tgindex
GION MEDIA

▫ጥቆማ ለመስጠት➲ @HaimonAb

Последний пост
25 июл.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
29
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
52 864
−18 за 3 дн.
Сутки
+23
+0,04%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
34,9 тыс
29 постов
Вовлечённость
66,0%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 29
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
10 934
1/48двое суток
12 530
1/72трое суток
13 514

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 25 июл.12,3 тыс221

    አስቴር በዳኔ ትላንትና ዛሬ! 👇 https://vt.tiktok.com/ZSXcBwWfo/ https://vt.tiktok.com/ZSXcBwWfo/

  • 5 июн.28,8 тыс16812

    «መገደል አንገፈገፈን! ተደራጅና ይህንን ስርዓት ለውጥ!» -ብፅዑ አቡነ ጴጥሮስ 👇 https://vt.tiktok.com/ZSQRLBGA7/ https://vt.tiktok.com/ZSQRLBGA7/

  • 5 нояб.63,4 тыс43235

    “ህወሃት ጥቃቱን ካላቆመ ራሴን ከጥቃት መከላከል እጀምራለሁ!" -ከአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት የተሰጠ መግለጫ ከጥፋቱ የማይመረው ጉጅሌው የህወሓት ቡድን በዛሬው ዕለት በአፋር ክልል ወሰን ውስጥ በማግባት 6 መንደሮችን በጉልበት በመቆጣጠር ንጹሃንን በሞርታርና በዙ-23 በመደብደብ የተለመደውን የሽብር ተግባሩን በግልጽ ጀምሯል። በዛሬው ዕለት ማለትም በቀን 26/02/2018 ዓ/ም የአዛውንቶች የህወሓት ጉጅሌ  በአፋር ክልል በዞን ሁለት በመጋሌ ወረዳ ቶንሳ ቀበሌ ዋራዓ እና ሚልኪ በሚባሉ ልዩ አካባቢዎች ወሰን ተሻግሮ በመግባት ከምሽቱ አንድ ሰአት አካባቢ በንጹሐን የአፋር አርብቶ-አደሮች ላይ የከባድ መሳሪያ ተኩስ በመክፈት የፕሪቶሪያ ስምምነትን በግጭት አዋጅ በግልጽ አፍርሷል። ይህ የህወሓት ጣብ-ጫሪ ቡድን በቶንሳ ቀበሌ ላይ ተኩስ በሚከፈትበት ወቅት ሰላም ወዳድ የአፋር ሽማግሌዎች እንድመለሱ ቢማፀኗቸውም ጉጅሌው ግን አሻፈረኝ በማለት ግጭቱን አስከትሏል። ይህ ከትናንት ጥፋቱ የማይማረው ተስፋ ቢሱ የህወሓት ጉጅሌ ቡድን ከድርጊቱ በአስቸኳይ ካልተቆጠበ የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት የዜጎች ደህንነትና የወሰኑን ክብር የማስጠበቅ፣ እንዲሁም ራስን ከማንኛውም ውጫዊ ጥቃት የመከላከል ኃላፊነቱን እንደሚወጣ እንገልፃለን። መረጃዎችን በቪዲዮ ለማየት➲ tiktok.com/@haimon_abi

  • 29 сент. 2025 г.62,6 тыс22

    видео или голосовое, без подписи

  • 29 сент. 2025 г.62,2 тыс25520

    ጎንደር ከተማ...! ዛሬ መስከረም 19/2018ዓ.ም በጎንደር ከተማ በማራኪ ክፍለ ከተማ በተለምዶ  ገፎ ቁጭ ተብሎ በሚጠራው ሰፈር የተደራጁ ሌቦች፦አደነ ተሾመ፣ ሙሉ ወንድሙ ባዘዘው፣ ይታየው ገቢያው፣ በረከት ይታያል እና ማርቆስ ተሻገር የተባሉ የተደራጁ ዘራፊዎች በአንድ እናት ቤት በመግባት የቤት ዕቃዎችን ዘርፈው ለማምለጥ ሲሞክሩ በፀጥታ ኃይሎች ቁጥጥር ስር ውለዋል። መረጃዎችን በቪዲዮ ለማየት➲ tiktok.com/@haimon_abi

  • 28 сент. 2025 г.54,9 тыс10311

    በነዳጅ ላይ የ30 በመቶ ግብር ሊጣል ነው! ​ የገንዘብ ሚኒስቴር ከ2018 የበጀት ዓመት ጀምሮ በነዳጅ ምርቶች ላይ አጠቃላይ 30 በመቶ ግብር ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ እንደሚያደርግ ማረጋገጡ ተሰማ። ይህ አዲስ ግብር 15 በመቶ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) እና 15 በመቶ የኤክሳይዝ ቀረጥን የሚያካትት መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል። ይህ እርምጃ በአገሪቱ የፋይናንስ ፖሊሲ ላይ ከፍተኛ ለውጥ የሚያመጣ መሆኑና የሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳ አንዱ አካል እንደሆነ ተመላክቷል። ​ሚኒስትሩ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ላይ ባቀረቡት አጠቃላይ የዜጎች በጀት ዉስጥ፣ በተያዘው በጀት ዓመት ተግባራዊ የሚደረጉ የግብር አይነቶችን በዝርዝር አስቀምጠዋል። ​በዚህ መሰረት፣ ከነዳጅ ላይ ከሚጣለው አጠቃላይ 30% የኤክሳይዝ ታክስ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ በተጨማሪ፣ የንብረት ታክስ ይገኙበታል። እንዲሁም አማራጭ አነስተኛ ታክስ እና የቅድመ ግብር ክፍያ በተመሳሳይ መልኩ በ2018 በጀት ዓመት ተግባራዊ ለማድረግ መታቀዱን ካፒታል ጋዜጣ ለመረዳት ችሏል። ​ነዳጅ በማዕከላዊነት የሚጫወተው ሚና ከፍተኛ በመሆኑ፣ የግብር ጭማሪው የዋጋ ግሽበቱ እንዲባባስ ያደርጋል የሚል ስጋት ሲከሰት እንደነበር ይታወሳል። (ካፒታል) መረጃዎችን በቪዲዮ ለማየት➲ tiktok.com/@haimon_abi

  • 28 сент. 2025 г.34,2 тыс808

    በአማራ ክልል ውጊያ ባለባቸው አካባቢዎች ታዳጊዎች ለሴተኛ አዳሪነት መጋለጣቸውን ጥናት አመላከተ! በአማራ ክልል ላለፉት ሁለት ዓመታት ውጊያ ባለባቸው አካባቢዎች ትምህርት ቤቶች በመዘጋታቸው፣ ዕድሜያቸው ለጋብቻ ያልደረሱ ታዳጊዎች ወደ አዲስ አበባና ወደ ሌሎች የክልል ከተሞች በመሄድ በሴተኛ አዳሪነት እንደሚሰማሩ፣ ጀንደር ኤንድ አዶለስንስ ግሎባል ኤቪደንስ (Gender and Adolescence Global Evidence) የተሰኘ ዓለም አቀፍ የጥናት ቡድን አስታወቀ፡፡ የተቋሙ ጥናት አማራ ክልልን ጨምሮ በኦሮሚያ፣ በትግራይ፣ በሶማሌና በአፋር ክልሎች ግጭትና ድርቅ ባሉባቸው አካባቢዎች በሚኖሩ 20 ሺሕ ሴቶች ላይ የተደረገ መሆኑንና የልጅነት ጋብቻን ጨምሮ ፆታዊ ጥቃት በከፍተኛ መጠን እንደጨመረ መረጋገጡ ተመላክቷል፡፡ ኢትዮጵያ የሴቶችን ማኅበራዊ ቅንጅት ‹‹ትመራለች›› በሚል መሪ ቃል ላለፉት አምስት ዓመታት በወጣት ሴቶች ላይ ትኩረቱን አድርጎ ሲሠራ የነበረው ፕሮጀክት የመዝጊያ ፕሮግራም ላይ ጥናቱን ያቀረቡት፣ የምርምር ተቋሙ የኢትዮጵያ ተወካይ ወርቅነህ አበበ (ዶ/ር) ናቸው፡፡ በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን አምስት ወረዳዎች ውስጥ ካሉ 67 ቀበሌዎች ናሙና መወሰዱን የተናገሩት ወርቅነህ (ዶ/ር)፣ በቀበሌዎቹ ላለፉት ሁለት ዓመታት ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ ተዘግተው መቆየታቸውንና ከ90 በመቶ በላይ የሚሆኑ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው ውጪ ለመሆን መገደዳቸውን ገልፀዋል። (ሪፖርተር) መረጃዎችን በቪዲዮ ለማየት➲ tiktok.com/@haimon_abi

