tgindex
Sheger Press️️

Sheger Press️️

Статистика

Official channel of sheger press Contact @Birukepromo

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
57
Всего постов
112
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
12 авг.
Подписчики
35 660
−25 за 3 дн.
Сутки
−10
−0,03%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 580
40 постов
Вовлечённость
7,2%
к подписчикам
Постов в день
8,1
всего 112
Упоминаний
2
каналов
Охват размещения
по 9 постам
1/24сутки в ленте
3 999
1/48двое суток
4 462
1/72трое суток
4 812

Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.

Посты

  • 15 авг.1 944213

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг.2 61891

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг.2 48851

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг.2 28242

    видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг.1 7944

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг.2 36691

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг.2 65112

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг.2 50712

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.3 83014

    ኢትዮጵያና ማላዊ መደበኛ ያልሆነ ፍልሰትንና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን በጋራ መከላከል የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ ‎ ኢትዮጵያና ማላዊ መደበኛ ያልሆነ ፍልሰትንና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን በጋራ መከላከልና የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት በዛሬው እለት ተፈራርመዋል። ‎ ‎ስምምነቱን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ እና የማላዊ ሪፐብሊክ የሀገር ውስጥ ደህንነት ሚኒስትር ፒተር ሙኩሂቶ ፈርመዋል። ‎ ‎የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ክብርት ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ በዚሁ ወቅት፥ ‎ፍልሰትን በአግባቡ ማስተዳደር ከተቻለ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት ለማፋጠንና እና ቀጠናዊ ውህደትን ለማጠናከር እንደሚያግዝ ገልፀዋል። በአንፃሩ መደበኛ ያልሆነ ፍልሰት በዜጎችንና በሀገር ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያስከትላል ብለዋል። ‎ ‎ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር  አቶ ተመስገን ጥሩነህ የሚመራውን ብሔራዊ ምክር ቤትን ጨምሮ በጠንካራ የፖሊሲ፣ የሕግ እና ተቋማዊ አደረጃጀቶች አማካኝነት መደበኛ ያልሆነ ፍልሰትን ለመከላከል ያላሰለሰ ጥረት እያደረገች ትገኛለች ብለዋል። ‎ ‎ኢትዮጵያ ለፍልሰት ምንጭ፣ መጓጓዣ እና መዳረሻ ሀገር እንዲሁም ማላዊ ወደ ደቡብ አፍሪካ የሚወስደው ደቡባዊ መንገድ ዋና ኮሪደርና ወሳኝ የመጓጓዣ መስመር መሆኗን አንስተዋል።

