SHEWA NEWS NETWORK
Статистикаany suggestion or promotion 👇👇 ላይ አናግሩን ወደ ቀድሞ ከፍታችን እንመለሳለን SNN የyoutube ቻናላችን በመወዳጀት በየሰአቱ የምናወጣቸውን መረጃዎች ይክታተሉ👇👇 https://youtube.com/@ayatdaily602?si=sjPvAz56gk3TFcGg
- Последний пост
- 1 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 897
- 1/48двое суток
- 2 173
- 1/72трое суток
- 2 344
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የብልፅግና የመጨረሻዉ መጀመሪያ በሰሜኖች ተከፍቶበታል ፡፡ አሁን ድረስ የቀጠለዉ ትንቅንቅ ዝርዝርአለን👇👇👇በቪዲዬ ይስሙት https://youtu.be/-g2xnDQKWHk?si=dhCGrxtNY15xLYiO
без подписи
እንደው እንደ ሀሳብ ፉኖዎች የ ፓትሪያሪክ የሚያክል መስቀል አንገታቸው ጋር አድርገው ፎቶ እና ቪዲዮ ባይሰሩ! መስቀል መንፈሳዊ ሀይማኖታዊ ነገር ነው። መስቀሉን ከውስጥ ቢለብሱት! እርግጥ ነው አብዘሃኛው ፉኖ ከህዝብ የተወጣጣ እንደመሆኑ መጠን ክርስቲያን ነው። ነገር ግን ሙስሊም አማራዎች በድፍረት እንዲፈንኑ ሀይማኖታዊ ይዘት ያላቸው ምልክቶች ግለሰባዊ ቢሆኑ! ሀይማኖት የግል ትግል የጋራ እንዲሆን! እና ኢስላም አማራዎች እጅግ አበረታች ንቃት እና ታይቶ በማይታወቅ አብዮት ለአማራነት እየጮሃችሁ ፣ እየሞታችሁ እየታገላችሁ ስናይ ይህ ትውልድ እውነትም የሚሸውደው ምድራዊ ሀይል አለመኖሩን ነው! አዲሱ የአማራ ትውልድ እድሉን በራሱ እጅ ይፅፉል! አባት ሀገር አማራ ምስረታ - ቤተ አማራ ወደፊት!
😳🙈
አ🙈
መከላከያ ሻውራ ከተማን ልቀቁ‼ ፋኖ አለቅም‼ ከፍተኛ ውጊያ በሻውራ‼ መከላከያ ተመለሰ የዛሬ ወር ነበር የፋኖ ኃይሎች ሻውራ ከተማን የተቆጣጠሩት። ትላንት የመከላከያ ሠራዊት ሻውራ ከተማን ከፋኖ ለመንጠቅ ለሰዓታት ቢዋጋም መቆጣጠር አልቻለም። ወደ መጣበት ተመልሷል። የፋኖ ኃይሎች ሰሞኑን ንፋስ መውጫ ከተማን በመቆጣጠር ከንቲባውን በቁጥጥር ሥር አውለው ፣ ሌሎች 5 አመራሮችን መግደላቸው ይታወሳል። በርካታ የመከላከያ የጦር መሳሪያ እና መኪኖችን መማረካቸው ይታወሳል።
በቅርብ ወራት ኮሎኔል ፋንታሁን ሙሀቤን እና ካፒቴን ማስረሻ ሰጤን ተከትለው ለመንግሥት እጃቸውን የሰጡ ታጣቂዎች በሁለቱ መሪዎች ላይ ቅሬታ ማንሳታቸው ታወቀ። በመካከላቸው አለመግባባት ተከስቶም ከካምፕ ጠፍተው ወደ ትውልድ አካባቢያቸው ሲጓዙ ከነበሩ አባላት ውስጥ ሦስቱ መገደላቸውም ተገልጿል። 
የብልፅግና መከላከያ ዋና ተኳሺ በጎንደር እጅ ገብቶል ፡፡ ዝርዝር አለን👇👇👇 https://youtu.be/AVe-LHIfRTc?si=E2DVK9D1nOxeEFmJ
አማራ የሆናችሁ ሁሉ መረጃዎች እንደወጡ የሚያደርስ ሚዲያ ልጠቁማችሁ 👇👇👇 ሰብስክራይብ ያድርጉ https://youtube.com/@ayatdaily602?si=sjPvAz56gk3TFcGg
በጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ወረዳ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸውን ያጡ ወገኖቻችን በማስመልከት ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ መጋቢ 5 ቀን 2018 ዓ.ም በደቡብ ክልል ጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ወረዳ በተከሰተ የመሬት ናዳ እና የመሬት መንሸራተት አደጋ ከ125 በላይ ዜጎች ለህልፈት በመዳረጋቸው እና በርካቶች ላይም ከባድ እና ቀላል የአካል ጉዳት በመድረሱ አፋብን የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ይገልፃል። ሀገራችን ኢትዮጵያ በከፍተኛ ቀውስ ውስጥ ባለችበት እና በነበረችበት ጊዜ ሁሉ በሀገር ወዳድነቱ እና በኢትዮጵያዊነቱ ፀንቶ ለቆዬው የጋሞ ህዝብ፣ ለተጎጅ ቤተሰቦች እና ወዳጆች በመላው ሰራዊታችን እና በአማራ ህዝብ ስም መፅናናትን እንመኛለን። የአማራ ህዝብን ጨምሮ ሁሉም ወገኖች ጉዳት ለደረሰባቸው የማህበረሰቡ ክፍሎች የምታደርጉትን ሰብአዊ ድጋፍ አጠናክራችሁ ትቀጥሉ ዘንድ ወገናዊ ጥሪ እናቀርባለን! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ
без подписи
ብሶት የወለደዉ ጀግናዉ በሺህ የሚቆጠር የፋኖ ሰራዊት በኤርትራ በረሃማ ቦታ የነበረዉን ስልጠና አጠናቆ ሁመራ ደርሶል፡፡ ዝርዝር በቪዲዬ ይዘናል👇👇👇 https://youtu.be/JC-IUUvJvRI?si=OX2PshOhdPNsJi-y https://youtu.be/JC-IUUvJvRI?si=OX2PshOhdPNsJi-y
አርበኛ ኑረዲን የምኒልክ ዕዝ ምክትል የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ
የእለቱን የፋኖ ትግል የጦር ሜዳ መረጃዎች አብይን ያስደነገጠዉ የኢሚራት አየር መዘጋት ዝርዝሩን በቪዲዬ ይዘናል 👇👇👇👇 https://youtu.be/wYjev97Zi5s https://youtu.be/wYjev97Zi5s
ዩናይትድ አረብ ኢምሬት ከሰሞኑ የአየር ክልሏን ዘግታለች አብይ አህመድ ጭንቅ ብሎታል ፡ ሰሞኑን ድሮን ተተኮሺ ኢንጅሩ😜
ሰበር ዜና❗️ ጀግኖቹ ፋኖዎቻችን ወለጋን ከበባ ዉስጥ አስገብተዋል 👇👇 https://youtu.be/TF4zI933By8?si=fEv-3UrFgQY2YOtj
የጨነቀለት ወለጋ
🔥"ታሪካችን ህይወትን በመገበር በደምና አጥንት ሃገር መንግስት መስርቶ አፅንቶ መኖር ነው"። የታሪካዊቷ ጉና ክፍለ ጦር የፋኖ አመራሮች‼️ ========================= የካቲት 27/2018/ ዓ.ም አፋብን ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ጉና ክፍለ ጦር በታሪካዊቷ ጥንታዊ መካነ ኢየሱስ ከተማ በቀጣይ ለሚደረጉ ወታደራዊ ግዳጅ ብቻ ሳይሆን ፖለቲካዊ አቅጣጫ ጭምር ውይይት አካሄደ። የግዙፋ ሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር አንድ አካል የሆነችሁ በሰብሳቢ አርበኛ ወንዱአንተ አሰፋ እና በዋና ወታደራዊ አዛዥ አርበኛ አዛዥ ደሳለኝ የምትመረው ታሪካዊቷ ጉና ክፍለ ጦር ከተመሰረተች ጊዜ ጀምሮ በቀጠናው በወታደራዊ ግዳጅ አስደማሚ ተጋድሎዎችን እየፈፀመች ቆይታለች። በውስጧም አምስት ግዙፍ ብርጌዶችን በማቀናጀት እረፍት አልባ የግንባር፣ የደፈጣ እና ስቦ የመምታት የአውደ ውጊያ ስልቶችን በመፈፀም በቀጠናው በጠላት ሃይል ላይ ፍፁም የበላይነት ወስዳለች፤ እየወሰደችም ትገኛለች። በመሆኑም ሁሉም የክፍለ ጦር አመራሮች በታደሙበት ለ2 ተከታታይ ቀናት ጥልቅ ውይይት እና ግምገማ በመድረግ በሚከተሉት ጉዳዮች ስፋ ውይይት ማድረጉን አስታውቋል። ✔️በቀጣይ በሚሰሩት ቸክ ሊስት ዙሪያ፤ ✔️ የህዝብ አስተዳደር ፍትህ ማስፈን እና የከተማዎችን ሰላምና ደህንነት ማስጠበቅ፤ ✔️ የህዝብ አገልግልት ሰጭ ተቋም አገልግሎት በተመለከተ፤ ✔️ ጠንካራ የህዝብ አደረጃጀት በመፍጠር ቀጠናውን ከሌባና ከዘራፊ ሃይለ መጠበቅ፤ እንዲሁም ሌሎች የፖለቲካ ጉዳዮችን ተመላክቷ ሰፊ ምክክር አድርጎል። በመጨረሻም የቀጣይ የስራ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ እና ስምሪት በመስጠት መርሃ ግብሩ ከሁልጊዜውም በበለጠ ፍፁም ቁርጠኝነት በታየበት መልኩ ተጠናቋል።
ሆድ ግን ክፉ ነዉ
የለንደን ፋኖ በእንግሊዝ ታሪክ ሊሰራ ነዉ የእለቱን ዜና ስሙት👇 https://youtu.be/XsjQfRhmG9o?si=8FC1zaZ0tIMeTO65 https://youtu.be/XsjQfRhmG9o?si=8FC1zaZ0tIMeTO65