tgindex
Eyoha Tv

Sbscribe - https://www.youtube.com/@eyoha24 Follow - https://web.facebook.com/profile.php?id=61567481942168

Последний пост
18 апр.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Видео
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
3 298
−1 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 840
21 постов
Вовлечённость
55,8%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 18 апр.1 20015из minilik28

    የአባቶቹ ልጅ ፋኖ በቅርቡ ዘር ጨፍጫፊውን የብልፅግና አገዛዝ አስወግዶ የህዝባችንን ህልውና አስጠብቆ የተረገጠውን ባንዲራችንን ከፍ አድርጎ በክብር ያውለበልባል። እየመጣን ብቻ ሳይሆን እየደረስን ነው💪 የዚህ ታሪካዊ ትግል አካል ይሁኑ!!! ፍቅርን ብየ እንጂ ተግቼ ለሰላም እኔስ መታገሴ፣ መች ከሀገር ይበልጣል እኔስ አንድ ነፍሴ። ወይድ አንተ አትንገረኝ ማንነቷን፣ ምጥ አታስተምር ልጅ እናቷን። ወይድ አታስቆጥረኝ ማንነቴን፣ እኔ አውቀው የለም ወይ ደም አጥንቴን። ወይድ አንተ ላንሳበት ባንዲራየን፣ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ አርማየን። 💚💛❤ መንጋው ተንጫጫ! ወገን መልካም ቀን🙏#Ayinades Walelgnelgne

  • 17 апр.1 15482

    #INBOX '' የተበጠሰው ውል እና የ"ዳስ ጣል" ትዕዛዝ '' ይህ ግጥም በውስጡ የያዘው ትልቁ ምስጢር "ውል መፍረስ" ነው። ዳስ ጣል /አንሳው/ Action Plan አማራው ከኢትዮጵያ ጋር የገባው ውል "ሀገር እንድትኖር እኔ እሞታለሁ" የሚል ነበር። ነገር ግን ግጥሙ እንደሚለው፣ ያቆማት ሀገር "ባይተዋር" ስታደርገው ያ የቆየ ውል ፈርሷል። 1. ከለቅሶ ወደ ቁጣ (Transmutation of Grief) ግጥሙ "ዳስ ጣል /አንሳው/" የሚለው ለቅሶው ይብቃ ለማለት ነው። በአማራ ባህል ዳስ የሚጣለው ለለቅሶ ነው። ግጥሙ ግን "ዳሱን አንሳው" ሲል፣ "ከእንግዲህ አንተክዝም፣ አንላቀስም፣ ሞታችንን እንደ በግ አንቀበልም" የሚል የቆራጥነት ጥሪ ነው። ይህ በትክክል አሁን ሜዳ ላይ ያለው የፋኖ ትግል መገለጫ ነው፤ ከለቅሶ ይልቅ መከላከልን፣!ከመሸማቀቅ ይልቅ በኩራት መቆምን መምረጥ። 2. "መሐል"ን ፍለጋ - የስልጣንና የክብር ጥያቄ "መሐል ገቡና አቆሙን ከዳር" የሚለው ስንኝ፣ አማራው ስልጣን ፍለጋ ሳይሆን ክብሩን ፍለጋ መነሳቱን ያሳያል። "መሐል" ማለት የውሳኔ ባለቤትነት ነው። አማራው በራሱ እጣ ፈንታ ላይ ሌላ አካል እንዲወስንለት መፍቀድ ያቆመበትን የታሪክ ምዕራፍ ይገልጻል። ትግሉ ከ"ዳር" (Marginalization) ተገፍቶ ወደ "መሐል" (Central Actor) የመመለስ ጉዞ ነው። 3. "ወርቅ ያበረደ ደርሶት አለት" - የትዕግስት ፍጻሜ አማራው ለሰላም ሲል ወርቅ ሆኖ ቀልጧል፣ ለሀገር ሲል ዝም ብሏል። ነገር ግን ዝምታው እንደ ፍርሃት ተቆጥሮ "አለት" (ጭካኔ) ሲገጥመው፣ ወርቁ ወደ ብረትነት ተቀይሯል። ግጥሙ "እንዴት ይችላል ዝም ማለት" የሚለው፣ ዝምታው ሀገርን አያድንም የሚል እምነት ላይ መደረሱን ያሳያል። የአሁኑ ትግል የዝምታ መከፈያ ዋጋ ነው። 4. የነገው ተስፋ በዛሬው መስዋዕትነት:- ከነገ ዛሬ ይሻል ባልኩኝ የራሴን እንባ ተነጠኩኝ" ይህ ማለት ነገ የተሻለ ይሆናል ብሎ መጠበቅ ዋጋ እንዳስከፈለ መረዳት ነው። አማራው "ነገ ሰላም ይሆናል" እያለ ሲጠብቅ፣ ዛሬው እየጠፋ መጣ። ስለዚህ "ነገ" እንዲኖር "ዛሬ" መታገል ግዴታ መሆኑን ትንታኔው ያሳያል። የአማራ ህዝብ ትግል የጥላቻ ፖለቲካ ውጤት ሳይሆን፣ የታመቀ በደልና የተገፋ ማንነት የወለደው የህልውና ጩኸት ነው። ግጥሙ እንደሚለው፣ ዳሱ ተጥሏል፣ ለቅሶው አብቅቷል። አሁን የቀረው በአንድነት ቆሞ ያንኑ የጀግኖች አደራ ማስከበርና ኢትዮጵያዊነትን ከውርደት ማዳን ነው።" Via: KB INBOX [ወሎ አዲስ]

