tgindex
Tabor Press
@taborpressанглийский

information is knowledge knowledge is power!!! Tell the truth!!

Последний пост
22 нояб. 2024 г.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 060
−1 за 3 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
936
21 постов
Вовлечённость
88,3%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=g2q76o3K

  • I am inviting you to download telebirr SuperApp, register and make a transaction to get reward. https://superapp.ethiomobilemoney.et:38443/customer/mgm/index0902.html#/?notoolbar=true&CampaignId=MGM1636545295560576&inviterId=1188442476134400&language=en&campaignType=collectPetal&time=Sept-04-2024-Sept-12-2024

  • без подписи

  • без подписи

  • ግን ወዴት እየሄድን ነው??? ህፃን ኖላዊትን ገደሏት😭😭😭 "በጎንደር ከተማ ቀበሌ 03 (ደብረ ብርሃን ስላሴ ሰፈር) የታገተችው ህፃን ኖላዊት ዘገዬ ወንዴ ትባላለች። ገና ስቃና ሩጣ ያልጠገበችን ህፃን አግቶ ብር ከተቀበሉ በኋላ መግደል ምን አይነት አውሬነት ነው??? እጅግ ያሳዝናል።ለህፃኗ ነፍስ ይማር፣ ቤተሰቦቿንም እግዚአብሔር ያፅናልን😭😭😭

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • ዜና ሹመት!!! ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለተለያዩ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ሹመት ሰጡ። በዚህ መሠረት፦ 1. አቶ አወቀ አስፈሬ ሁነኛው - የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ 2. አቶ ተስፋሁን ሲሳይ መንግስቴ - የምዕራብ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ 3. አቶ ማስተዋል አሰሙ ወንድማገኘሁ - በዞን ምክትል አስተዳዳሪ ማዕረግ የሰሜን ጎጃም ዞን ዋና አስተዳዳሪ የሕዝብ ግንኙነትና አደረጃጀት አማካሪ በመሆን ተሹመዋል::

  • без подписи

  • ወድቆ ያገኘውን $7000 (ሰባት ሽህ ዶላር) አስረከበ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ሠራተኛ የሆነው አቶ አሸናፊ ወንዲራድ በስራ ቦታ ወድቆ ያገኘውን ሰባት ሺህ ዶላር አስረክቧል፡፡ በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የኬላዎች ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት የቦሌ አየር ኬላ ሠራተኛ የሆነው አቶ አሸናፊ ወንዲራድ በትናንትናው ዕለት ቦሌ አየር ኬላ በወጪ መንገደኞች ማስተናገጃ ካውንተር ተመድቦ በስራ ላይ እያለ ካውንተር አካባቢ ከነቦርሳው ወድቆ ያገኘውን ሰባት ሺህ የአሜሪካ ዶላር በማንሳት ለቅርብ ሃላፊው ማሳወቁ ተገልጿል፡፡ ግለሰቡ ያገኘውን ገንዘብ በታማኝነት በኤርፖርቱ ውስጥ በሚገኘው የጠፋ እቃዎች ማቆያ ክፍል (lost and found) በማስረከብ እና ለሁሉም የዶላር ኖት ቁጥር በማስመዝገብ ደረሠኝ በመቀበል አርዓያነት ያለውና ታማኝነቱን የሚያሣይ ተግባር መፈጸሙን የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት መረጃ ያሳያል። መታመንና ለራስ ነው!!!!!

  • እግዚአብሔር ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን!!!!! ይህ አሳዛኝ ዜና የተፈጠረው ነሃሴ 22/2016 ከፋዱ 5:00 ነው።በምስሉ ላይ የምትታየው ሲስተር ተፈስሂ ጌራ ወርቅ ትባላለች የጎሮ ጤና ጣቢያ ነርስ ነች። ደብረብርሃን የምትገኘው እህቷ(መቅደስ ጌራወርቅ) ወልዳ ለመጠየቅ ከህፃን ልጇ ነባ አስናቀ ጋር ከአድስ አበባ ወደ ደብረብረሃን በሚኒባስ እየተጓዘች ሳለ ደብረብርሃን ለመድረስ 15 ኪሎሜትር በተለምዶ ጫጫ አቅራቢያ ተሽከርካሪው ሜዳላይ ተገልብጦ የእናትና ልጅ ህይወታቸው አለፈ።ነሐሴ 24/2016 ስርዓተ ቀብራቸው ተፈፅሟል። ድንገት ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ:: ለመላው ቤተሰቦቿ፣ለስራ ባልደረቧቿና ጓደኞቿ መፅናናቱን አብዝቶ ይስጥልን‼

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи