እንዲሰቀል ሲፈረድበት የቀረውን ዛፍ ቆርጠው አመጡ በሱም ሰቀሉት። ለብዙዎች መድኃኒት መሆን የፈለገው ዛፍ መስቀል ሆኖ ዓለም ሁሉ ዳነበት። ሦስቱም ዛፎች ህልማቸው የተጨናገፈ ሲመስላቸው ፈጣሪ ግን ካሰቡት በላይ አደረገላቸው። ወዳጆቼ ለእኛም ከራሳችን በላይ የሚያስብልን አምላክ አለን። ስለዚህ ሕልማችን የተጨናገፈ ቢመስለን አምላክ አብዝቶ ሊሰጠን ስለሆነ ሁሌም በትዕግስት እንጠብቀው። ምንጭ፦ ➛ በ2003 ዓ.ም ወላይታ ሶዶ ቁስቋም ማርያም ግቢ ጉባኤ በኪነ ጥበብ ክፍል ከቀረበው ዝግጅት እና ➛ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ግንቦት 2007 ዓ.ም ኩዌት ከጻፈው የተወሰደ።
видео или голосовое, без подписи
ዋልጌ ይቀጣል! በሻለቃ ፀዳሉ የሚመራው የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ጀነራል ነጋ ተገኝ ክፍለጦር አሳምነው ፅጌ ብርጌድ ከደብረታቦር ወረታ ባለው መስመር በእገታ ላይ ተሰማርተው ማህበረሰቡን ሲያማርሩ የነበሩ ዘራፊዎችን ተከታትሎ በቁጥጥር ስር አውሏቸዋል።
видео или голосовое, без подписи
በጠለምት ወረዳ በመሬት መንሸራተት የ10 ሰዎች ሕይወት አለፈ! በሰሜን ጎንደር ዞን ጠለምት ወረዳ አብና ቀበሌ ልዩ ስሙ ኖላ በተባለ ቦታ በመሬት መንሸራተት አደጋ የ10 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ ስምንት ሰዎች ደግሞ ከባድ የአካል ጉዳት እንዲሁም ከ35 በላይ የቤት እንሰሳት መሞታቸውን እና ከ30 ሔክታር በላይ በሰብል የተሸፈነ መሬትም ከጥቅም ውጭ መሆኑን አስረድተዋል፡፡
የአገዛዙ ታጣቂዎች በአማራ ተፈናቃዮች ካምፕ ገብተው አምስት ሠዎችን ገደሉ። ከወለጋ ተፈናቅለው በራያ ቆቦ አቧሬ በሚገኘው የተፈናቃዮች ካምፕ ውስጥ የአገዛዙ ታጣቂዎች ገብተው አምስት ሰዎችን እንደገደሉ ከጥቃቱ የተረፉ ተፈናቃዮች ተናገሩ። የአገዛዙ ታጣቂዎች ወደ ካምፑ የገቡት """ከወለጋ ኦሮሞ አፈናቀለን በሚል የኦሮሞን ህዝብ ስም ታጠፋላችሁ አሁንም በቂም በቀል ከፋኖ ጋር ወግናችሁ እየወጋችሁን ነው"" እንዳሏቸው ከጥቃቱ የተረፉ ተፈናቃዮች ገልፀውልናል። የኦሮሙማ ብልፅግና ወደ ስልጣን ከመጣ ወዲህ በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ አማሮች ከኦሮሚያ እና አዲስ አበባ ዙሪያ ተፈናቅለው በአማራ ክልል በተለያዩ ወረዳዎች በሚገኙ ካምፖች ተጠልለው በችግር ውስጥ ይገኛሉ።
በአምስት ግንባሮች ድልን የተቀዳጀው የአማራ ፋኖ በጎንደር ዕለታዊ የግንባር ጥቅል መረጃዎች፤ የአማራ ፋኖ በጎንደር ከሀምሌ ወር መገባደጃ ጀምሮ በአብይ አህመድ አራዊት ሰራዊት ላይ ተደጋጋሚ ጥቃት በመሰንዘር ሰራዊቱን በማፈራረስ ላይ ይገኛል:: ተጋድሎው ዛሬም ቀጥሎ በአምስት ግንባሮች አስደናቂ የጦር ሜዳ ጀብዱ ተፈፅሟል:: በዚህም መሰረት፥ በበለሳ ግንባር:- በበለሳ የሚገኘው ንስር በለሳ ቅጣው እጅጉ ክፍለጦር፥ ኪንፋዝ በገላ ብርጌድ፥ ኪንፋዝ በለሳ ወረዳ፥ ስላሌ ከተማ የመሸገውን ጦር ለመተካት 5 ኦራል መኪና በመንቀሳቀስ ላይ ሳለ ጭቅቄ ላይ ጠብቀው በአርበኛ ሳለ አምላክ በመመራት ሁለቱን ኦራል ጦር ሙሉ በሙሉ ሲደመስሱት ቀሪውም ተበታትኖ እግሬ አውጭኝ ብሎ ወደመጣበት ፈርጥጧል። በሐሙሲት ግንባር:- ሐሙሲት ከተማ ላይ የተወሸቀው የአብይ አህመድ አራዊት ሰራዊት በተሰነዘረበት የተቀናጀ ጥቃት ተሰንዝሮበት ሙት እና ቁስለኛ በመሆን የተረፈው ወደ ኅሀላ ከተማ ፈርጥጦ ሲገባ የአማራ ፋኖ በጎንደር ጀግኖች እግር በእግር ተከታትለው፥ ጎሀላ ከተማ ላይ ለሊቱን ሲቀጠቅጡት አድረው ዛሬ ጎሀላ ከተማን ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጥረዋታል። አለፋ ጣቁሳ ግንባር:- በአርበኛ ሳሙኤል ባለድል የሚመራው አደዋ ክፍለ ጦር አለፋ ጣቁሳ ላይ በሰባት ኦራል የተጫነን የአብይን ሰራዊት ከድኩላ አርባ ከዘን መገንጠያ አምስቱን ኦራል ሙሉ በሙሉ ደምስሶት ቀሪው ጠላት ፈርጥጦ ሻውራ ከተማ ገብቷል። በዚህም ሰባት ሺህ አምስት መቶ ተተኳሽ እና የነፍስ ወከፍ መሳሪያወችን መማረክ ተችሏል። በሌላ በኩል በዚሁ ቀጠና በነሀሴ 10 ከሻውራ ወደ ገልጅ ባለስጣኖችን ጭኖና አጅቦ ሲንቀሳቀስ የነበረ ሰራዊት ልዩ ስሙ አንቻሆ በተባለ ስፍራ በአደዋ ክፍለ ጦር፥ ንጋት ጮራ ብርጌድ በደረሰበት ጥቃት ሙሉ ኦራል ተደምስሷል። የተረፈው ወደ ሻውራ ፈርጥጦ ሲገባ ንጋት ጮራ ብርጌድ ተከታትሎ ሻውራ ከተማ በመሄድ ከሌላኛው በአርበኛ ግዛቸው አሌ በሚመራው በአማራ ፋኖ በጎንደር ቴዎድሮስ ክፈለ ጦር ጋር በመጣመር ሻውራ ከተማ አመቱን ሙሉ ምሽግ ቆፍሮ የመሸገውን የአብይ ሰራዊት በጥይት ስላከለቡት አመሻሽ 10 ሰአት ጀምሮ መከላከል አቅቶት ነፍስ ውጭ ነፍስ ግቢ ላይ ይገኛል። በአሁኑ ሰአት የአማራ ፋኖ በጎንደር ሻውራ ከተማን 360 ዲግሪ በመክበብ ሙሉ በሙሉ ሊቆጣጠር አርበኞች ወደፊት እየገፉ ይገኛሉ:: በታች አርማጭሆ ግንባር:- በታች አርማጭሆ ሳንጃ ወረዳ ድጋው ቀበሌ ላይ የአማራ ፋኖ በጎንደር ሀይሌ ማሞ ብርጌድ እና የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ደጀንና ዋግሹም ብርጌዶች በሰሩት የጋራ ኦፕሬሽን፥ ኮልሎኔል አፍሪካ በሚባል ከፍተኛ የስርአቱ መኮንን የሚመራው ግትልትል ጨፍጫፊና ሌባ ሰራዊት፥ ሙሉ ለሙሉ ተደምስሶ ወታደራዊ አዛዡ ፈርጥጦ አምልጧል። በዚህ አውደ ግንባርም ሶስት ዲሽቃና በርካታ የቡድንና የነፍስ ወከፍ መሳሪያወች ተማርከዋል። ምአሰሮ ደንብ ከተማንም ነፃ ማውጣት ተችሏል። በሶረቃ ግንባር:- የአማራ ፋኖ በጎንደር ተከዜ ክፍለ ጦር ነፃነት ብርጌድ እንዲሁም፥ የአማራ ፋኖ በጎንደር ዘርአይ ክፍለ ጦር፥ ሳተናው በየነ ተስፉ ብርጌድ እንዲሁም የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ጎቤ ክፍለ ጦር፥ ጠራ ብርግልድ በቅንጅት የስርአቱን ጥምር ጦር አፈራርሰው ጊዜያዊ ካምፑን ጭምር በመቆጣጠር ሶሮቃ ከተማን እጅ ለማስገባት ተችሏል።
ልዩ ዘመቻው እንደቀጠለ ነው!!! ——————————————— ነሐሴ 12/2016 ዓ/ም ——————— የአማራ ፋኖ በጎጃም ከነሐሴ 07 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ባስቀጠለው ዘመቻ፦ ባሕር ዳር:- _____ የአማራ ፋኖ በጎጃም ፩ኛ ክፍለጦር ባሕር ዳር ብርጌድ ዓባይ ማዶ ላይ በከባድ መሳሪያ የታገዘ ከፍተኛ ውጊያ በማድረግ ጨፍጫፊው የብልጽግና ሠራዊት ላይ ከፍተኛ ኪሳራ ማድረስ ተችሏል። አሁን በቀጠለው ውጊያ ባሕርዳር መሐል ከተማ ፓትሮል ላይ ያለ የጠላት ሰራዊት “አዲሱ ድልድይ” አካባቢ ወደ አመድነት እየተቀየረ ነው:: በላይ ዘለቀ አየር ማረፊያ እና የምዕራብ እዝ አየር ኃይል ዙሪያ ከባድ ትንቅንቅ እየተደረገ ይገኛል:: መሸንቲ:- ___ የአማራ ፋኖ በጎጃም ፩ኛ ክፍለጦር የጣናው መብረቅ ብርጌድ በተለምዶ መቶ ካብ በሚባለው ቦታ የሰፈረውን የብልጽግና ጨፍጫፊ ሠራዊት ከሌሊት ጀምሮ በተካሔደ ውጊያ መብረቆቹ ሙትና ቁስለኛ አድርገውታል። ገርጨጭ:- _____ የአማራ ፋኖ በጎጃም ፩ኛ ክፍለጦር አናብስቶቹ የኮሎኔል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ ጠላት ወደ ገርጨጭ ለመግባት ያደረገውን ሙከራ አይቀጡ ቅጣት ቀጥተው እቅዱን አክሽፈውታል። ወደ መራዊ ከተማ ሲመለስም በርካታ ቁጥር ያለው ሰራዊት ተደምስሷል። በተጨማሪም በዚሁ ክፍለጦር የግዮን ሻለቃ በወገልሳ አቅጣጫ ከፍተኛ ውጊያ በማድረግ በጠላት ላይ ከፍተኛ ኪሳራ ማድረስ ተችሏል። ቢቸና ___ የአማራ ፋኖ በጎጃም ፰ኛ ክፍለጦር የበላይ ትንፋሾች ጠላትን እየቀጠቀጡት ይገኛሉ። ዱርቤቴ፦ __ የአማራ ፋኖ በጎጃም ፫ኛ ክፍለጦር አቸፈር ወንድዬ ብርጌድ ዱርቤቴ ከተማ ላይ የመሸገውን አራዊት ሰራዊት አይቀጡ ቅጣት ቀጥቷል።