  • видео или голосовое, без подписи

  • ''ዩቲዩብ ላይ ድሮን አለመተኮሱ የማይቻል ቢሆንበት ነው'ጂ!'' የፓለቲከኛ ጌትነት ወርቁ መልዕክት ስሙኝ የአስተሳሰብና ትርክት ልዩነት እንጂ ተራ ቂምና የተለመደው ዓይነት አፈና አይደለም! ብልጽግና "የወል ትርክት" በሚሉት አጥፊ መዶሻ ኢትዮጵያዊ እሴትን ሲንድ፣ ትዝታን ሲያጠፋና ወርዶ ወርዶ የነጠላ ጥለት ሲቀድ በከረመበት ፍርስራሽ ላይኮ ነው ልጁ ብቅ ብሎ አዲስ የግንብ ጡብ የደረደረበትና የጥፋቱን ቋያ ውሐ የቸለሰበት። እና ቢከለክል ምን ይገርማል?! ዩቲዩብ ላይ ራሱ ድሮን አለመተኮሱ የማይቻል ቢሆንበት ነው'ጂ! የረባም ዘፈን አድማጭ አይደለሁም። አንዱ ሁለቱ ግን እንደብሔራዊ መዝሙርና የቅኝ ግዛት ነጻነት የትግል ዜማ ዓይነት ነገር ይቃጣቸዋል ልበል?! በዚሁ አጋጣሚ እንደ ባለዘይት ብቅ እያልክ ትውልዱን ከቁዘማና "አልቆልናል" መንፈስ ቁስል እየቀባህ ስለምትፈውስ ምሥጋናዬ ይድረስህ! ምሶሶው ዘመም ጣራውም ያፈሳል ሃገር የሞተበት የት ሄዶ ያለቅሳል ባሳደገኝ ቀዬ ባደኩበት መንደር ባይተዋር ሰው ሆኜ እንደሌለው ሃገር ያቆምኳትን ሰንደቅ ተፈትኜ በእሳት እንዴት አቀርቅሬ ባንዲራዬን ላንሳት... ሆ ሆ... ጌትነት ወርቁ

  • 27 янв.2 65414

    አርበኛ መከታው ማሞ !! “እኛ ይቅር ተባብለናል።የተጠላላን የበደልን የተበደልን የገፋን የተገፋን ስለ ህዝባችን ስንል ይቅር ተባብለን በአንድ ለመታገል ወስነናል። በዲያስፖራ ያላችሁ ደጋፊዎቻችን የሚዲያ ሰዎች አክቲቪስቶች እና ጋዜጠኞችም በመሃላችሁ ያለዉን ልዩት በይቅርታ ዘግታችሁ አብራችሁ በመቆም ትግሉን አግዙ። ከህዝባችን ህልዉና የሚበልጥ ልዩነት የለም።"

