የአፋብን ምዕ/አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት ገጽ
Статистикаይህ የአፋብን ምዕ/አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የቴሌግራም ገጽ ነው። 👉 አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ! ክፋት ለማንም በጎነት ለሁሉም!
- Последний пост
- 1 февр.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
Channel photo updated
Channel name was changed to «የአፋብን ምዕ/አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት ገጽ»
без подписи
"እባብ ያዬ በልጥ በረዬ❗❗ በዚህ በእኛ ዘመን ብአዴንን የቀበረ እንጅ ያነበረ ኃይል አልተፈጠረም።አዲሱ ትውልድና አዲሱ አስተሳሰቡ ሁለተኝነትን አይቀበልም።(አዲስ ትውልድ የሚለው አገላለጽ የአስተሳሰብንና የፖለቲካ ርእይን እንጅ እድሜን አይመለከትም። የአማራን ብሔርተኝነትና የህልውና ትግሉን የተቀበለ የ99 ዓመት አንድ አለሙ የሚሰኝ አማራም የአዲሱ ትውልድ አባል ነው።) እና አዲሱ ትውልድ የማንም ሁለተኛ አይደለም ፥ማንንም ሁለተኛ ማድረግም አይሻም።ተከታይም አስከታም አይደለም። በፍፁም እኩልነትና ፍቅር ያምናል። ማንንም አንበርክኮ በማንም ተንበርክኮ መኖርን ለአንድ ቀን እንኳን አይፈቅድም። የአማራ ህዝብ ከሌሎች ኃይሎችና ህዝቦች ጋር የመስራት አዝማሚያ ባሳዬ ቁጥር "ተለጠፈ፥ ሁለተኛ ሆነ፥ ጁኔርነት ነው ወዘተ" የሚሉ ራስ ጠል ትርክቶችን መፍጠር ለአዲሱ ትውልድ አይመጥንም። ሰው እንዴት ራሱን ይዘልፋል!?ሰው እንዴት ራሱን በውርደት ጅራፍ ይገርፋል!? ጁኔርነትን፥ ሁለተኛነትን፥ የመብት ተመጽዋችነትንና ሽራፊ እጣፋንታ ለማኝነትን፥ ብአዴንን ስናስወግድ አነጣጥረን መተን በአንድ ገንዘን ቀብረናቸዋል። ይህን ማረጋገጥ የሚፈልግ ቢኖር ምናልባት እዛ አካባቢ አሁንም ጠረናቸው ይኖራልና ከጠቀመው ሂዶ ይፈልግ። አንዳንድ ወገኖች "እባብ ያዬ በልጥ በረዬ " ሆኖባቸው ልጥ ሲያዩ እባብ መስሏቸው ቢደነግጡ እንረዳለን። የብአዴን ተንበርካኪነት የፈጠረው ጠባሳ አሁንም ግንባራችን ላይ ስላለ መስጋቱ ጤናማ ነው።..........