  • 14 авг.3 406171

    ጾመ ፍልሰታ 🙏 ቶማስ ትንሣኤሽን አይቷልና እኛም በረከት አይቅርብን🙏 ፍልሰታ የሚለው ቃል የተገኘው ፈለሰ ከሚለው የግዕዝ ቃል የተገኘ ሲሆን በጥሬ ትርጉሙ መለየት፣ ማረግ፣ ወደላይ መውጣት የሚለውን ትርጉም ይይዛል። ኢትዮጵያዊው ሊቅ ቅዱስ ያሬድ “ቅድስት ድንግል ማርያም ከሚያልፈው ዓለም ወደማያልፈው ዓለም፣ ከምድር ሕይወት ወደ ሰማያዊ ሕይወት፣ ተሻገረች” በማለት ፍልሰታ የሚለውን ቃል ትርጓሜ አመሥጥሮ ገልጾታል፡፡ ጾመ ፍልሰታ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ሥጋዋ ከሞትና መቃብር መለየትና ማረግን ያመለክታል። ይህ በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ከተወሰኑት ሰባቱ አጸዋማት ለዓመቱ የመጨረሻው ጾም ነው። እመቤታችን በዚህ ዓለም ለ64 ዓመታት ከኖረች በኋላ ጥር 21 ቀን 49 ዓመተ ምሕረት ዐርፈለች፡፡ ዕረፍቷም እንደሌላው ሰው በሕማምና በድካም አይደለም፡፡ በገነት ዕፀዋት መዓዛ ተመስጣ ቅድስት ነፍሷ ከሥጋዋ ተለይታለች፡፡ ቅዱሳን ሐዋርያት እመቤታችንን በአጎበር አድርገው ሊቀብሯት ወደ ጌቴሴማኒ ይዘዋት ሲሄዱ አይሁድ ለምቀኝነት አያርፉምና፣ ቀድሞ ልጇን ተነሣ ዐረገ እያሉ ሲያውኩን ኖረዋል፤  እርሷን ደግሞ ተነሣች ዐረገች እያሉ ሊያውኩን ነውና ኑ የማርያምን ሥጋ በእሳት እናቃጥለው ብለው ተነሱ፡፡ ከመካከላቸው አንድ ታውፋንያ የሚባል አይሁዳዊ ከሐዋርያት እጅ ለመንጠቅ ዘሎ ሄዶ የአልጋውን ሸንኮር ሲይዝ የታዘዘ መልአክ በረቂቅ ሰይፉ እጆቹን ቆረጠው፡፡ እጆቹም በአልጋው ሸንኮር ላይ ተንጠልጥለው ቀሩ፡፡ የምሕረት እናት የሆነችው ድንግል ማርያም ቅዱስ ጴጥሮስ ጸልዮ እጆቹን እንዲመልስለት ነግራው እንደነበረ አድርጎለታል፡፡ መላእክት የእመቤታችን ሥጋዋን መላእክት ከዮሐንስ ወንጌላዊ ጋር በገነት ከዕፀ ሕይወት ሥር ወስደው አስቀምጠውታል፡፡ በስምንተኛው ወር በነሐሴ ሐዋርያት ቅዱስ ይህን በረከት አይቶ እኛ ሳናይ ቀረን ብለው ከነሐሴ 1 እስከ 14 ሁለት ሱባዔ ይዘው ከጌታችን ተቀብለው በጸሎትና በምህላ ቀበሯት። ከአሥራ ሁለቱ ሐዋርያት አንዱ ቅዱስ ቶማስ ለሐዋርያዊ አገልግሎት ወጥቶ ነበርና ሲቀብሯት አልተገኘም። እመቤታችን በተቀበረች በሦስተኛው ቀን እንደ ልጇ ከሙታን ተነሥታ ስታርግ ቶማስ ከሀገረ ስብከቱ በደመና ተጭኖ ወደ ኢየሩሳሌም ሲመጣ አገኛት። በዚህን ጊዜ ትንሣኤዋን ሌሎች ሐዋርያት አይተው እርሱ የቀረበት መስሎት “ቀድሞ የልጅሽን ትንሣኤ ሳላይ ቀረሁ አሁን ደግሞ ያንችን ትንሣኤ ሳላይ ቀረሁ” ብሎ ራሱን ከደመና ላይ ሊወረውር ቃጣው። እመቤታችን ከእርሱ በስተቀር ትንሣኤዋን ያየ አለመኖሩን ነግራ ግን ቶማስን አፅናናችው፡፡ ለምስክርነት እንዲሆንም በቀብሯ ጊዜ የነበረውን ሰበኗን ሰጥታው አረገች። ቅዱስ ቶማስም ኢየሩሳሌም ሲደርስ የእመቤታችን ነገር እንዴት ሆነ አላቸው፡፡ እነርሱም አግኝተን ቀበርናት አሉት፡፡ እርሱም “ሞት በጥር፤ በነሐሴ መቃብር፤ ለሰሚውም አያምር፤ ይህ እንዴት ይሆናል?” ቢላቸው ቅዱስ ጴጥሮስ “ድሮም አንተ ተጠራጣሪ ነህ፤ ገንዘን የቀበረን እኛ እያለን እንዴት ትጠራጠራለህ” ብሎት ወደ መቃብሯ ሄደው መቃብሯን ቢከፍቱት ባዶ ሆኖ አገኙት፡፡ በዚህ ተደናግጠው ተያዩ፤ በዚህ ጊዜ ቅዱስ ቶማስ “አታምኑኝም ብዬ ነው እንጂ እመቤታችን ተነሣች፤ ዐረገች፤ ይኸው ምልክቱ” ብሎ ገንዘው የቀበሩበትን ሰበን አሳያቸውና ሰበኗን ለበረከት ተካፈሉት፡፡ በዓመቱም ቶማስ ትንሣኤሽን አይቷልና እኛም በረከት አይቅርብን ብለው ከነሐሴ አንድ ጀምረው ሱባዔ ገቡ። ነሐሴ 16 ጌታችን እመቤታችንን አምጥቶ ሐዋርያትን ቀድሶ አቁርቧቸዋል። ገዳውያን ይህን የጾም ወቅት ውዳሴዋንና ቅዳሴዋን በመጸለይ ያሳልፉታል፡፡ ገዳማቸውን ስንደግፍ በዓታቸውን ስናጸና የበረከታቸው ተሳታፊ እንሆናለን፡፡ ድጋፍ ለማድረግ:- ሙትአንሳ  ማር  ቅዱሰ ሚካኤል አንድነት  ገዳም ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ 1000442598391 ወይም አቢሲኒያ ባንክ 141029444 የገዳሙ ስልክ ቁጥር:-0918077957 ወይም 0938644444

