ግዮን-ፕረስ (Gion press)
Статистикаስለ አማራ ፋኖ መረጃ ይቀርብበታል! የህልውና ትግሉን የምትደግፉ ተቀላቀሉን!! ፋኖ ያሸንፋል! አማራውም ነፃ ይወጣል!! ለማንኛውም ጥቆማ ሃሳብ እና አስተያየት @gion_pressbot ያናግሩን!
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 15
- Всего постов
- 57
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 12 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 591
- 1/48двое суток
- 1 823
- 1/72трое суток
- 1 966
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
በጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ ከአቶ እንደሻው ጣሰው በተሰጠ ቀጥተኛ ትዛዝ በዋና ሳጅን አብዲ አስፈፃሚነት መኪና ላይ እንዲወርዱ ተደርጎ የተረሸኑት የአማራ ወጣቶች ደም በመጠኑም ቢሆን ተመልሷል። ዋና ሳጅን አብዲ ወልቂጤ ከተማ የጆቃ ሆቴል ቡና ለመጠጣት በገባበት በውስጥ አርበኞች ክትትል እስከ ወዲያኛው ተሸኝቷል። የአማራ ጠላቶችን እግር በእግር ተከታትሎ መደምሰስ ተጠናክሮ ይቀጥላል። ድል ለአማራ ፋኖ ሞት ለግፈኞች💪
በዚሁ ጥምረቱ ያስከፋህ ካለህ ከ ብልጽግና ጋር ሆነ መታገል ሙሉ መብት አለህ ። ከዛ ውጭ ግን በ አናትህ ተተከል ︎‼
ሰበር ‼ እየመጡ ነው ❗ ዘረ-ፈጁን ፣ አገር አፍራሹንና አማራን ያፈናቀለው እና እያረደው ያለውን አገዛዝ ነቅሎ የሚጥለው ፀረ ብልፅግና አገዛዝ የሆነው የኢትዮጵያ ወታደራዊ ሃይል ጥምረት በይፋ እየመጣ ነው ❗ አርበኛ ዘመነ ካሴ - ሰብሳቢ ዶ/ር ደብረፂዮን ገ/ሚካኤል - ፀሐፊ ጄነራል ፍስሃ ማንጁስ - ወታደራዊ አዛዥ ጄነራል ተፈራ ማሞ - ም/ወ/አዛዥ ድሪባ ኩምሳ (ጃል-መሮ) - ም/ሰብሳቢ ጠቅላላው የካውንስል አባላትን ያቀፈው የጥምረቱ መግለጫ በቅርቡ ይፋ እንደሚሆን ተስፋ እናደርጋለን:: ምስጋና ለትግራይ ፣ ለኦሮሞ ፣ ለአማራ እና ለኤርትራውያን ❗ ድል ለአፍሪካ ❗
====" እንኳን ሲሸጡን፥ ሲያስማሙንም እናውቃለን" ====== "የአብይ አህመድ የይቅርታ ሰነድን ሌሎች የአማራ ተወላጅ ታሳሪዎች በሙሉ ጥፋተኛ ነን ብለው ሲፈርሙ ፥ 30 ሰዎች ግን አንፈርምም አሉ" የሚል የ30 ሰዎችን ስም ዝርዝር የያዘ አጀንዳ እዚህ ፌስቡክ ላይ እየተሽከረከረ ሲሆን፥ ከ30ዎቹ ዝርዝር ውስጥ የክርስቲያን ታደለ ስም አልተጠቀሰም። ይህንን ፅሁፍ እያሰራጨ ያለው አካል አላማው፥ አብይ አህመድን በቁሙ ሲያስቃዠው የኖረውን ክርስቲያን ታደለን ማሳጣት ነው‼‼‼ እኔ በግሌ በግለሰቦች ስብዕና ተመርኩዤ የምወራረድ ሰው አይደለሁም፤ በአንድ ሰው ፅኑ አቋምነት ላይ አንገትህን ስጥ ብባል ግን፥ ለክርስቲያን ታደለ እሰጣለሁ‼‼‼ ክርቲያን ታደለ በአንድ ወቅት፥ "ብቻዬን እንኳ ብሆን፥ አማራ እንደሆንሁ እሞታለሁ" ያለውን በተግባር ያሳየ፣ መጥምቁ ዮሐንስ ሄሮድስ የወንድሙን ሚስት ባገባ ጊዜ በግልፅ ተቃውሞ አንገቱን ለእውነት አሳልፎ እንደሰጠ ሁሉ፥ ክርስቲያን