"ዘራችን ከስብእና ካርታ ላይ ሊሰርዝ በምድርና በሰማይ የዘመተ ጠላታችን ከማን መቆም እንዳለብንና እንደሌለበን፥ ወዳጅና ጠላት ሊመርጥልን አይችልም።" አርበኛ ዘመነ ካሴ የአማራ ፋኖ በሔራዊ ኃይል የምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ሰብሳቢ በወቅታዊ ጉዳይ ያስላለፈው መልዕክት! የጋራ ጠላት ያላቸው ኃይሎች ቢተባበሩ ተፈጥሯዊ ነው። የዘር ፍጅት የገጠመው ህዝብ አላማውን ሳያመቻምች፥ ጥቅሙን አሳልፎ ሳይሰጥ ከሌሎች የሩቅና የቅርብ ኃይሎች ጋር ቢተባበርም ተፈጥሯዊ ነው። የእሳት ባህር ውስጥ የተጣለ ህዝብ ነዶ ከማለቅ እስካዳነው ድረስ የትኛውንም አይነት እርምጃ ቢወስድም ሁሌም ልክ ነው። ዘራችን ከስብእና ካርታ ላይ ሊሰርዝ በምድርና በሰማይ የዘመተ ጠላታችን ከማን መቆም እንዳለብንና እንደሌለበን፥ ወዳጅና ጠላት ሊመርጥልን አይችልም። እንደ ህዝብ ከማን ጋር መስራት እንዳለብን በጥንቃቄ አስልቶ የመወሰን፥ አቅሙም መብቱም አለን። ማንም ርእዮተዓለም ጽፎ ሰጦን፥ የፖለቲካ ፕሮግራም አስጠንቶን ወደ ትግል አልገባንም። ዘመኑን ዋጅተን የነቃንም፥ ያነቃንም፥ የተደራጀንም፥ ያደራጀንም፥ የታጠቅንም ያስታጠቅንም እኛው ራሳችን ነን። የጠላትን አከርካሪ የሰበርነው አንድ ዲሽቃ አምስት ሚሊዬን ፥ አንድ የዲሽቃ ጥይት አምስት መቶ ብር ገዝተን ነው። ግ ዴ ታ ! ያም ሆኖ ወደ ዋናው ጠላታችን ጠጠር ከሚወረውር ጋር ሁሉ ተባብሮና አስተባብሮ የማዝመትና የመዝመት ፥ ግብን የመምታት ታሪካዊ ኃላፊነትና ግዴታም አለብን። በጠላቶቻቸው እጅ ወድቀው ወደ ኦሽዊትዝ የመታረጃ ጉረኖ የሚነዱ አይሁዳውያን ድንገት ቅጽበታዊ እድል አግኝተው መሳሪያ አንስተው ቢፋለሙ ነውር ነበርን? አይደለም። ከኦሽዊትዝ በተአምር የተረፈ ይሁዲ ጠብመንጃ አንስቶ ጠላቶቹ ላይ ቢተኩስ ነውር ነበርን? አይደለም! በኦሽዊትዝ ካምፕ ውስጥ አንድ ሚሊዮን አንድ መቶ ሺህ(1.100.000) ገደማ ንፁሐን በናዚዎች እጅ አልቀዋል። ከእነዚህ ውስጥ፦ አይሁዶች = አንድ ሚሊዮን(100.000.000) ገደማ ሮማዎችና ሲንቲዎች=21.000 ገደማ አይሁድ ያልሆኑ ፖሊሾች=75.000 ገደማ የሶቭየት የጦር እስረኞች=15.000 ገደማ ፈረንሳዮች፥ ቸኮች፥ ኦስትሪያዎች፥ ቤላሩሳውያንና ሌሎች=12.000 ገደማ እና እነዚህ ሁለ ወገኖች ተባብረው ናዚን ቢያስወግዱ ነውር ይሆን ነበርን? ኃያላን ተባብረው ሂትለርን ማስወገዳቸውስ ነውር ሆነ? በፍፁም አይደለም፥ አልሆነም፡፡ የኛዎቹ አብይ መራሽ ጥቁር ናዚዎች በዓለም ፊት የአማራ ህዝብ ላይ የዘር ፍጅት እየፈፀሙ ባሉበት፥ኢትዮጵያን ሀምጥ ይሁን ስምጥ ሊከቷት እየተንደረደሩ በሚገኙበት በዚህ ወቅት ምን ያስጮሃቸዋል ከተባለ መልሱ ፍርሐት ነው። ጭንቀት ነው። ግራ መጋባት ነው።