  • 26 сент. 2025 г.29,5 тыс10213

    እስራኤል 🇮🇱 የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ኔትኒያሁ የተባበሩት መንግስታት ስብሰባ ላይ ንግግር ለማድርግ መድረኩን ሲይዝ ከጋማሽ በላይ የሚሆኑት ልኡካኖች አዳራሹን ለቀው ወጥተዋል። መረጃዎችን በቪዲዮ ለማየት➲ tiktok.com/@haimon_abi

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 23 сент. 2025 г.25,7 тыс1303

    ይህ ውቢቷን ባሕር ዳር አይመጥንም! የምትመለከቱት የባሕር ዳር አየር ማረፊያ ነው። በሀገራችን በቱሪስት ፍሰት ቀዳሚ ከሆኑት አንዷ ብትሆንም ሰሞኑን ወደ ከተማዋ በሄድሁበት ወቅት ያየሁት ግን የሚመጥናት አይደለም። ምንም እንኳ ማስፋፊያ ላይ ቢሆንም ይህን መሰል ገጽታ የሚያበላሽ የቆሸሸ እና በእርጥበት ምክንያት የተበላሸ ጣሪያ ማየት አሳፋሪ ነው። ሚመለከተው አካል እንዲህ ያለውን ነገር ትኩረት ቢሰጠው። ጋዜጠኛ መስከረም ጌታቸው መረጃዎችን በቪዲዮ ለማየት➲ tiktok.com/@haimon_abi

  • 21 сент. 2025 г.30,6 тыс10612

    ኢትዮጵያ በ10.8 ቢሊዮን ዶላር የገንዘብ ክፍተት ውስጥ መግባቷን ተከትሎ አይኤምኤፍ እና የዓለም ባንክ አስጠነቀቁ! ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (የአይኤምኤፍ) እና የዓለም ባንክ በጋራ ባወጡት አዲስ ሪፖርት መሠረት፣ ኢትዮጵያ በቅርብ ጊዜ በተደረጉ ማሻሻያዎች እና ድርድሮች ቢኖሩም አሁንም በከባድ ዕዳ አጣብቂኝ ውስጥ እንደምትገኝ ተጠቆመ። ሪፖርቱ ሀገሪቱ በ2024–2028 ባለው ጊዜ ውስጥ 10.8 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ከፍተኛ የገንዘብ ክፍተት እንዳለባት አብራርቷል። ሪፖርቱ እንደሚያመለክተው፣ የኢትዮጵያ የውጭ ዕዳ ዘላቂነት የሌለው ሲሆን ይህም በዓለም አቀፍ የገንዘብ ቀውሶች፣ የዩሮቦንድ ዕዳ ክፍያ ባለመፈጸሟ እና ከኤክስፖርት ገቢ ጋር ተመጣጣኝ ባልሆነ የዕዳ መጠን ሳቢያ ነው። ኢትዮጵያ በታህሳስ 2023 የወለድ ክፍያና በታህሳስ 2024 የ 1.1 ቢሊዮን ዶላር የዩሮቦንድ ዕዳ ክፍያ መክፈል ያልቻለች ሲሆን፣ ምንም እንኳን ከኦፊሴላዊ አበዳሪዎች ኮሚቴ ጋር በመጋቢት 2025 የመርህ ስምምነት ላይ ብትደርስም፣ ሁኔታው አሁንም አሳሳቢ እንደሆነ ተጠቅሷል። የዕዳ ዘላቂነትን ለመመለስ ኢትዮጵያ የውጭ ዕዳ አያያዝ፣ የአይኤምኤፍ ድጋፍ እና ከልማት አጋሮች የሚገኝ ፋይናንስን ማጣመር ይኖርባታል። ፕሮግራሙ እኤአ ከ 2024 ጀምሮ ለ4 ዓመታት ባለው ጊዜ ውስጥ 10.8 ቢሊዮን ዶላር የፋይናንስ ክፍተት እንዳለ አስቀምጧል። ይህ ክፍተት ከ3.4 ቢሊዮን ዶላር ከአይኤምኤፍ፣ 3.8 ቢሊዮን ዶላር ከዓለም ባንክ የሚገኝ የበጀት ድጋፍ፣ እና 3.6 ቢሊዮን ዶላር ከሁለትዮሽ እና የንግድ አበዳሪዎች የሚገኝ የዕዳ እፎይታ እንደሚሸፈን ይጠበቃል። አይኤምኤፍ በ2024/25 የሀገሪቷ የጂዲፒ ዕድገት 7.2% እንደሚሆንና የመካከለኛ ጊዜ ትንበያውም ወደ 7.5–8% እንደሚያድግ ገልጿል። የአይኤምኤፍ እና የዓለም ባንክ ሪፖርት አገሪቱ ከገበያ ውጭ የሆኑ ፋይናንስን በማስወገድ፣ የግብር መሠረትን በማስፋት እና የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን አስተዳደር በማጠናከር ላይ እንድትሰራ መክሯል። ሆኖም የዕዳ መልሶ ማዋቀር መዘግየቶች፣ የፀጥታ ችግሮች እና ዓለም አቀፍ የሸቀጦች ዋጋዎች ሊያስከትሉ የሚችሉ ተግዳሮቶች እንደ ዋና ስጋቶች ተጠቅሰዋል። (ካፒታል) መረጃዎችን በቪዲዮ ለማየት➲ tiktok.com/@haimon_abi