30 የጠላት ኃይል የተሸኘ ሲሆን 46 ከባድ ቁስለኛ ሆኗል። በተጨማሪም የ፬ኛ ክፍለጦር ጠላትን አይቀጡ ቅጣት ሲቀጣ ውሏል። ጃዊ፦ _ በረኸኛው ፬ኛ ክፍለጦር ፈንድቃ ከተማ ላይ 37 የጠላት ኃይልን የደመሰሰ ሲሆን በርካቶች ቁስለኛ ሆነዋል። የሕዝቡን እምቢተኝነት መቋቋም ያቃተው ሥርዓቱ በባሕር ዳር ከተማ ንጹሐንን እየጨፈጨፈ ይገኛል። በባሕር ዳር ከተማ በተለምዶ ዓባይ ማዶ ተብሎ በሚጠራው ቦታ ፋኖን ትደግፋላችሁ በሚል በርካታ ንጹሐንን የጨፈጨፉ ሲሆን ብልታቸውን፣ አንገታቸውንና ምላሳቸውን በመቁረጥ ለሕዝብ ያላቸውን ጥላቻና አረመኒያዊ ጭካኔ አሳይተዋል ። በተጨማሪም አማራና የአማራ የሆነን ሁሉ እናጠፋለን በማለት በሽንዲ ወንበርማ ወረዳ በርካታ ንጹሐንን የጨፈጨፈ ሲሆን የአርሶ አደሩን የቁም ከብትም ዘርፏል።
видео или голосовое, без подписи
የአማራ ፋኖ በጎንደር እዝ የቀጠለ ከማእከላዊ አርማጭሆ እስከ ታች አርማጭሆ እንዲሁም ምእራብ አርማጭሆ የጥምር ስምሪት በመስራት የአገዛዙን ወታደር ዶጋው በተባለች ቦታ የሁለቱ ጥምር ክፍለጦር ብርጌዶች ፋኖ ድባቅ መቶት አድሯል። ከጎቤ ክፍለጦር አውራምባ ብርጌድ ና ደጀን ብርጌድ ከአርበኞች ክፍለጦር ደጃች ብሬ ዘገየ ብርጌድ በጥምረት በተደረገው ውጊያ የጠላት ሀይል ወድሟል ። ትናንት ከ8 ሰአት ጀምሮ በጎቤ ክፍለጦርና በአርበኞች ክፍለጦር የጠላት ሀይል ዶጋው በተባለች ቦታ ተደምስሷል። ሲቀጠቀጥ ያመሸው የጠላት ሀይል ዛሬም ከጥዋት ጀምሮ በቆረጣ ተከቦ ያደረው ሀይል እየፈረጠጠና እየተማረከ እየተደመሰሰ ነው የዋለው። ዛሬም ጥምረቱ ቀጥሎ በአርበኞች ክፍለጦር ሚገኙት ምኒሊክ ብርጌድና ሻለቃ ገብረየስ ብርጌድ በጎቤ ክ/ጦር ሚገኙት አውራምባ ብርጌድና ሰሜን ብርጌድ በጥምረት በመሆን ፣ በ79ንኛ ክ/ጦር ሚገኙትን የጠላት ሁለት ሻለቃወች ከነ ሙሉ ትጥቃቸው በመደምሰስ የማዕከላዊ አርማጭሆ ዋና ከተማ የሆነችውን ማሰሮደንብ ከተማን ከወራሪው በማፅዳት በቁጥጥር ስር አድርገዋል።ፖሊስ ጣቢያው ሚኒሻ ፅህፈት ቤቱና የወታደሮች ካምፕ ፈኖ ቁጥጥር ስር ውሏል። 200 የመከላከያ ሰራዊት ሲማረኩ ውጊያውን ሲመራው የነበረውን ኮለኔል ጨምሮ በርካታ ቁጥር ያለው ከብዛቱ አንፃር ትክክለኛ ቁጥሩ በውል ያልታወቀ የጠላት ሰራዊት ተደምስሷል።700 የነፍስ ወከፍ መሳሪያ ፤4 ስናይፐር፣6ብሬን፣2 ዲሽቃ፣ 1 ሞርታር ከነተተኳሹ 1 የመከላከያ ኦራልና አንድ መኪናም ተማርኳል።
"ፋኖ እንኳን ሊዘርፈን ለምኖን አያውቅም የዘረፈን መከላከያው ነው" አርሶ አደሮች ሲናገሩ።