ምሕረት አልባው የታሪክ ማዕበል በራቸው ላይ መድረሱን ሲረዱ የሚያሳዩት መወራጨት ነው። በዚህ ሁሉ መካከል ታዲያ ወገን መወናበድ የለበትም። ባንዳ ለአረብ ኢሚሬት በወርቅ ቆፋሪ ሎሌነት ተቀጥሮ፥ አካፋና ዶማ ተሸክሞ ከሱዳን እስከ ኢትዮጲያ ሸለቆዎች እያላበው ሲዞር የሚውለው አብይ እንጅ ሌላ ማንም ግለሰብ አይደለም። ባእዳ የራሱን ህዝብ በጅምላ የሚፈጀው፥ የራሱ ክልል ላይ የእጅ አዙር ጦርነት የከፈተው አብይ አህመድ እንጅ ሌላ አካል አይደለም። ባዳ እንጀራውንም የእንጀራ እናቱንም ከዱባይ ያገኘው ኮሎኔል አብይ አህመድ እንጅ ከቶ ሌላ ሰው አይደለም። ባንዳና ባዳ ሃገሩን ምርት ገበያ ድርጅት አውጥቶ በጥቂት ፈረሱላ ቡና ዋጋ የሸጠው አብይ አህመድ ነው። ባንዳና ባዳ የበቀለበት አፈር፥ ያደገበት መንደር፥ ያሳደገው ህዝብ ላይ በአንዳች የአስተዳደግ ስብራት ምክንያት አንዳች አይነት ጥላቻ ያዳበረና የበቀል እብደት ውስጥ ያለው፥የራሱን ስጋ ቀቅሎ የሚበላው አብይ አህመድ ነው። እንኳን የዳንኤል ክብረት የቃል መቁንን የቱርክ ድሮን ከውድቀት አያድንም። ሂትለር በጆሴ ጎብልስ ፕሮፖጋንዳ እንዳልዳነው ሁሉ አብይም በዳንኤል ክብረት ቅጥፈት አይድንም። በመጨረሻም ማዕበሉ ወደ ጓዳ ሲገባ የናዚ ፖርቲ መሪ ሂትለር ራሱን ገደለ፥ የናዚው የፕሮፓጋንዳ አለቃ ፓውል ጆሴፍ ጎብልስ ስድስት ልጆቹን ገድሎ ሲያበቃ ከነ ሚስቱና ቅጥፈቱ ራሱን አጠፋ። አብይና ዳንኤልስ? እድሜ ይስጠን!! ©አርበኛ ዘመነ ካሤ
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
ከመከላከያ ከድተው ፋኖን የተቀላቀሉ የአብይ አህመድ ወታደሮች ናቸው። አፋብኃ|ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ህዳር 24/2018 ዓ.ም
ቴዎድሮስ ዕዝ ዛሬ! _፩ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለጦር 5ኛ ዙር እግረኛ ፋኖ ሰልጣኞችን በደማቅ ሁኔታ በሸበል በረንታ አስመርቋል። _፪ ፲ አለቃ መሳፍንት ወረታው የ25ኛ ክ/ጦር ሻለቃ አዛዥ አጃቢ የነበረውን ጨምሮ ከ7በላይ የአረመኔው ሰራዊት አባላት 206ኛ ኮርን ተቀላቅለዋል። የአረመኔው ሰራዊት በየ አቅጣጫው ፍርስርሱ መውጣቱ ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን ከ6ኛ ዕዝ 602ኛ ኮር በመክዳት ትግሉን የሚቀላቀሉ የጠላት የሰራዊት አባላት ቁጥር ቀን በቀን እየጨመረ ሲሆን በሁለት ቀናት ውስጥ ብቻ 7 የአረመኔው ሰራዊት አባላት ስርዓቱን ከድተው በመውጣት የ206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦርን ተቀላቅለዋል። ፲ አለቃ መሳፍንት ወረታው የ25ኛ ክ/ጦር ሻለቃ አዛዥ አጃቢ የነበር ስናይፐር ይዞ የተቀላቀለ ሲሆን ገመቱ ባንቴ እና ስዩም ውቤ ጨምሮ ሌሎችም መሉ ትጥቃቸውን በመያዝ 206ኛ ኮርን መቀላቀላቸው ታውቋል። _፫ ፋኖ የህዝብ ልጅ መሆኑን በተግባር እያስመሰከረ ቀጥሏል። ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር 1ኛ ሬጅመንት በዛሬው እለት ህዳር 24/2018 ዓ.ም በሸበል በረንታ ወረዳ አብረቁይ ቀበሌ የአቅመ ደካማ እና ረዳት የሌላቸውን አርሶአደሮች የሰብል በማሰባሰብ ሕዝባዊነታቸውን በተግባር አስመስክረዋል። አዲስ ትውልድ፣አዲስአስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ አፋብኃ| ቴወድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ህዳር 24/2018 ዓ.ም