  • видео или голосовое, без подписи

  • በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች ለአንድ ሰዓት ያህል ተቋርጦ የቆየው የመብራት አገልግሎት መቋረጥ አሁን ላይ በአብዛኛው አካባቢዎች ተመልሷል። መረጃዎችን በቪዲዮ ለማየት➲ tiktok.com/@haimon_abi

  • 21 сент. 2025 г.25,3 тыс17

    እውነተኛ የመረጃ ምንጭ ፈልገው ያውቃሉ⁉️ ከዚህ በፊት ያልተሰሙና ያልተነገሩ መረጃዎችን፣ ያለምንም ወገንተኝነት፣ ስለ ህዝብ ጥቅም ብቻ የሚያቀርብ ቻናል ተከፍቷል። ወቅታዊና አስተማማኝ መረጃዎችን ለማግኘት ይቀላቀሉ። 👉join👈   👉join👈  👉join👈

  • 21 сент. 2025 г.23,6 тыс3611

    "አዲስ አበባን ጨምሮ በሌሎች የክልል ከተሞች መብራት ተቋርጧል!" -የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በአዲስ አበባ እና በተወሰኑ የክልል ከተሞች በከፊል የኃይል መቋረጥ ተከስቷል! ከሰበታ ቁጥር 1 የኃይል ማከፋፊያ ጣቢያ ወደ ጥቁር አንበሳ  ኃይል ማከፋፊያ ጣቢያ፤  ከጥቁር አንበሳ  ኃይል ማከፋፊያ ጣቢያ ወደ አዲስ ዌስት ወይም ኮልፌ ማከፋፈያ ጣቢያ  በተዘረጋዉ 132 ኪ.ቮ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ላይ መደበኛ የጥገና ሥራ ሲከናወን ውሏል፡፡ ይሁንና ጥገናው ተጠናቆ መስመር በሚሞከርበት ጊዜ በተፈጠረ የመስመሮች መነካካት በአዲስ አበባ እና በተወሰኑ የክልል ከተሞች የኃይል አቅርቦት ተቋርጧል፡፡   የተፈጠረውን ችግር ለመፍታት ርብርብ እየተደረገ በመሆኑ መስመር በተቋረጠባቸው አካባቢዎች የምትገኙ ደንበኞቻችን በትዕግስት እንድትጠብቁን በትህትና እንጠይቃለን፡፡ መረጃዎችን በቪዲዮ ለማየት➲ tiktok.com/@haimon_abi