  • видео или голосовое, без подписи

  • 27 янв.2 1921

    የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) የህዝብ ግንኙነት መምሪያ የስራ መመሪያ ​ቀን፡ ጥር 19/2018 ዓ.ም ​ርዕስ፡ የአማራን የህልውና ትግል ለሚደግፉ የሚዲያ ተቋማት እና ባለሙያዎች የተላለፈ ጊዜያዊ የአሠራር ሥርዓት አቅጣጫ።

  • 23 янв.2 2642

    የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ይፋዊ የፌስቡክ ገጽ ነው። ማንኛውንም የድርጅቱን ኦፊሻል መረጃወች ለማግኘት ገፁን እንድትከተሉ ይሁን። https://www.facebook.com/profile.php?id=61586791120575

  • 23 янв.1 9901

    በፋኖ አንድ መሆን አብዛኛውን በስርአቱ ተስፋ የቆረጡ ሰራዊቶች ደስታቸውን ከመግለፅ አልፈው በከፍተኛ መጠን ጀግኖቹን እየተቀላቀሉ ነው ። በአንድነቱ በተጨማሪ ሰራዊቱ በከፍተኛ መጠን እየከዱ መሆኑን ተከትሎ 4 ኪሎ በድንጋጤ ውስጥ ወድቋል‼️‼️

  • 23 янв.1 5438

    видео или голосовое, без подписи

  • 22 янв.1 7746

    እስክንድር ነጋን በተመለከተ!! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የፖሊት ቢሮ አርበኛ እስክንድር ነጋ  ግለሰቡ በአባልነት ብቻ ለመቀጠል ያቀረበውን ማመልከቻ ፖሊት ቢሮው ተቀብሎታል። ፖሊት ቢሮዉ ለአርበኛ እስክንድር ተሰጥቶ በነበረው የኃላፊነት ቦታ ላይ ሌላ ሰው የሚተካ ይሆናል። የወለጋ ክፍለ ሀገር ፋኖ እዝ (ቢዛሞ) የድርጅቱ መዋቅር አካል የሚሆኑበትን ሁኔታ ላይ ውሳኔ ተላልፏል።

  • 22 янв.1 30471

    ምሬ መሪ ሆነ ~ ዘመነስ? ዘመነ መሪ ሆነ ~ እስክንድርስ? እስክንድር መሪ ሆነ ~ መከታውስ? መከታው መሪ ሆነ ~ ሀብቴስ? ሀብቴ መሪ ሆነ ~ ጄኔራል ተፈራስ የሚልህ አካል አብይ አህመድ መንግስት ሆነ ሲባል ~ ለማ መገርሳስ ~ ሽመልስ አብዲሳስ ~ ጃዋር መሀመድስ ብሎ ሲጠይቅ ሰምተኸው ታቃለህ? እንዲህ አይነቱን ፖለቲካ እኛ ~ የእንከፎች ፖለቲካ ~ እንለዋለን!!! Mohammed Hassen

  • 18 янв.1 74042

    ኢንጅነር ደሳለኝ‼️ የብዙወቻችን ጥያቄ የነበረው ኢንጅነር ደሳለኝ በአንድነቱ አለመጠቃለልና ስልጣን አለመሰጠት ጉዳይ መልስ ተሰጥቷል::ኢንጅነር  ደሳለኝ የተሰጠውን ስልጣን ከኔ ይልቅ አርበኛ ባዩ አለባቸው ይገባዋል በማለት ስልጣኑን ለአርበኛው በመስጠት ታላቅነቱ አሳይቷል ተብሏል:: መረጃው ቅርበት ካላቸው ሰወች የተገኘ ሲሆን ድርጅቱ በዚህ ጉዳይ መግለጫ  መስጠት እንዳለበት እናምናለን::

  • 18 янв.1 7301

    "ተጠርተን ነው እንጂ ጠብ እንደ ፀዲቅ፣ ታጥቀን የገጠምነው ሊቅ እስከ ደቂቅ"

  • 17 янв.1 8109

    ውድ አማራውያን እንኳን ደስ አላችሁ‼️ በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የፋኖ አንድነት ተበስሯል💪💪💪💪💪💪 የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) መግለጫ...!👆👆👆👆