ታደለም፥ አንዴ አይደለም እልፍ ጊዜ አብይ አህመድ ፓርላማ በቀረበ ቁጥር፥ አብይ አህመድን እርቃኑን ያስቀረ፣ ለእውነትና ለአማራዊነት ታምኖ ዋጋ የከፈለና ዋጋ እየከፈለ የሚገኝ ነው‼‼‼ "ሠላሳ ሰዎች የአብይ አህመድን የይቅርታ ሰነድ አንፈርምም አሉ" በሚል ሽፋን የተአማኒነት ምልክት የሆነውን ክርስቲያን ታደለን አስቀርተህ የሐሰት ወሬ ማስተጋባት ፥ ምንጩ የኦሮሙማ እና የስኳድ-አማቺዝም ስራ መሆኑን ጠንቅቀን እናውቃለን‼‼‼ ክሪስ ሆይ‼ አንተ ማለት የአማራዊነት ውሃ ልክ፣ የተአማኒነት ትዕምርት ነህ‼ ‼‼ ታስረህም፣ አሳሪዎችህና አሳሳሪዎችህ ይፈሩሃል፤ ታስረህም መንፈስህ፥ አሳሪዎችህንና አሳሳሪዎችህን ዕረፍት እየነሳ ያስጨንቃቸዋል‼‼‼ እኛ አማራዊያን ደግሞ፥ ታስረህም፥ መንፈስህ ያበረታናል‼‼‼ ዴቭ ዳዊት። እስኳድ ከአማራ ፖለቲካ ይነቀላል ‼
ይኼው ነው ‼
የአብይ አህመድ ጊዜ አብቅቷል ። ጊዜ አገኘን ብላችሁ ግፍ ስትፈጽሙ የነበራችሁ 100 እጥፍ ጊዜ እንበቀላችኋለን ‼
без подписи
без подписи
без подписи
ብልፄ ደንግጧል አይገልጸውም 😂 አማራ ሆኖ ጽምዶን የሚነቅፍ ካለ የብልፅግና እንቁላል ቀቃይ ነው ። ጽምዶ እንዴት መመራት አለበት የሚለውን ደግሞ ለጀግኖች ተውት ። አሁን 2010 አይደለም ‼
ሻሎም ‼ ልፋ ያለው ሙቅ ያኝካል እንዲሉ 24 ሰአት ጽምዶን በመንቀፍ የምታሳልፉ ከንቱዎች ብልጽግናን የሚታገል ከሆነ አይደለም ከትግራይ ወንድም ህዝብ ጋር ይቅርና ከ ሰይጣን ጋርም እንሰራለን ‼ የደበረው ካለ ሚዲያ ላይ መጮህ ሳይሆን ከእስኳድ እና ተከዜ ዘብ ጋር ሆኖ መዋጋት ይችላል ። ነገር ግን ከማን ጋር መስራት እንዳለብን የሚነግረን ሰው አንሻም ‼ እኛ ምን ማድረግ እንዳለብን ጠንቅቀን የምናውቅ ከግዮን ጥበብ የቀዳን እንቁ ነን ‼ ጽምዶ ወደ ፊት ‼
© ጥቁር አንበሳ
አፋብን ቴወድሮስ ዕዝ የኮር አመራር ምደባ አጠናቀቀ። ነሀሴ 03/2018 ዓም
የተያዘው የህልውና ትግል ነው ‼ በሚዲያ ላይ ጩኸት አናሸንፍም መሬት ላይ መሰራት ያለባቸው ስራዎች እየተሰሩ አይደለም ይሄ በፍጥነት መስተካከል አለበት ‼ እሽ የጎንደር ፋኖስ አዛዡ ብዙ ስለሆነ እና እስኳድ አላሰራው አለ ‼ አስፈሪው የጎጃም ፋኖ ምን ነካው ⁉ ተናዳፊው ቤተ አማራስ ⁉ ሸዋ በረራ አፍንጫ ያለው ሃይልስ ⁉ አመራሮች አመራር ሁኑ ‼ በነሀሴ ወር ተአምር ማየት እንፈልጋለን ‼ አለቀ ‼
ግን የፋኖ እንዝላልነት ከልክ አልፏል ። ተኝቶ በብልጽግና ሰራዊት የሚማረክ ፋኖ እየተፈጠረ ነው ይሄ ደግሞ የአመራር ድክመት ነው ። በዚህ ክረምት ካላሸነፍን ባጫ እንዳለው ስንተላለቅ እንኖራለን እንጅ መቸም አናሸንፍም ። ብናሸንፍም ብዙ ህዝብ እና አመራር ገብረን ነው ። ይህ ከመሆኑ በፊት ግን ከ ሶስት አመት በፊት የነበረው አብዮት መፈንዳት እና ሙሉ ክልሉን መቆጣጠር ያስፈልጋል ። ግድም ነው ። አሁን ላይ አብይ ባህር ዳር እንደሚዝናናው አዲስ አበባ አይዝናናም ። ይሄ ውርደት ነው ‼
ወደ ፊት ብቻ ‼ እንኳን የምንተኛበት ለደቂቃ የምናርፍበት ጊዜ የለንም ‼ ዘመነ ካሴ ዘመነ ብቻ አይደለም አሳምነው ጭምር እንጅ ‼ በዘመነ ውስጥ አሳምነውን አየዋለሁ ‼