  • 14 авг.2 93529
  • 14 авг.3 670253

    ካለን ላይ በማካፈል ለተቸገሩ እንድረስ፣የበረከት ስራን እንስራ🙏 ታላቁ ጻድቅ አባት አባ ሣሉሲ ዜና ሕይወታቸው እጅግ ከሚያስገርሙ ገዳማውያን አንዱ ናቸው። መጽሐፈ ስንክሳር እንደሚገልጸው የዘመነ ከዋክብት ፍሬ ከሚባሉት ጻድቃን አንዱ ሲሆኑ በነበሩበት ገዳም የሚታወቁት ግን 'የማይጾመው፣ የማይጸልየው፣ ሥራ ፈቱ መነኩሴ' በሚል ነበር። ገዳሙ ውስጥ ከሚኖሩ መነኮሳት መካከል አንድም ቀን ቢሆን አባ ሣሉሲ ሲጸልዩና ሲሰግዱ ያያቸው የለም። ሁሌ ብቻ እንደ ሞኝ ቁጭ ብለው ያኝካሉ። በዚህ ምክንያትም ሥጋ ወደሙን ወስደው አያውቁም። አንድ ቀን ግን በገዳሙ በዓል ላይ አበምኔቱና መነኮሳቱ መከሩ። "አባ ሣሉሲን አሥረን አውለን ቢያንስ ለቁርባን እናብቃቸው።" ሲሉ ወሰኑ። በውሳኔው መሠረትም በጧት ሒደው ጻድቁን አሠሯቸው። አባ ሣሉሲም "ፍቱኝ ቁርሴን ልብላበት?" ሲሉ ተቆጡ። መነኮሳቱ ግን "ሳትቆርብ አንለቅህም።" አሏቸው። በዚህ ጊዜ ጻድቁ ቆባቸውን አውልቀው "እመቤቴ የሰው ልጅስ ጨካኝ ነው። አንቺ ግን ርኅርኅት ነሽ።" ብለው በቆባቸው ግድግዳውን ቢመቱት ለሁለት ተሰነጠቀ። እርሳቸውም ሁለት ክንፍ አውጥተው በረው ተሰወሩ። ባዩት ነገር የደነገጡ መነኮሳት እያለቀሱ ሦስት መቶ ጊዜ "እግዚኦ....." አሉ። በዚህ ጊዜ የጻድቁን ቆብ አገኙ። በዚህች ቆብም አጋንንትን አሳደዱ ተአምራትንም ሠሩ። አባ ሣሉሲ ግን ሃያ አራት ሰዓት ሙሉ በተመስጦ በልባቸው ስለሚጸልዩና ይህ ቅድስናቸው እንዳይታወቅ ነበር የሚጥሩት፡፡ በጧት ተነስተው የሚያኝኩትም ደረቅ ሣር እንጂ ምግብ አልነበረም። ከውዳሴ ከንቱ መራቅ ማለት ይሔው ነው። ስንቶቻችን ጥቂቷን በጎነታችን ሰው ሁሉ እንዲያውቅልን ስንጥር ገዳማውያን  ግን ጤዛ ልሰው፣ ድንጋይ ተንተርሰው፣ ግርማ ሌሊቱን ጸብአ አራዊቱን ታግሰው ሀገርንና ሕዝብን ሌት ተቀን በጸሎት ሊያስምሩ እየተጉ መንፈሳዊ ጸጋና ክብር ሲያገኙ ትሕትናቸው ይበልጥ ከፍ ይላል፡፡ “ቤተ ቅዱሳን ፈትለወርቅ ማርያም የእናቶች ገዳም” በከባድ ንፋስና ዝናብ ምክንያት ቤተ መቅደሱ ፈርሶ ይገኛል፣ መነኮሳቱም በድርቅና በርሃብ ከባድ ፈተና ውስጥ ሆነው ድጋፋችንን እየጠበቁ ነውና የድጋፍ እጃችንን እንዘርጋላቸው። በረሃብ ውስጥ መኖር የዕለት እንጀራን ብቻ ማጣት ሳይሆን ጤናን፣ ክብርንና ተስፋን የሚፈታተን አስከፊ ሕይወት ነውና ካለን ላይ በማካፈል ገዳማዊያኑን እንርዳ፣ለነፍሳችንም ስንቅን እንያዝ። ድጋፍ ለማድረግ፡-  ቤተ ቅዱሳን ፈትለወርቅ ማርያም የእናቶች ገዳም ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፡- 1000766349227 አቢሲንያ ባንክ ፡- 262281132 ለበለጠ መረጃ:- 0944672222 ወይም 0916106921

  • 14 авг.3 1993

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.3 3833

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.3 4033

    видео или голосовое, без подписи

Sheger Press️️ — tgindex