ቴዎድሮስ ዕዝ ዛሬ! _፩ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለጦር 5ኛ ዙር እግረኛ ፋኖ ሰልጣኞችን በደማቅ ሁኔታ በሸበል በረንታ አስመርቋል። _፪ ፲ አለቃ መሳፍንት ወረታው የ25ኛ ክ/ጦር ሻለቃ አዛዥ አጃቢ የነበረውን ጨምሮ ከ7በላይ የአረመኔው ሰራዊት አባላት 206ኛ ኮርን ተቀላቅለዋል። ህዳር 24/ 2018 ዓ.ም የአረመኔው ሰራዊት በየ አቅጣጫው ፍርስርሱ መውጣቱ ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን ከ6ኛ ዕዝ 602ኛ ኮር በመክዳት ትግሉን የሚቀላቀሉ የጠላት የሰራዊት አባላት ቁጥር ቀን በቀን እየጨመረ ሲሆን በሁለት ቀናት ውስጥ ብቻ 7 የአረመኔው ሰራዊት አባላት ስርዓቱን ከድተው በመውጣት የ206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦርን ተቀላቅለዋል። ፲ አለቃ መሳፍንት ወረታው የ25ኛ ክ/ጦር ሻለቃ አዛዥ አጃቢ የነበር ስናይፐር ይዞ የተቀላቀለ ሲሆን ገመቱ ባንቴ እና ስዩም ውቤ ጨምሮ ሌሎችም መሉ ትጥቃቸውን በመያዝ 206ኛ ኮርን መቀላቀላቸው ታውቋል። _፫ ፋኖ የህዝብ ልጅ መሆኑን በተግባር እያስመሰከረ ቀጥሏል። ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር 1ኛ ሬጅመንት በዛሬው እለት ህዳር 24/2018 ዓ.ም በሸበል በረንታ ወረዳ አብረቁይ ቀበሌ የአቅመ ደካማ እና ረዳት የሌላቸውን አርሶአደሮች የሰብል በማሰባሰብ ሕዝባዊነታቸውን በተግባር አስመስክረዋል። አዲስ ትውልድ፣አዲስአስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ አፋብኃ| ቴወድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ህዳር 24/2018 ዓ.ም
ቴዎድሮስ ዕዝ ዛሬ! _፩ 88ኛ ክ/ጦር በጠላት ላይ የተሳካ ኦፕሬሽን አካሄደ! በአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ የ109ኛ ኮር አካል የሆነችው 88ኛ ክ/ጦር በአዲስ በተዋቀረ ማግስት በጠላት እንቅስቃሴ ላይ የተመሰረተ የተሳካ የማጥቃት ኦፕሬሽን አካሄዷል። ህዳር 22/2018 ዓ.ም ጠላት የለመደ የጥፋት በትሩን ህዝባችን ላይ ለመፈፀም ከሌሊቱ 9 ሠዓት ከወምበርማ ርዕሰ ከተማ ሽንዲ መነሻውን አድርጎ ወደ ኮኪ ቀበሌ የተንቀሳቀሰ ሲሆን በ109ኛ ኮር 88ኛ ክፍለ ጦር በተደረገ የማጥቃት ኦፕሬሽን በርካታ የጠላት ሀይል ሙትና ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል። የአናብስቶቹን ምት መቋቋም ያቃተው ጠላት እግሬ አውጭኝ በማለት ወደ መጣበት ፈርጥጧል። __፪ ሶስት(03) የአድማ ብተና አመራሮች ተረሸኑ። ብልፅግና የራሱን ጦሩን መረሸን ጀምሯል። የአፋብሃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 74ኛ ክ/ጦር ህዳር 21 ቀን በመርጡለ ማርያም ዙሪያ በተካሄደ አውደ ውጊያ ከፍተኛ ጉዳት ያስተናገደው የብልፅግና ቅጥረኛ ሰራዊት በወቅቱ ውጊያውን ከትእዛዝ ውጭ መርታችኋል በሚል 3 የአድማ ብተና አመራሮችን ረሽኗቸዋል። ከዚህ በተጨማሪም በወቅቱ ዉጊያ ላይ ከተደመሰሱት አንድ ቲም አድማ ብተና እና ምኒሻ በተጨማሪ በጠና ቆስሎ የነበረው 50 አለቃ ይርሳው የአድማ ብተና አዛዥ ተጨርሶ የቀብር ስነስርዓቱ በ22/03/20/8 ዓ/ም በመርጦለማርያም ከተማ በምትገኘው ማርያም ቤተክርስቲያን በወታደራዊ ስርዓት ከቀኑ በ6:00 ተፈፅሟል። _፫ ከ10 በላይ የአረመኔው አገዛዝ ወታደሮች በ77ኛ ክፍለ ጦር ተርቦች ተደመስሰዋል። አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 77ኛ ክፍለጦር በቀን 22/03/2018 ዓ/ም ማንኩሳ ዛባ ላይ ከ10:00 -12:00 ሰዓት በተደረገ አውደ ውጊያ ከ10 በላይ የአብይ ወንበር አስጠባቂ ሀይል ሲደመሰስ ቁጥሩ በውል ያልታወቀ የጠላት ሀይል ከባድና ቀላል ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል። ሽንፈቱን መቀበል ያቃተው ፈሪው የአብይ ሰራዊት 01 ንፁሃን እናት በጥይት አቁስሏል። በዚህ ኦፕሬሽን ሁለት(2) ክላሽ ከእነ ተተኳሹ ተማርኳል። አዲስ ትውልድ!አዲስ አስተሳሰብ!አዲስ ተስፋ! አፋብኃ|ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት ህዳር 23/2018 ዓም
04 የጠላት ጦር አባላት ፋኖን ተቀላቀሉ! በዛሬዉ እለት ድጎ ፅዮን ከመሸገዉ 25ተኛ ክፍለ ጦር አንደኛ ሬጅመንት የአረመኔው ካምፕ በመውጣት ፋኖን የተቀላቀሉ ናቸው። 1.ዮናስ ዘገየ ጥቁር ክላሽ እና 220 ጥይት 2.ሰለሞን ሳሙኤል 3.ስጦታ በሪሁን 4. አብዴ ጀማል አንድ ኮርያ ክላሽ እና 220 ጥይት በመያዝ ቴወድሮስ እዝ 201ኛ ኮር 54 ክፍለ ጦርን ተቀላቅለዋል። አዲስትውልድ፣አዲስአስተሳሰብ፣አዲስተስፋ አፋብኃ|ቴወድሮስ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ ህዳር 19/2018 ዓ.ም
የአረመኔው ስርዓት ሰራዊት እየፈረሰ ነው! 1. በለጠ ጥጋብ 75ኛ ክፍለጦር 6ኛ ሬጅመንት 2ኛ ሻምበል 2. ፍቃዱ ትመሮ 75ኛ ክፍለጦር 2ኛ ሬጅመንት 1ኛ ሻምበል የነበሩ የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 99ኛ ክፍለጦር ላይ በላይ ዘለቀ ሻለቃን ተቀላቅለዋል ። አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ ህዳር 19/2018 ዓ/ም
без подписи
የብልፅግና ሠራዊት ላይመለስ መፍረሱን ቀጥሏል! 1. አረጋ አበባው ኮሪያ ክላሽ 150 የክላሽ ጥይት 2. መልሰው ክንዱ ኮሪያ ክላሽ፣ 90 ጥይት በመያዝ ፈለገ ብርሃን ከተማ 14ኛ ክ/ጦር 3. ሸግየ ዳኝ ከግንደወይን ከተማ ምኒሻ መዋቅር አብራራው መሳሪያ ከ30 የብሬን ፤ በአጠቃላይ 240 የክላሽ እና 30 የብሬን በድምሩ 270 ጥይት በመያዝ የአፋብሃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 74ኛ ክ/ጦርን ተቀላቅለዋል። አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስተስፋ አፋብኃ|ቴወድሮስ ዕዝ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ ህዳር 19/2018ዓ.ም