  • 21 сент. 2025 г.26 тыс14015

    የቀድሞው የወልድያ ከተማ ከንቲባ የነበሩት መሐመድ ያሱን ስለ ግዕዝ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ያሰፈሩት! «#ግእዝ is not OLD it’s GOLD. በተሳሳተ ስሌት ልጆችን ከትምህርት ገበታ አናርቃቸው! ወላጆች ልጆቻቸውን ወደ ትምህርት ቤት መላክ ህጋዊ ኃላፊነት ብቻ ሳይሆን ለወደፊት ህይወታቸው ሊሰጧቸው የሚችሉት ምርጥ ስጦታም ነው።📚 ከግእዝ አንፃር ግን:- ❶ ግእዝ ለኢትዮጵያዊያን የማንነታችን ስርና መሰረት ነው። A people who forget their heritage lose their future. Let’s value Ge’ez not as the past, but as power for Tomorrow. ❷ ግእዝ ሙዚየም ላይ የሚቀመጥ ጌጥ አይደለም፤ የሕያው ኃብታችን አካል እንጂ። ስለሆነም Whoever honors their roots grows stronger for the future. ❸ ያለ ግእዝ ነባር ታሪካችን ሁሉ ድምጽ አልቦ ነው። እናም Keeping it alive means keeping ourselves alive. ስለሆነም ግእዝን ከ3ተኛ-8ተኛ ክፍል ማስተማር የተፈለገው ልክ እንደ ማንኛውም ቋንቋ ተማሪዎች የግእዝን ቋንቋ የመስማት፣ የማንበብና የመናገር ክህሎቶችን እና እውቀቶችን ለማስጨበጥ ታሳቢ ያደረገ መሆኑን በቢሮው በኩል የተዘጋጀውን የመማሪያና የማስተማሪያ መፀሀፎችን አግኝቶ ዝርዝር ይዘቱን በማየት መረዳት ይቻላል። ምክኒያቱም Ge’ez is not a BURDEN, it’s a BRIDGE between generations. ከዚያም በአመዛኙ በሙከራ ትግበራ ላይ ያለና በመምህራንና መሰል የግብዓት እጥረቶች ሳቢያ በሁሉም የክልሉ የመንግስት ትም/ት ቤቶች 100% እየተሰጠ የሚገኝ ባለመሆኑ በቀጣይ ስርዓተ ትምህርቱ እየዳበረ እንዲሄድ ለማሻሻያነት ግብዓት የሚሆኑ ጉዳዩችን በተደራጀ ሁኔታ ለሚመለከተው ተቋም ማድረስ ጠቃሚ ይመስለኛል። ምክኒያቱም Ge’ez is the KEY, without it the door to our history stays CLOSED. ነገር ግን ከዚህ ቀደም በቤተ ክርስቲያን በኩል ለሰንበትና ለአብነት ትም/ት ቤቶች፣ ለመንፈሳዊ ኮሌጆችና ተቋማት ላይ በማስተማሪያነት ከተዘጋጁት የመማሪያ መፀሃፎች ውስጥ ከፊል ገፆችን እያቀረቡ እንዲሁም አበው ለመንፈሳዊ ተማሪዎች ስለ ግእዝ ያስተማሩበትን ተንቀሳቃሽ ምስል በአስረጂነት በማቅረብ ነገርየውን የእምነት አጀንዳ እንዲይዝ ማድረግ ተገቢነት የለውም። ምክኒያቱም ግእዝ ለቀድሞው እኛነታችን የጀርባ አጥንት ነው። ስለሆነም Cut the root and the tree cannot stand በሚል መነሻ እየተዘመተበት ያለው። በመጨረሻም አዕምሮ የሚያውቀውን እውነት ልብ እስኪቀበል ጊዜ ይፈልጋል። This is my #last word on Ge’ez. ሰላም በሰላም።» መረጃዎችን በቪዲዮ ለማየት➲ tiktok.com/@haimon_abi

  • 21 сент. 2025 г.22,5 тыс121

    видео или голосовое, без подписи

  • 20 сент. 2025 г.26,9 тыс1148

    የደመወዝ ጉዳይ! መንግስት ከመስከረም 1/2018 ዓ.ም ጀምሮ የደመወዝ ጭማሪ ተደርጓል ቢልም እስካሁን ድረስ ወደየትኛውም መስሪያ ቤት የተላለፈ የደመወዝ ጭማሪ ሰርኩላር እንደሌላ አረጋግጠናል። የደመወዝ ጭማሪ ተደርጓል መባሉን ተከትሎ ያለ ምንም ምክንያት በሸቀጦች እና በፍጆታ እቃዎች ላይ የዋጋ ጭማሪ ታይቷል። የደመወዝ ጭማሪው ከመስከረም ወር ጀምሮ ቢሆንም የመስከረም ወር ደመወዝ ክፍያው የሚፈፀመው ግን በጥቅምት ወር መሆኑን የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን አሳውቆ ነበር። ሆኖም እስካሁን ድረስ የደመወዝ ጭማሪውን አስመልክቶ ዝርዝር የደመወዝ ጭማሪ እና አፈፃፀም መመሪያ አልወጣም፣በርካታ ሰዎችም መረጃ እየጠየቁ ይገኛሉ። የደመወዝ ጭማሪ ዝርዝር የአፈፃፀም መመሪያ በቅርቡ ይወጣል፣አሁንም በርካታ የውሸት መረጃ እየተሰራጩ በመሆኑ የሚመለከተው አካል በዚህ ዙሪያ መረጃ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል። መረጃዎችን በቪዲዮ ለማየት➲ tiktok.com/@haimon_abi