  • 17 янв.1 91011

    ''በአራቱም አቅጣጫ የምትገኙ የአማራ ታጋዮች፣ የትግሉ ደጋፊዎችና መላዉ ህዝባችን እንኳን ደስ አለን፣ እንኳን ደስ አላችሁ።'' አማራ አለን ወይ...!! @ አርበኛ ሲሳይ አሸብር

  • 17 янв.1 9745

    የትግሉን ማርሽ ቀያሪ የምስራች ትሰሙ ዘንድ ሰአቱ አሁን ነው‼️

  • 15 янв.1 590121

    ፋኖ ከስርዓቱ ታጣቂዎች የተለያዩ የጦር መሳሪያዎችን ማርኮ ቢታጠቅም ብልፅግና ግን ኤርትራ ፋኖን እያስታጠቀች ነው ስትል ከሳለች:: ትልቁ ጥያቄ ብልፅግና ከቱርክና ከተለያዩ ዐረብ ሃገራት ድሮን ሳይቀር ታጥቆ ንፁሃን ዜጎችን ሲጨፈጭፍ የፅድቅ ያደረገው ማነው? የሚለው ነው... ከኤርትራ ቀርቶ ለምን ከአሜሪካ አይሰጠነም😀😀አብይ አህመድ ከዱባይ ይቀበላል እኛ እንማርካለን።

  • 4 дек.3 52312

    ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር እና ከአፋሕድ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ዓፄ ዐምደፂዮን ኮር የተውጣጣ የፋኖ ኃይል በምዕራብ ወሎ ግንባር ከላላ ወረዳ ውስጥ ታላቅ የጦር ሜዳ ጀብዱ ፈፀመ:: በቅንጅት በተሰራው ኦፕሬሽን ከ20 በላይ ጠላት የተማረከ ሲሆን ጠላት 3 መኪና የሚሆን ሙት እና ቁስለኛ ጭኖ ፈርጥጧል:: በትናንትናው እለት በደገር ግንባር የተጀመረው ጦርነት ዛሬም ቀጥሎ የዋለ ሲሆን በስተመጨረሻ ፋኖ ከተማይቱን ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር አውሏታል::   ከዚህ በተጨማሪ ከደገር ከተማ በቅርብ ርቀት የሚገኙት ቲርቲራ እና ቆርኬ ታዳጊ ከተሞችም በፋኖ ቁጥጥር ስር መዋላቸው ታውቋል:: ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ ትንቅንቅ በቲርቲራ በኩል የሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር 1ኛ ሸዋንግዛው ካሳ ተሾመ ሻለቃ ጠላትን ሲያስፈረጥጠው ቆርኬ ላይ ደግሞ የዚሁ ክፍለ ጦር አካል የሆነችው 2ተኛ እንድሪስ ተሾመ ሻለቃ ታሪክ ሰርታለች:: የፋኖዎችን ምት መቋቋም ያቃተው ጠላት ከቲርቲራ ጎራ ወርዶ እየፈረጠጠ ተጉዞ ቀነሶ መንደር ሲደርስ አቶ ሁሴን ከማል የተባለ ገበሬን በአጨዳ ላይ ሳለ እረሽኖታል:: በቆርኬ ግንባር 17 የጠላት ኃይል የተመታ ሲሆን 5ቱ ወዲያውኑ ሲሞቱ 12ቱ ቁስለኛ ሆነዋል::  ይህ በእንዲህ እንዳለ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ዋሲል ክፍለ ጦር በጃማ ግንባር በተለይም በአቦልድ፣ ዘርቃሚ እና ደጎሎ በኩል የጠላትን አከርካሪ መስበሩ ተረጋግጧል:: የወረዳው መቀመጫ የሆነችው ደጎሎ ከተማ እስከ ዛሬ ጧት ድረስ በተኩስ ስትናጥ እንደነበረ ከስፍራው የደረሰን መረጃ ያመላክታል:: ከቅዳሜ ዕለት ጀምሮ የዋሲል ክፍለ ጦር 2ተኛ መብረቅ ሻለቃ አባላት ጠላትን እረፍት ነስተውት ሰንብተዋል:: በዚህ የተበሳጨው ጠላት ከአረብ ሀገር ከመጣች 1 ወር በትክክል ያልሞላትን እህታችንን መረሸኑም ታውቋል:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ህዳር 24 ቀን 2018 ዓ.ም

  • 4 дек.2 502

    видео или голосовое, без подписи